Page 1 of 1

መነሻው ከትግራይ የሆነ 9 አሸባሪ ቡድን በእምጅባራ ከተማ (አማራ ክልል) በቁጥጥር ስር ዋል!!

Posted: 17 Mar 2020, 10:54
by Maxi
መነሻው ከትግራይ የሆነ 9 አሸባሪ ቡድን በእምጅባራ ከተማ (አማራ ክልል) በቁጥጥር ስር ዋል!! :lol: :lol: :lol:

በእንጅባራ ከተማ 3 ትግሬ 3 ቅማንት 3 ተባባሪ የከተማዋ ነዋሪወች ለከፍተኛ ውድመትና ሽብር ሲዘጋጁ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል። እነዚህ ሰወች በአማራ ምድር ውስጥ ሰላም እንዳይኖር የየእለት አጀንዳ ፈጻሚወች የሆኑና በቅማንት ከሚሴና አጣየ ልክ በአዊ ዞን ከአገው ሸንጎ ጋር በመሆን ከፍተኛ ውድመት ሊያስከትሉ ሲሉ በፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነሩ ጥረት መያዛቸውን ለማወቅ ተችሏል። በአካባቢው ያላችሁ አማራወች አካባቢያችሁን ጥብቅ ክትትል እንድታደርጉ ይሁን! ለማንም የፖለቲካ አጀንዳ የአማራ ደም መፍሰስ የለበትምና አካባቢያችን በሙሉ ነቅተን እንጠብቅ፡፡


Re: መነሻው ከትግራይ የሆነ 9 አሸባሪ ቡድን በእምጅባራ ከተማ (አማራ ክልል) በቁጥጥር ስር ዋል!!

Posted: 17 Mar 2020, 10:57
by Maxi
አሰልጥነው የላኩት አሸባሪ ቡዳናቸው ጥቃት ከማደርሰኡ በፊት በአማራ ህዝብና በፀጥታ ሃይሉ በቁጥጥር ስር የዋለባቸው ትግሬዎች እያለቃቀሱ ነው!! :lol: :lol: :lol:
Please wait, video is loading...