Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ህወሓት ላይ ጢባጥቤ የተጫወተባት ሰው ቢኖር ዶ/ር ዐቢይ ነው!!!!

Post by Hameddibewoyane » 14 Mar 2020, 11:28

እውነት ሽንፈታቸው አይቀበሉም እንጂ በታሪክዋ ህወሓት እንደ ዶ/ር ዐቢይ የተጫወታት የለም።ከመከላኪያ፣ደህንነት፣ፖሊስ፣ከሚኒስተርነት--- ከሁሉም አሽቀንጥሮ ጣላት።አሁን ካድሬዎችዋ ቢጨንቃቸው ከጠዋት እሰከ ማት ዶ/ር ዐቢይ ሲሳደቡ ይውላሉ።እሱ ግን ከባድ ስለሆነ ህወሓት ሳያጠፋ አይተኛምና ብልፅግና ትግራይ ይዞ ከች።እውነት እናት ወልዳለች!!

በይ ህወሓት እንግዲህ ቻይው እንደ ድሮ ለኣብርሃ ደስታ አሸባሪ ብለሽ እንዳሰርሽው ለነብዩ እንዳታስሪው አቀናባሪው ጌታቸው አሰፋ የለም ለራሱ እንደ ሚዳቋ በፍርሃት አየ ደነገጠ ነው የሚኖረው ፣እንደድሮው ፍርድ ቤት እንዳታቆምያቸው አሁን በግምት መፍረድ ቀርቷል፣ ልክ አዲስ አበባ እንደ ባግዳድ ዶክመንተሪ እንዳትሰሪ ከዛም ተባረሻል፣ ልክ እንደድሮው ማዕከላዊ እንዳታጉሪ ሙዝየም ሆነዋል፣ የሽብር አዋጅ ብለሽ እንዳ ታውጂ ፓርላማው እንደ ድሮ ዝምብሎ እጁን አያወጣም--- አሁን ምን ይዋጥሽ ህወሓት? ዓይንሽን እያየሽ ወደ ጉድጓድ እየተጓዝሽ እኮ ነው።ይታየኛል የህወሓትና መሪዎችዋ መጨረሻ!! የሰናኦር አወዳደቅ ነው!!


Masud
Member+
Posts: 8502
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

Re: ህወሓት ላይ ጢባጥቤ የተጫወተባት ሰው ቢኖር ዶ/ር ዐቢይ ነው!!!!

Post by Masud » 14 Mar 2020, 13:57

ህወሓት ላይ ጢባጥቤ የተጫወተባት ሰው ቢኖር ዶ/ር ዐቢይ ነው!!!! :lol: :lol: :lol:


Post Reply