Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

አማሮች ቤተ-ክርስቲያን “እያቃጠሉ አንመካም በጉልበታችን” እያሉ ሲዘምሩ መስግዲ አቃጥለው ከአቅራሩት ይበስ ሌላ ቤ/ክርስቲያን ማቃጠል ባለመቻላችን ይቅርታ እያሉ ይመስላል፡፡

Post by AbebeB » 11 Mar 2020, 11:03

አማሮች ቤተ-ክርስቲያን “እያቃጠሉ አንመካም በጉልበታችን” እያሉ ሲዘምሩ መስግዲ አቃጥለው ከአቅራሩት ይበስ ሌላ ቤ/ክርስቲያን ማቃጠል ባለመቻላችን ይቅርታ እያሉ ይመስላል፡፡

Masud
Member+
Posts: 8502
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

Re: አማሮች ቤተ-ክርስቲያን “እያቃጠሉ አንመካም በጉልበታችን” እያሉ ሲዘምሩ መስግዲ አቃጥለው ከአቅራሩት ይበስ ሌላ ቤ/ክርስቲያን ማቃጠል ባለመቻላችን ይቅርታ እያሉ ይመስላል፡፡

Post by Masud » 11 Mar 2020, 11:38

Please quqlify, they burned the Protestant Church and the crime happened in North Shewa of Amhara Kilil, Jirru.

“አንመካም በጉልበታችን” የሚል ዝማሬ እየተዘመረ እና ሆ እየተባለ በዚህ መልኩ ነበር ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን የተቃጠለችው።

የኣማራ ክልል እብደት ቀጥሏል። ባለፈው ጊዜ መስጊድ ኣቃጥለው ከበው ጨፈሩበት። ዛሬ ደግሞ የፕሮተስታንት ቤተክርስቲያን በእሳት ኣጋዩ። ይህ ወንጀል ኦሮምያ ውስጥ የተፈጸመ ቢሆን ኖሮ የመንግስትና የግል ሚዲያው ሁሉ እስከ ጣራ በመጮህ መሬት ኣንቀጥቅጥ የሆነ ጸረ ኦሮሞ ፕሮፓጋንዳ ያውጁ ነበር። ኣንዲት የኦሮሞ ልጃገረድ እርስ በርሳችን እንጋባ ያለችው ያን ያህል ያስጮሃቸው ጉዶች ቤተ እምነቶች ያህል ክቡር ተቋማት ክልላቸው ላይ ሲቃጠል ምናቸውም ኣይደለም። ለመሆኑ እንዴት ነው ከንደዚህ ኣይነት ማፈሪያዎች ጋር ኣንድ ኣገር ሊኖረን የሚችለው??
https://kichuu.com/%e1%8a%a0%e1%8a%95%e ... %e1%89%b0/

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: አማሮች ቤተ-ክርስቲያን “እያቃጠሉ አንመካም በጉልበታችን” እያሉ ሲዘምሩ መስግዲ አቃጥለው ከአቅራሩት ይበስ ሌላ ቤ/ክርስቲያን ማቃጠል ባለመቻላችን ይቅርታ እያሉ ይመስላል፡፡

Post by AbebeB » 11 Mar 2020, 12:03

Masud,
የማያስጨንቅ ሊያስጨንቅህ አይገባም፡፡ አንድ ያዬ ሁሉን አዬ የሚሉት እነርሱ ናቸው፡፡ ደግሞም harki tokko dhiqee ... hinbaasu ይባላልና አካሄዱ ልገባህ ይገባል፡፡ እነርሱ በቀደዱት መንገድ ስንጓዝ መንገዱ ለእኛም ዝግ እንዳልሆነ ሊናሳያቸው ይገባል፡፡ መንገዱ ዝግ ከሆነና በዚያ ጎዳና እየመሩ ያሉት እነሱ ሲመለሱ እኛም ከእነርሱ ጋር እንመለሳለን፡፡

ጥያቄው ቤ/ክርስትያን ያልኩትን በሚመለከት ከሆነ ግን qualification ብዙም ለውጥ የለውም፡፡

Dani_Wako
Member
Posts: 127
Joined: 09 Aug 2018, 15:16

Re: አማሮች ቤተ-ክርስቲያን “እያቃጠሉ አንመካም በጉልበታችን” እያሉ ሲዘምሩ መስግዲ አቃጥለው ከአቅራሩት ይበስ ሌላ ቤ/ክርስቲያን ማቃጠል ባለመቻላችን ይቅርታ እያሉ ይመስላል፡፡

Post by Dani_Wako » 11 Mar 2020, 12:14

AbebeB,

You're an idiot and a low life. Why don't you post something relevant? I'm just embarrassed that you are also considered as a human being with the rest of us.

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: አማሮች ቤተ-ክርስቲያን “እያቃጠሉ አንመካም በጉልበታችን” እያሉ ሲዘምሩ መስግዲ አቃጥለው ከአቅራሩት ይበስ ሌላ ቤ/ክርስቲያን ማቃጠል ባለመቻላችን ይቅርታ እያሉ ይመስላል፡፡

Post by AbebeB » 11 Mar 2020, 14:30

Dani_Wako wrote:
11 Mar 2020, 12:14
AbebeB,

You're an idiot and a low life. Why don't you post something relevant? I'm just embarrassed that you are also considered as a human being with the rest of us.
Dani_Wako,
The good thing that you knew me and you can't be equated. It is great improvement in your part. To judge its relevance, one more civilization is expected of you. kkkk

Post Reply