Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11101
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

እሩቅ ምሥራቅ ሳለሁ፣ ጃፓኗን ወደጀ ይላል ዶር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ። አቶ መራራ ጉዲና እና በቀለ ገሪባ ደግሞ የዓለም አድማስ አሩሲ እና ባሌ ብቻ ። ድግሪ ሳይሆን ወሸላ በግንባራቸው ያጠ

Post by Abere » 10 Mar 2020, 20:21

እሩቅ ምሥራቅ ሳለሁ፣ ጃፓኗን ወደጀ ይላል ዶር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ። አቶ መራራ ጉዲና እና በቀለ ገሪባ ደግሞ የዓለም አድማስ አሩሲ እና ባሌ ብቻ ። ድግሪ ሳይሆን ወሸላ በግንባራቸው ያጠለቁ። በጣም የገረመኝ እንዴ ከብት ተቀምጣ ዝም ብላ የምትሄድ መቀመጫዋን ግብር ውሃ የምታሳይ የአሩሲ ወይም የባሌ ገሪባ ሌሎች እመቤት ሴት ወይዘሮዎችን ለመንቀፍ መሻቷ እና ወሸላ በግንባሩ መራራ ጉድና ማጨብጨቡ።