Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30908
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Ethiopia Is Entitled To Full Compensation Annually For Her Soil and Water From Egypt የኢትዮጵያ አፈር ለኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ውሃ ለኢትዮጵያ

Post by Horus » 08 Mar 2020, 23:36

ከዚህ በታች ሰላም እንደ ጠቆመው ይህ ውይይት በሰፊውና ያልማቋረጥ መደረግ አልበት ። ወጣቱ ትውልድ ንቃተ ህሊና መያዝ አለበት ። ኢትዮጵያ ራሷ እየተራበች ልክ ጂጂ እንዳለችው አፈርና ውሃዋን በነጻ ለክብረቢሱ እና ጣት ነካሿ ግብጾች መገበሯን ማቆም አለብን ። ለሁሉም ግዜ አለው ።

የኢትዮጵያ አፈር ለኢትዮጵያ !


የኢትዮጵያ ውሃ ለኢትዮጵያ !!

ኬር

Mesob
Member
Posts: 1591
Joined: 23 Dec 2013, 21:03

Re: Ethiopia Is Entitled To Full Compensation Annually For Her Soil and Water From Egypt የኢትዮጵያ አፈር ለኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ውሃ ለኢት

Post by Mesob » 08 Mar 2020, 23:53

I support you. May God bless the people of Ethiopia!
The Egyptians will be buried as it had happened before in Gundet, Godagoudi, Gura and keotit

Horus
Senior Member+
Posts: 30908
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Ethiopia Is Entitled To Full Compensation Annually For Her Soil and Water From Egypt የኢትዮጵያ አፈር ለኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ውሃ ለኢት

Post by Horus » 09 Mar 2020, 00:19

እኔ ልሳሳት እችላለሁ ። ግን አሁን እየሆነ ያለው ይህ ነው። ቀስ በቀስ ኢትዮጵያዊያንና ያበሻ ዘር ሁሉ ጭቅጭቃችንን እየተውን አንድ ስልጣኔ ወደ ማቆም ፊታችንን ስናዞር መላ ያካባቢ አረብና ሌላም ሌላም እየበረገገ ነው ። የኛ ፖቴንሻል ስለሚያቁ ማለት ነው።

አሁን ሞኝ አንሁን። ኤርትራና ኢትዮጵያ አብረው ይስሩ ። ህዝባችን አንድ ይሁን ። ከዚያም ይህ አገርና ሕዝብ በቅርብ እሩብ ቢሊዮን ነው የሚሆን ። ቀይ ባህርን። የህንድ ወቅያኖስን እናዛለን ። ግብጽ የኛ ወዳጅ እንጂ ጠላት ልትሆን አትችልም ። አፈሩን እናቆመዋለን ።

አሁንም ባባይ፣ ግቤና ኦሞ እና ሌሎች ያባይ ገባሪ ወንዝች ዙሪያ ያልው ህዝባችህን የመስኖ እድገቱን ያፋፍም ። ይህን ነገር የሚገዛው ራሱ ሕዝቡ ነው !

Horus
Senior Member+
Posts: 30908
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Ethiopia Is Entitled To Full Compensation Annually For Her Soil and Water From Egypt የኢትዮጵያ አፈር ለኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ውሃ ለኢት

Post by Horus » 09 Mar 2020, 00:29

አስደናቂ የዳውሮ እውቀት፡ ሳይታሰብበት የተጀመረ ዘፈን ለመጨረስ ያስቸግራል !!



Horus
Senior Member+
Posts: 30908
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Ethiopia Is Entitled To Full Compensation Annually For Her Soil and Water From Egypt የኢትዮጵያ አፈር ለኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ውሃ ለኢት

Post by Horus » 09 Mar 2020, 02:49

ኢትዮጵያዊያን በአስዋን ግድብ ላይ ጥያቄ እያነሱ ነው። ያባይ ውሃ 85% የኢትዮጵያ ሃብት ነው፣ ያገራችን ውሃ ነው ። 85% ዉሃችን ብቻ ሳይሆን በዉሃን ተሸካሚነት ወደ ግብጽ የሚሄደው የኢትዮጵያ ለምለም አፈርና ማዕድናት የሚሄደውን ሃብት ማስቆም፣ አለያም ግብጽ ተገቢውን ክፍያ ማድረግ አለበት ።


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Ethiopia Is Entitled To Full Compensation Annually For Her Soil and Water From Egypt የኢትዮጵያ አፈር ለኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ውሃ ለኢት

Post by Ethoash » 10 Mar 2020, 14:36

ስማ አንተ ጉራጌ።

እንዴት ተደርጎ ነው ግብፅ ውስጥ ያለው ውሃ የኛ የሚሆነው። አባይ ኢትዬዽያን ለቆ ሲወጣ የኢትዬዽያ መሆኑን ያቆምና የሱዳን ይሆናል በሱዳን መሬት እስከፈሰሰ ድረስ ከዚያ ደግሞ ግብፅ ውስጥ ሲገባ ደግሞ የግብፅ ውሃ ይሆናል።

አዋ ውሃው አንድ ነው ግን ሶስት ባለቤቶች አሉት ማለት ነው። ስለዚህ የየግላችንን ድርሻ መጠየቅ ያባት ነው ግን ውሃው በሙሉ የኔ ነው ማለት ምን ይሉታል። ኢትዬዽያ ጉልበት ኖራት እንኳን ውሃውን ማስቀረት ብትችል የአባይ ውሃ ዝናብ መጣሉን ያቆማል ። እግዛብሐር ውሃውን ሲፈጥረው እኮ በመላ ምት አይደለም ግብፅም ብዙ ሚና አላት ለአባይ ለሚልዬን አመት መፍሰስ ።። እንግድያው ላስረዳህ እንዴት ውሃ ዝናብ እንደሚፈጠር ።

ውሃው ከኢትዬዽያ ሄዶ ግብፅ ሲደርስ ይተናል ያ የትነነው ውሃ ዳመና ስርቶ በንፋስ ግፊት ወድ ኢትዬዽያ ተራሮሞች ቦታ ሲደርስ ስለሚቀዘቅዝ በዝናብ መልክ ይወርዳል ። ይህ በአጭሩ የውሃ ሕይወት ነው የወለዳል ያድጋል ይሞታል እንደግና ዙሩ ይቀጥላል። በጠቅላላው ግብፅ የሄደው ውሃ በተን በእንፋሎት መልክ ተመልሶ ወደ ኢትዬዽያ ይመጣል። አንተ ያየኸ የወንዝ ጀረቱን ወድ ግብፅ መሄዱን ነው። ግን ከግብፅ የወድ ኢትዬዽያ የሚተመውን ጉም አይተኸዋል ወይ በስማይ ላይ አየትንሳፈፈ የሚጎርፈውን ጉም ወድ ኢትዬዽያ አይተኸዋል ወይ ። አንዱን ስንስለት በጥስ ውሃውን ከመዝነብ ታቆመዋለህ ። አዎ ትንሽ ዝናብ ታገኝ ይሆናል ከኢትዬዽያም የሚተነው ጉም ግን ለዘላለም አይዘልቅምና። ሁላችንንም ተባብረን መኖር አለብን አንዳችን አንዳንችንን ሳንጎዳ።

Post Reply