ኢትዮጵያ እግዜር የጣለባት ጎረቤቶች ያልሰለጠኑ የዐረብ ሊግ አገራት ስለሆኑ - ከኬንያ ጋር ጥብቅ ትስስር ያሻታል በተለይ ወደብ ላይ።
ኬንያ የተሻለች የሰለጠነች ፣ የተረጋጋ የፓለቲካ አስተዳደር፣ የዐረብ ሊግ እጅ ነፃ የሆነች፣ ሰላማዊ እምነት የምትከተል አገር ስለሆነች ለኢትዮጵያ ዘላቂ የኢኮኖሚ እና የባህር በር ትርጉም ያለው ስትራቴጅካዊ ምርጫ ትሆናለች። ከዘላቂ ሰላም እና ጥቅም አንፃር ከኬንያ ጋር የሚደረግ የመዋዕለ ንዋይ ፍሰት እጅግ ዕርባና አለው። ኢትዮጵያ በአንድ ቁጥር ደረጃ ልታስብበት ይገባል። ይኸን ያህል ሺ ዓመታት ብቻዋን ከአክራሪ ዐረብ አገራት ጋር ተቋቁማ እራሷን በክብር ዴሴት ያቆያቸ ብቸኛ አገር ናት - ከምዕራባዊያን በፊት። አሁን የተሻለ ዘመን ላይ ዓለም ደርሳ እያለች ካልሰለጠነ መንጋ ዐረብ ሊግ አገራት ታዳሚዎች ጋር ጊዜያችንን እና ሃብታችንን አናባክን።
-
- Senior Member
- Posts: 11071
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
-
- Member+
- Posts: 8494
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ኢትዮጵያ እግዜር የጣለባት ጎረቤቶች ያልሰለጠኑ የዐረብ ሊግ አገራት ስለሆኑ - ከኬንያ ጋር ጥብቅ ትስስር ያሻታል በተለይ ወደብ ላይ።
ታላቋ አገሬ ትግራይ የአረብ ሊግ አባል አይደለችም። የትግራይ ልዑላዊ ግዛት የሆነው አዋሽ ወንዝ የሚሰጠው የወደብ አገልግሎት ቀልጣፋና ወጪ ቆጣቢ ከመሆኑም በላይ፡ በዘመናዊ ማሽኖችና በቴክኖሎጂ የታገዘ የገቢና ወጪ ዕቃዎች የትራንዚት የመርከብና የኮንተይነር አገልግሎት የሚሰጥ፡ ሌሎች ወደቦች ላይ ሦስት ቀናትን የሚወስድ ሥራ ከ24 ሰዓት ባነሰ ጊዜ የሚያጠናቀቅ መሆኑን የዓድዋ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ይመሰክሩለታል።
-
- Senior Member
- Posts: 11071
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: ኢትዮጵያ እግዜር የጣለባት ጎረቤቶች ያልሰለጠኑ የዐረብ ሊግ አገራት ስለሆኑ - ከኬንያ ጋር ጥብቅ ትስስር ያሻታል በተለይ ወደብ ላይ።
ታዲያ ታላቋ አገርህ ዐባል እንኳን ባትሆን የዐረብ ሊግ እጮኛ ታዛቢ ከሆነች - እሳት ያዬው ምን ለየው ነው። የአዋሽ ድንገተኛ ሙላትም ሊያጥለቀልቃት ይችላል። እኔ እሷን አላምንም።
-
- Member+
- Posts: 8494
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
-
- Senior Member
- Posts: 11071
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: ኢትዮጵያ እግዜር የጣለባት ጎረቤቶች ያልሰለጠኑ የዐረብ ሊግ አገራት ስለሆኑ - ከኬንያ ጋር ጥብቅ ትስስር ያሻታል በተለይ ወደብ ላይ።
ሰላም አሳድረኝ ብላ አልጸልይም ብላ ውሃ ውስጥ ተመቻችታ እተኛለሁ ብላ የተንቀባረረችውን የእንቁራሪቷን ምሣሌ አስታወስከኝ። አፍታም አይኗን ሳትጨፍን ቤታቸው በምሽት የተቃጠለባቸው መንደረኞች በእንስራ ቀድተው ለእሳት ማጥፊያ እንዳደረጓት። ሁሉ ነገር ሁሉ ፀጋ በኢትዮጵያ በጎፈቃድ ላይ የተመሰረተ ነው።