Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Selam/
Member
Posts: 3855
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

ትንቢተ ኢሳይያስ 19: የግብጽ ፍጻሜ

Post by Selam/ » 08 Mar 2020, 11:00

ትንቢተ ኢሳይያስ 19:
1
ስለ ግብጽ የተነገረ ሸክም። እነሆ፥ እግዚአብሔር በፈጣን ደመና እይበረረ ወደ ግብጽ ይመጣል የግብጽም ጣዖታት በፊቱ ይርዳሉ፥ የግብጽም ልብ በውስጥዋ ይቀልጣል።
2
ግብጻውያንን በግብጻውያን ላይ አስነሣለሁ ወንድምም ወንድሙን፥ ሰውም ባልንጀራውን፥ ከተማም ከተማን፥ መንግሥትም መንግሥትን ይወጋል።
3
የግብጽም መንፈስ በውስጥዋ ባዶ ይሆናል፥ ምክራቸውንም አጠፋለሁ እነርሱም ጣዖቶቻቸውን በድግምት የሚጠነቍሉትንም መናፍስት ጠሪዎቻቸውንም ጠንቋዮቻቸውንም ይጠይቃሉ።
4
ግብጻውያንንም በጨካኝ ጌታ እጅ አሳልፌ እሰጣለሁ ጨካኝ ንጉሥም ይገዛቸዋል ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፦
5
ውኆችም ከባሕር ይደርቃሉ፥ ወንዙም ያንሳል ደረቅም ይሆናል።
6
ወንዞቹም ይገማሉ፥ የግብጽም መስኖች ያንሳሉ ይደርቃሉም ደንገልና ቄጤማ ይጠወልጋሉ።
7
በዓባይ ወንዝ ዳር ያለው መስክ በዓባይም ወንዝ አጠገብ የተዘራ እርሻ ሁሉ ይደርቃል፥ ይበተንማል፥ አይገኝምም።
8
ዓሣ አጥማጆቹ ያዝናሉ፥ በዓባይም ወንዝ መቃጥን የሚጥሉት ሁሉ ያለቅሳሉ፥ በውኆችም ላይ መረብ የሚዘረጉት ይዝላሉ።
9
የተበጠረውንም የተልባ እግር የሚሠሩ፥ ነጩንም ልብስ የሚሠሩ ሸማኔዎች ያፍራሉ።
10
ደገፋዎችዋም ሁሉ ይሰባበራሉ፥ የደመወዘኞችም ነፍስ ትተክዛለች።
11
የጣኔዎስ አለቆች ፍጹም ሰነፎች ናቸው ፈርዖንን የሚመክሩ ጥበበኞች ምክራቸው ድንቍርና ሆነች። ፈርዖንን። እኛ የጥበበኞች ልጆች የቀደሙም ነገሥታት ልጆች ነን እንዴት ትሉታላችሁ?
12
አሁንሳ ጥበበኞችህ የት አሉ? አሁን ይንገሩህ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር በግብጽ ላይ ያሰበውን ይወቁ።
13
የጣኔዎስ አለቆች ሰነፎች ሆነዋል፥ የሜምፎስም አለቆች ተሸንግለዋል የነገዶችዋ የማዕዘን ድንጋዮች የሆኑ ግብጽን አሳቱ።
14
እግዚአብሔር የጠማምነትን መንፈስ በውስጥዋ ደባልቆአል ሰካር በትፋቱ እንዲስት እንዲሁ ግብጽን በሥራዋ ሁሉ አሳቱ።
15
ራስ ወይም ጅራት የሰሌን ቅርንጫፍ ወይም እንግጫ ቢሆን ሊሠራ የሚችል ሥራ ለግብጽ አይሆንላትም።
16
በዚያ ቀን ግብጻውያን እንደ ሴቶች ይሆናሉ፥ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርም በእነርሱ ላይ ከሚያንቀሳቅሳት ከእጁ መንቀሳቀስ የተነሣ ይሸበራሉ ይፈሩማል።
17
የይሁዳም ምድር ግብጽን የምታስደነግጥ ትሆናለች የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ከመከረባት ምክር የተነሣ ወሬዋን የሚሰማ ሁሉ ይፈራል።
18
በዚያ ቀን በግብጽ ምድር በከነዓን ቋንቋ የሚናገሩ፥ በሠራዊት ጌታ በእግዚአብሔርም የሚምሉ አምስት ከተሞች ይሆናሉ ከነዚህም አንዲቱ የጥፋት ከተማ ተብላ ትጠራለች።
19
በዚያ ቀን በግብጽ ምድር መካከል ለእግዚአብሔር መሠዊያ፥ በዳርቻዋም ለእግዚአብሔር ዓምድ ይሆናል።
20
ይህም ለሠራዊት ጌታ ለእግዚአብሔር በግብጽ ምድር ምልክትና ምስክር ይሆናል ከሚያስጨንቁአቸው የተነሣ ወደ እግዚአብሔር ይጮኻሉና፥ እርሱም መድኃኒትንና ኃያልን ሰድዶ ያድናቸዋልና።
21
በዚያም ቀን እግዚአብሔር በግብጽ የታወቀ ይሆናል፥ ግብጻውያንም እግዚአብሔርን ያውቃሉ በመሥዋዕትና በቍርባን ያመልካሉ፥ ለእግዚአብሔርም ስእለት ይሳላሉ ይፈጽሙትማል።
22
እግዚአብሔርም ግብጽን ይመታታል ይመታታል ይፈውሳታልም ወደ እግዚአብሔርም ይመለሳሉ እርሱም ይለመናቸዋል ይፈውሳቸውማል።
23
በዚያ ቀን ከግብጽ ወደ አሦር መንገድ ይሆናል፥ አሦራዊውም ወደ ግብጽ፥ ግብጻዊውም ወደ አሦር ይገባል ግብጻውያንም ከአሦራውያን ጋር ይሰግዳሉ።
24-25
የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፦ ሕዝቤ ግብጽ፥ የእጄም ሥራ አሦር፥ ርስቴም እስራኤል የተባረከ ይሁን ብሎ ይባርካቸዋልና በዚያ ቀን እስራኤል ለግብጽና ለአሦር ሦስተኛ ይሆናል፥ በምድርም መካከል በረከት ይሆናል።

https://www.nytimes.com/interactive/202 ... r-dam.html

AbebeB
Member
Posts: 4971
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ትንቢተ ኢሳይያስ 19: የግብጽ ፍጻሜ

Post by AbebeB » 08 Mar 2020, 12:13

Selam/ wrote:
08 Mar 2020, 11:00

እንዲያውም ወደ ኃላ ላይ (በምዕ 45፡14) ኢሳያይስ የሚለው ሁለቱንም ግብፅና ኢትዮጵያን ነው፡፡ ሁለቱም እግሮችሽ ስር ይወድቃሉ ይላል ቅድስቲቱን ምድርና ሕዝቤ እስራኤልን፡፡

Isa 45:14 Thus saith the LORD, The labour of Egypt, and merchandise of Ethiopia and of the Sabeans, men of stature, shall come over unto thee, and they shall be thine: they shall come after thee; in chains they shall come over, and they shall fall down unto thee, they shall make supplication unto thee, saying, Surely God is in thee; and there is none else, there is no God.

AbebeB
Member
Posts: 4971
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ትንቢተ ኢሳይያስ 19: የግብጽ ፍጻሜ

Post by AbebeB » 08 Mar 2020, 12:19

AbebeB wrote:
08 Mar 2020, 12:13

የሚያሳዝነው የኢትዮጵያ ነው፡፡ ግብፅ ሙሲልም ሀገር ነችና እግ/ር አለ የምንለው ላያስጨንቃት ይችላል፡፡ ኢትዮጵያ ግን በእግ/ር ስም የሚምሉት ደብተራዎች ገደል እንደሚከቷት እንረዳለን፡፡

Selam/
Member
Posts: 3855
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ትንቢተ ኢሳይያስ 19: የግብጽ ፍጻሜ

Post by Selam/ » 08 Mar 2020, 12:29

You're right, but I don’t see any conflict between Isa 19:1-25 and 45:14. Here is what Isa 45:14 says:

ትንቢተ ኢሳይያስ 45፤14
እግዚአብሔርም እንዲህ ይላል። የግብጽ ድካምና የኢትዮጵያ ንግድ ቁመተ ረጅሞችም የሳባ ሰዎች ወደ አንተ ያልፋሉ፤ ለአንተም ይሆናሉ እጆቻቸውም ታስረው ይከተሉሃል፤ በፊትህም ያልፋሉ፥ ለአንተም እየሰገዱ። በእውነት እግዚአብሔር በአንተ አለ፥ ከእርሱም ሌላ አምላክ የለም ብለው ይለምኑሃል።
AbebeB wrote:
08 Mar 2020, 12:13
Selam/ wrote:
08 Mar 2020, 11:00
ትንቢተ ኢሳይያስ 19:
1
ስለ ግብጽ የተነገረ ሸክም። እነሆ፥ እግዚአብሔር በፈጣን ደመና እይበረረ ወደ ግብጽ ይመጣል የግብጽም ጣዖታት በፊቱ ይርዳሉ፥ የግብጽም ልብ በውስጥዋ ይቀልጣል።
2
ግብጻውያንን በግብጻውያን ላይ አስነሣለሁ ወንድምም ወንድሙን፥ ሰውም ባልንጀራውን፥ ከተማም ከተማን፥ መንግሥትም መንግሥትን ይወጋል።
3
የግብጽም መንፈስ በውስጥዋ ባዶ ይሆናል፥ ምክራቸውንም አጠፋለሁ እነርሱም ጣዖቶቻቸውን በድግምት የሚጠነቍሉትንም መናፍስት ጠሪዎቻቸውንም ጠንቋዮቻቸውንም ይጠይቃሉ።
4
ግብጻውያንንም በጨካኝ ጌታ እጅ አሳልፌ እሰጣለሁ ጨካኝ ንጉሥም ይገዛቸዋል ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፦
5
ውኆችም ከባሕር ይደርቃሉ፥ ወንዙም ያንሳል ደረቅም ይሆናል።
6
ወንዞቹም ይገማሉ፥ የግብጽም መስኖች ያንሳሉ ይደርቃሉም ደንገልና ቄጤማ ይጠወልጋሉ።
7
በዓባይ ወንዝ ዳር ያለው መስክ በዓባይም ወንዝ አጠገብ የተዘራ እርሻ ሁሉ ይደርቃል፥ ይበተንማል፥ አይገኝምም።
8
ዓሣ አጥማጆቹ ያዝናሉ፥ በዓባይም ወንዝ መቃጥን የሚጥሉት ሁሉ ያለቅሳሉ፥ በውኆችም ላይ መረብ የሚዘረጉት ይዝላሉ።
9
የተበጠረውንም የተልባ እግር የሚሠሩ፥ ነጩንም ልብስ የሚሠሩ ሸማኔዎች ያፍራሉ።
10
ደገፋዎችዋም ሁሉ ይሰባበራሉ፥ የደመወዘኞችም ነፍስ ትተክዛለች።
11
የጣኔዎስ አለቆች ፍጹም ሰነፎች ናቸው ፈርዖንን የሚመክሩ ጥበበኞች ምክራቸው ድንቍርና ሆነች። ፈርዖንን። እኛ የጥበበኞች ልጆች የቀደሙም ነገሥታት ልጆች ነን እንዴት ትሉታላችሁ?
12
አሁንሳ ጥበበኞችህ የት አሉ? አሁን ይንገሩህ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር በግብጽ ላይ ያሰበውን ይወቁ።
13
የጣኔዎስ አለቆች ሰነፎች ሆነዋል፥ የሜምፎስም አለቆች ተሸንግለዋል የነገዶችዋ የማዕዘን ድንጋዮች የሆኑ ግብጽን አሳቱ።
14
እግዚአብሔር የጠማምነትን መንፈስ በውስጥዋ ደባልቆአል ሰካር በትፋቱ እንዲስት እንዲሁ ግብጽን በሥራዋ ሁሉ አሳቱ።
15
ራስ ወይም ጅራት የሰሌን ቅርንጫፍ ወይም እንግጫ ቢሆን ሊሠራ የሚችል ሥራ ለግብጽ አይሆንላትም።
16
በዚያ ቀን ግብጻውያን እንደ ሴቶች ይሆናሉ፥ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርም በእነርሱ ላይ ከሚያንቀሳቅሳት ከእጁ መንቀሳቀስ የተነሣ ይሸበራሉ ይፈሩማል።
17
የይሁዳም ምድር ግብጽን የምታስደነግጥ ትሆናለች የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ከመከረባት ምክር የተነሣ ወሬዋን የሚሰማ ሁሉ ይፈራል።
18
በዚያ ቀን በግብጽ ምድር በከነዓን ቋንቋ የሚናገሩ፥ በሠራዊት ጌታ በእግዚአብሔርም የሚምሉ አምስት ከተሞች ይሆናሉ ከነዚህም አንዲቱ የጥፋት ከተማ ተብላ ትጠራለች።
19
በዚያ ቀን በግብጽ ምድር መካከል ለእግዚአብሔር መሠዊያ፥ በዳርቻዋም ለእግዚአብሔር ዓምድ ይሆናል።
20
ይህም ለሠራዊት ጌታ ለእግዚአብሔር በግብጽ ምድር ምልክትና ምስክር ይሆናል ከሚያስጨንቁአቸው የተነሣ ወደ እግዚአብሔር ይጮኻሉና፥ እርሱም መድኃኒትንና ኃያልን ሰድዶ ያድናቸዋልና።
21
በዚያም ቀን እግዚአብሔር በግብጽ የታወቀ ይሆናል፥ ግብጻውያንም እግዚአብሔርን ያውቃሉ በመሥዋዕትና በቍርባን ያመልካሉ፥ ለእግዚአብሔርም ስእለት ይሳላሉ ይፈጽሙትማል።
22
እግዚአብሔርም ግብጽን ይመታታል ይመታታል ይፈውሳታልም ወደ እግዚአብሔርም ይመለሳሉ እርሱም ይለመናቸዋል ይፈውሳቸውማል።
23
በዚያ ቀን ከግብጽ ወደ አሦር መንገድ ይሆናል፥ አሦራዊውም ወደ ግብጽ፥ ግብጻዊውም ወደ አሦር ይገባል ግብጻውያንም ከአሦራውያን ጋር ይሰግዳሉ።
24-25
የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፦ ሕዝቤ ግብጽ፥ የእጄም ሥራ አሦር፥ ርስቴም እስራኤል የተባረከ ይሁን ብሎ ይባርካቸዋልና በዚያ ቀን እስራኤል ለግብጽና ለአሦር ሦስተኛ ይሆናል፥ በምድርም መካከል በረከት ይሆናል።

https://www.nytimes.com/interactive/202 ... r-dam.html
እንዲያውም ወደ ኃላ ላይ (በምዕ 45፡14) ኢሳያይስ የሚለው ሁለቱንም ግብፅና ኢትዮጵያን ነው፡፡ ሁለቱም እግሮችሽ ስር ይወድቃሉ ይላል ቅድስቲቱን ምድርና ሕዝቤ እስራኤልን፡፡

Isa 45:14 Thus saith the LORD, The labour of Egypt, and merchandise of Ethiopia and of the Sabeans, men of stature, shall come over unto thee, and they shall be thine: they shall come after thee; in chains they shall come over, and they shall fall down unto thee, they shall make supplication unto thee, saying, Surely God is in thee; and there is none else, there is no God.

Selam/
Member
Posts: 3855
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ትንቢተ ኢሳይያስ 19: የግብጽ ፍጻሜ

Post by Selam/ » 08 Mar 2020, 12:35

Matthew 7: Do not judge, or you too will be judged.
You seem to be taking over the work of God. Jews are the most hated people on earth. If it were for the Arabs and Europeans, they would have been erased from earth. But no one can alter God’s words. No “but” and no “if”
AbebeB wrote:
08 Mar 2020, 12:19
AbebeB wrote:
08 Mar 2020, 12:13
Selam/ wrote:
08 Mar 2020, 11:00
ትንቢተ ኢሳይያስ 19:
1
ስለ ግብጽ የተነገረ ሸክም። እነሆ፥ እግዚአብሔር በፈጣን ደመና እይበረረ ወደ ግብጽ ይመጣል የግብጽም ጣዖታት በፊቱ ይርዳሉ፥ የግብጽም ልብ በውስጥዋ ይቀልጣል።
2
ግብጻውያንን በግብጻውያን ላይ አስነሣለሁ ወንድምም ወንድሙን፥ ሰውም ባልንጀራውን፥ ከተማም ከተማን፥ መንግሥትም መንግሥትን ይወጋል።
3
የግብጽም መንፈስ በውስጥዋ ባዶ ይሆናል፥ ምክራቸውንም አጠፋለሁ እነርሱም ጣዖቶቻቸውን በድግምት የሚጠነቍሉትንም መናፍስት ጠሪዎቻቸውንም ጠንቋዮቻቸውንም ይጠይቃሉ።
4
ግብጻውያንንም በጨካኝ ጌታ እጅ አሳልፌ እሰጣለሁ ጨካኝ ንጉሥም ይገዛቸዋል ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፦
5
ውኆችም ከባሕር ይደርቃሉ፥ ወንዙም ያንሳል ደረቅም ይሆናል።
6
ወንዞቹም ይገማሉ፥ የግብጽም መስኖች ያንሳሉ ይደርቃሉም ደንገልና ቄጤማ ይጠወልጋሉ።
7
በዓባይ ወንዝ ዳር ያለው መስክ በዓባይም ወንዝ አጠገብ የተዘራ እርሻ ሁሉ ይደርቃል፥ ይበተንማል፥ አይገኝምም።
8
ዓሣ አጥማጆቹ ያዝናሉ፥ በዓባይም ወንዝ መቃጥን የሚጥሉት ሁሉ ያለቅሳሉ፥ በውኆችም ላይ መረብ የሚዘረጉት ይዝላሉ።
9
የተበጠረውንም የተልባ እግር የሚሠሩ፥ ነጩንም ልብስ የሚሠሩ ሸማኔዎች ያፍራሉ።
10
ደገፋዎችዋም ሁሉ ይሰባበራሉ፥ የደመወዘኞችም ነፍስ ትተክዛለች።
11
የጣኔዎስ አለቆች ፍጹም ሰነፎች ናቸው ፈርዖንን የሚመክሩ ጥበበኞች ምክራቸው ድንቍርና ሆነች። ፈርዖንን። እኛ የጥበበኞች ልጆች የቀደሙም ነገሥታት ልጆች ነን እንዴት ትሉታላችሁ?
12
አሁንሳ ጥበበኞችህ የት አሉ? አሁን ይንገሩህ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር በግብጽ ላይ ያሰበውን ይወቁ።
13
የጣኔዎስ አለቆች ሰነፎች ሆነዋል፥ የሜምፎስም አለቆች ተሸንግለዋል የነገዶችዋ የማዕዘን ድንጋዮች የሆኑ ግብጽን አሳቱ።
14
እግዚአብሔር የጠማምነትን መንፈስ በውስጥዋ ደባልቆአል ሰካር በትፋቱ እንዲስት እንዲሁ ግብጽን በሥራዋ ሁሉ አሳቱ።
15
ራስ ወይም ጅራት የሰሌን ቅርንጫፍ ወይም እንግጫ ቢሆን ሊሠራ የሚችል ሥራ ለግብጽ አይሆንላትም።
16
በዚያ ቀን ግብጻውያን እንደ ሴቶች ይሆናሉ፥ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርም በእነርሱ ላይ ከሚያንቀሳቅሳት ከእጁ መንቀሳቀስ የተነሣ ይሸበራሉ ይፈሩማል።
17
የይሁዳም ምድር ግብጽን የምታስደነግጥ ትሆናለች የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ከመከረባት ምክር የተነሣ ወሬዋን የሚሰማ ሁሉ ይፈራል።
18
በዚያ ቀን በግብጽ ምድር በከነዓን ቋንቋ የሚናገሩ፥ በሠራዊት ጌታ በእግዚአብሔርም የሚምሉ አምስት ከተሞች ይሆናሉ ከነዚህም አንዲቱ የጥፋት ከተማ ተብላ ትጠራለች።
19
በዚያ ቀን በግብጽ ምድር መካከል ለእግዚአብሔር መሠዊያ፥ በዳርቻዋም ለእግዚአብሔር ዓምድ ይሆናል።
20
ይህም ለሠራዊት ጌታ ለእግዚአብሔር በግብጽ ምድር ምልክትና ምስክር ይሆናል ከሚያስጨንቁአቸው የተነሣ ወደ እግዚአብሔር ይጮኻሉና፥ እርሱም መድኃኒትንና ኃያልን ሰድዶ ያድናቸዋልና።
21
በዚያም ቀን እግዚአብሔር በግብጽ የታወቀ ይሆናል፥ ግብጻውያንም እግዚአብሔርን ያውቃሉ በመሥዋዕትና በቍርባን ያመልካሉ፥ ለእግዚአብሔርም ስእለት ይሳላሉ ይፈጽሙትማል።
22
እግዚአብሔርም ግብጽን ይመታታል ይመታታል ይፈውሳታልም ወደ እግዚአብሔርም ይመለሳሉ እርሱም ይለመናቸዋል ይፈውሳቸውማል።
23
በዚያ ቀን ከግብጽ ወደ አሦር መንገድ ይሆናል፥ አሦራዊውም ወደ ግብጽ፥ ግብጻዊውም ወደ አሦር ይገባል ግብጻውያንም ከአሦራውያን ጋር ይሰግዳሉ።
24-25
የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፦ ሕዝቤ ግብጽ፥ የእጄም ሥራ አሦር፥ ርስቴም እስራኤል የተባረከ ይሁን ብሎ ይባርካቸዋልና በዚያ ቀን እስራኤል ለግብጽና ለአሦር ሦስተኛ ይሆናል፥ በምድርም መካከል በረከት ይሆናል።

https://www.nytimes.com/interactive/202 ... r-dam.html
እንዲያውም ወደ ኃላ ላይ (በምዕ 45፡14) ኢሳያይስ የሚለው ሁለቱንም ግብፅና ኢትዮጵያን ነው፡፡ ሁለቱም እግሮችሽ ስር ይወድቃሉ ይላል ቅድስቲቱን ምድርና ሕዝቤ እስራኤልን፡፡

Isa 45:14 Thus saith the LORD, The labour of Egypt, and merchandise of Ethiopia and of the Sabeans, men of stature, shall come over unto thee, and they shall be thine: they shall come after thee; in chains they shall come over, and they shall fall down unto thee, they shall make supplication unto thee, saying, Surely God is in thee; and there is none else, there is no God.
የሚያሳዝነው የኢትዮጵያ ነው፡፡ ግብፅ ሙሲልም ሀገር ነችና እግ/ር አለ የምንለው ላያስጨንቃት ይችላል፡፡ ኢትዮጵያ ግን በእግ/ር ስም የሚምሉት ደብተራዎች ገደል እንደሚከቷት እንረዳለን፡፡

Digital Weyane
Member
Posts: 3361
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ትንቢተ ኢሳይያስ 19: የግብጽ ፍጻሜ

Post by Digital Weyane » 08 Mar 2020, 12:41

ዲክታቶር ኢሳይያስ ስለ ግብፅ ከተተነበየው ትንቢት ጋር አልስማም።

ድል ለፈርዖንና ለሰራዊቱ!!

Selam/
Member
Posts: 3855
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ትንቢተ ኢሳይያስ 19: የግብጽ ፍጻሜ

Post by Selam/ » 08 Mar 2020, 12:50

😂 😂 😂
Digital Weyane wrote:
08 Mar 2020, 12:41
ዲክታቶር ኢሳይያስ ስለ ግብፅ ከተተነበየው ትንቢት ጋር አልስማም።

ድል ለፈርዖንና ለሰራዊቱ!!

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 1276
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ትንቢተ ኢሳይያስ 19: የግብጽ ፍጻሜ

Post by Sam Ebalalehu » 08 Mar 2020, 12:55

Abebe b, Egypt is not a moslem country as you claimed. The great majority of Egyptians are Moslems, but there are a significant number of Egyptians who are Orthodox Christians. Do not write them off.

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 1276
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ትንቢተ ኢሳይያስ 19: የግብጽ ፍጻሜ

Post by Sam Ebalalehu » 08 Mar 2020, 12:55

Abebe b, Egypt is not a moslem country as you claimed. The great majority of Egyptians are Moslems, but there are a significant number of Egyptians who are Orthodox Christians. Do not write them off.

AbebeB
Member
Posts: 4971
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ትንቢተ ኢሳይያስ 19: የግብጽ ፍጻሜ

Post by AbebeB » 08 Mar 2020, 13:34

Sam Ebalalehu wrote:
08 Mar 2020, 12:55
Abebe b, Egypt is not a moslem country as you claimed. The great majority of Egyptians are Moslems, but there are a significant number of Egyptians who are Orthodox Christians. Do not write them off.
Sam,
have you ever heard about mean (average) and its demarcated implication? In habesha psychology, I don't think that it is there! kkkkk

tlel
Member
Posts: 1302
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: ትንቢተ ኢሳይያስ 19: የግብጽ ፍጻሜ

Post by tlel » 08 Mar 2020, 22:29

ኣብዛኛው ሰው ጦርነትን ኣፍቅሮ እናሸንፋለን ብሎ መፎከር የኢትዮዺያንና የግብፅ የጥንት ኣንድ ደም ህዝብ ሱዳንም ጨምሮ። በዚህ ጦርነት ወንድም ወንድሙን ለመግደል ቢላ መሳልን ኣይገነዘቡም። ኣብዛኛው ወደ ሞት የሚላከው ጠይሞቹ ለብዙ ኣመት በሜድትሬያን በኣረብ በቅኝ ገዚዎች ነው። ዛሬ እላይ የተቀመጡት እነዚሁ ናቸው። ኢትዮዺያም ውስጥ ቢላ የሚሳለው ኢትዮዺያዊ ነኝ የሚለው ላይ ነው። መጥፎዎቹ የሚሰሩት ሌላ ኤምፓየርን ከውጭ የሚመጣን ለማስቀመጥ ነው እነዚህ የጥንት ሰዎችን ኣገዳድሎ። ትንቢት ይሁን ኣይሁን መ፨ቅዱስም ሆነ ቁራን የቀያየሩት ነገር ኣለ ውስጡ ዛሬ ለማበጣበጥ እንዲመቻቸው።

Post Reply