ዘገባው አማርኛን ወንዝ የማይሻገር (local) ወይም በስደት የሚነገር ነው ብሎታል፡፡ አፋን ኦሮሞን ግን የአፍርካ ቋንቋ እና 40 የሚነገር ብሎታል፡፡
ይህ መረጃ አማርኛ የኦፊሴል ቋንቋ ነው ስለአለው አፍ መፍቻቸው አፋን ኦሮሞ የሆኑትም እንደ አማርኛ ተናጋሪ ተቆጥረው የአማርኛ ተናጋሪን ብዛት ከፍ እንዲል ማስቻሉን ፍንትው አድርጎ ያሳዬ ነው፡፡ በተቃራኒው ግን አፋን ኦሮሞ የሚነገረው በአፍርካ ቀንድ ባሉ በርካታ ሀገራት መሆኑን ይፋ አድርጎአል፡፡ የተናጋሪው ብዛትም የተሰላው አፍ መፍቻቸው አፋን ኦሮሞ የሁትን በመቁጠር እንደሆነ ለመረዳት (intuitively) አስተጋሪ አይደለም፡፡ አማርኛን ውርደት ከወደኃላ ነው ይሉሀል ይኸ ነው፡፡