Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

ወያኔ ኢትዮዺያውያንን ኣስተሳሰብ የሌለው ህዝብ ኣድርጎት እንደሄደ

Post by tlel » 28 Feb 2020, 01:03

እንዴት ኢትዮዺያውያን በወያኔ መጨቆናቸውን ብቻ ሳይሆን ኣስተሳሰብ የሌለው ህዝብ ኣድርጎት እንደሄደ
ህዝቡ ወያኔ ባስቀመጠለት ወጥመድ በቀላሉ እንደሚገባ። በተለይ ተማረ ታሪክ ያውቃል የተባለው ይብስበታል። መለስ ዘናዊ ለኢትዮዺያ ያዘነ ይመስል በድንገት ኣባይ ይገደብ ገንዘብ ኣዋጡ ሲል የኢትዮዺያ ህዝብ ላይ ቁማር እየተጫወተ ነበር። ዛሬ ኢትዮዺያ ኣደጋ ላይ እንደምትሆን ጠንቅቆ ያውቅ ነበር። ሆይ ሆይ ያሉት ኢትዮዺያውያን ግን ይህንን ኣደጋ ግምት ውስጥ ሳያስገቡ የመለስ ራዕይ የኛ ነው ብለው ኣጨበጨቡ። መንግስቱ ሃማርያም እንኳን ቢያደርገው ኖሮ ገዳይ ቢሆንም ኣገሩን ስለሚወድ ስለ ኣባይ ጉዳይ በጥንቃቄ ያደርገው ነበር ግን ልክ እንደ ጃንሆይ ጊዜው ኣልነበረምና ምክንያትም ነበራቸው። በህዋሃት ጊዜ ኣገርን ከፋፍሎ ኣደህይቶ ኣዳክሞ ከውጭ ሃይል ጋር እስኪ ሞክሩን እንገነበዋለን ማለት መለስ ኣውቆ ያደረገው የ ግብፅ ወዳጅ እንጂ ጠላት ኣይደለም። ምክንያቱም ግብጽና የምራብ ግብረ ኣበሮቿ ኢትዮዺያን የበለጠ እንደሚያጠቁ ማንም የሚያውቀው ግልፅ ነበር። ዛሬ ዳያስፖራው ሰልፍ ሲወጣ ኣሜሪካን በመውቀስ ለምን የኣባይ ተደራዳሪ ለግብፅ እንደሆነ ህዋሃት ኢትዮዺያውያንን ከምእራብ ኣለም ጋር በተለይም ከኣሜሪካ ለማጋጨት ስለሆነ፣ ይኸው ዳያስፖራው እንደ ሞኝ ህዋሃት የሚፈልገውን ሰልፍ መውጣት ጀመሩ ነገ ምን ሊሆን እንደሚችል ሳይገነዘቡ። መጀመርያውኑ መለስ ዘናዊ ለተንኮል ያረገውን ኢትዮዺያውያን ማረግ የለባቸውም። ለነገሩ ኢትዮጲያውያን መለስ ኣባይ ይገደብ ያለ ጊዜ ጭራሹን ስለ ኣባይ መገደብ ሳይሆን ሃሳባቸው የህዋሃት ጭቆና ነብር እንኳን ስለ ኣባይ ግደባ ሊያስቡ ይቅርና። ስለዚህ የዛሬ ኣባይ ግደባ ነገር ኣላስፈላጊ ኣገሪቱን በደካማነቷ የመለስን ራእይ በጅ ኣዙር ለማስፈጸም ነው። የሱ ራእይ ኢትዮዺያን ጦርነት ውስጥ በተለይ ኣማራን ኣዳክሞ በኣባይ ምክንያት ትግርኛ ተናጋሪው ወይ ጠቅልሎ ለመግዛት ወይ ኣገሩን ገነጣጥሎ ታላቋን ትግርኛ ተናጋሪ ኣገር ለመፍጠር ነው።

ዶር ኣብይ ስልጣን ከወሰደ ጀምሮ ህዋሃት ብዙ ጥቃት ሞክረው ነበር ኣልተሳካም። ኣሁን ዶር ኣብይን ለማንበርከክ የመጨረሻውን ካርድ እንደ እንቁ የሚሳሱላት ኢትዮጲያን ለማሸነፍ ወይም ለመሰባበር የሚያስችላቸውን ቁማር ዛሬ ኣወጡት ይህም የኣባይን ጉዳይ ነው። ዶር ኣብይን ከስልጣን ለማውረድ የሚያስችላቸውን የኣባይ ጉዳይ ምክንያት ኣሁን ዶር ኣብይ ለነሱ እንዲሰግድ ያስችላቸዋል። ለዚህ ነው ኣንዳንድ ወያኔዎችም የተለቀቁት። በመጨረሻም ከነሱም ጋር ኣብሮ እንዲሰራ ያስችላቸዋል እንኳን ፍርድ ቤት ሊቀርቡ