Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11112
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

እነኝህ የጨቆኝ መሪዎች መርሆዎች መሪወቻቸውን በሉ- ተፈጥሮን በቁጥጥር ሥር እናውለዋለን ደርግን ሲጥል፣ ጥልቅ ተሃዲሶ ደግሞ ወያኔን ቀበረው። ያረጀ ሰማይ እና መንግስት መርገምትአባባል

Post by Abere » 27 Feb 2020, 09:51

እነኝህ የጨቆኝ መሪዎች መርሆዎች መሪወቻቸውን በሉ ተፈጥሮን በቁጥጥር ሥር እናውለዋለን ደርግን ሲጥል፣ ጥልቅ ተሃዲሶ ደግሞ ወያኔን ቀበረው። ሦስተኛ ህዝባዊ አባባል ግን በእራሱ በህዝብ ላይ መርገምት አፈሰሰ እርሱም ያረጀ ሰማይ እና የረጀ የኃይለሥላሴ መንግስት የጥጋብ ንግግር ሰማይሙም ዝናብ ከልክሎ ድርቅ እና ርሃብ ፣ የቀኃሥ መንግስት መውደቅም የዋይታ፣ ዕልቂት እና የሠላም ዐልባ የደርግ እና ወያኔ መሪዎችን አፈራ። አሁንስ አይበቃም ፣ ከባለፈው አንማርምወይ?