Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Horus
Senior Member+
Posts: 30903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኤርሚያስ አመልጋና አሊባባ፡ ይህ ሰው የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ወደ ሚቀጥለው እስትራቶስፊር ይመጥቃል !! Welqite Business School - Ermiyas' Next Project !!

Post by Horus » 26 Feb 2020, 03:02

የቲያትር ዲፓርትመንት ከኢትዮጵያ አንደኛ ለመሆን ነው ሚሰራው ፣ በቃ ይህ ነው ራእይና ጥረት ማለት !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኤርሚያስ አመልጋና አሊባባ፡ ይህ ሰው የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ወደ ሚቀጥለው እስትራቶስፊር ይመጥቃል !! Welqite Business School - Ermiyas' Next Project !!

Post by Horus » 26 Feb 2020, 03:22

እኔ ይህን ጥሪ ከዚህ ቀደምም አድርጌዋለሁ ። እዚያ በየአለሙ ቁጥር ስፍር የሌላችሁ የጉራጌ ምሁራን ሊቃውንት ፣ ጠቢባን፣ የንግድ ስኬታሞች እንዳላችሁ እናቃልን !!

እኮ መቼ ነው የጉራጌ ምርምር ኢንስቲቲዩት ምናቃቁመው ? መልሱልኝ !!!

gagi
Member
Posts: 627
Joined: 16 Jun 2013, 16:34

Re: ኤርሚያስ አመልጋና አሊባባ፡ ይህ ሰው የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ወደ ሚቀጥለው እስትራቶስፊር ይመጥቃል !! Welqite Business School - Ermiyas' Next Project !!

Post by gagi » 26 Feb 2020, 06:34

Obviously, Ermias Amelga, has extraordinary entrepreneurial skills. However, he seems also to have extraordinarily manipulative (not to say defrauding) ability. I carefully read his biography ኤርሚያስ አመልጋ፤ የማይሰበረው) and the major stories related to him.

The biography presents Ermias in a highly exaggerated manner- he is described as almost a super genious in the field of business who dominated the Wall Street at one point in the past. The description in the book does not match with most of the allegations made against him. For me, he seems to have some of the traits of Bernie Madoff- the American who is convicted for ponzi schemes that he ran for years.

Anyways, I am happy he is now free. He had the potential to do good for himself and society if he can overcome the temptation of seeking gratification from outsmarting ordinary people

Horus
Senior Member+
Posts: 30903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኤርሚያስ አመልጋና አሊባባ፡ ይህ ሰው የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ወደ ሚቀጥለው እስትራቶስፊር ይመጥቃል !! Welqite Business School - Ermiyas' Next Project !!

Post by Horus » 26 Feb 2020, 23:37

Gagi,

ለእኔ ያ ሁሉ ታሪክ ነው ። ኢርሚያ ዎል እስትሪት ኤቲካል ትርደር ነበር ወይስ ሽሩድ እዚያ የነበሩ ይከራከሩበት ። እኔ አሁን የጻፈው የህይወቱን ታሪክ አላነበብኩም ። ያም ምንም አያረግልኝም ። ልክ የቤተሰቡ ታሪክ አሁን ምንም እነደማያረግልኝ ማለት ነው ። ለታሪክ ለታሪክ ከሆነ ኤርሚያስ መስፍን ነው ፣ ከሰባት ቤት ጉራጌ ነጋሲ ቤተሰብ ነው የሚወለድ ። ራሱ ያያቱ ስም አመልጋ ማለት ግርማዊ፣ ታላቅ፣ ማጀስቲ ማለት ነው ይህ ሁሉ እሱም ራሱ ብዙ ዋጋ አይሰጠውም ። ሌላውን ታሪክ እንዲሁ ።

አሁን ዋናው እሱ ስራውን ሰፋ አድርጎ እንዳልኩት በምድረ ጉራጌ አንድ ከፍተኛ የንግድ ት/ቤት ማቆም አለበት ። ብሎም ወልቂጤ ኡኒቨሲቲ ሌክቸር እያረገ አዲሱን ትውልድ ማስተማር የደረበት እድሜ ላይ ነው። እኔ ከሱ ብዙ እጠብቃለሁ፣ ሌሎች ወደዱት ጠሉት ፋይዳ የለውም ።

Post Reply