Page 1 of 1

አቶ ስየ አብርሃ ኢትዮጵያዊ ጀግና መሪና የ በሰለ አስተሳሰብ አንዳላቸው አሳዩ

Posted: 23 Feb 2020, 06:40
by EthioRedSea
በቀርቡ በተደረገው ቃል ምልልስ አቶ ስዬ አብርሃ የበሰሉ መርና የአገራችን ኢትዮጵያ አለኝታ መሪ መሆናቸው አያአትራጠርም :; ኢሳያስ አፈወርቅ የሚባል አብድ አሁንም ጦርነት የጀመርቸው ኢትዮጵያ ናት አያሌ ኤርትራ አንዴ "victim" አራሦዥን በማቅረብ ላይ ናት:; የኢትዮጵያ ሕዝብ ግን ሀቁን ያዉቃል :: ባደመም ለእርትራ አንድትሰጥ የተደረገው EEBC የተባለው ፍርድ በት በተሳተ መርጃ የተሳሳተ ፍርድ አንድ ሰጥ ተደርጎአል ። ስለዚህም ነው ባድድሜ የኢትዮጵያ ናት የምንለው: የፍርድ ቤቱ ወሳኔ ተቀባይነት የለውም ;:

አቶ ስዬ አብርሃ ኢትዮጵያ ውነታቸውን አርገጋግጠዋል ;; ትግራይ የተወለዱ ኢትዮጵያዊ ናቸው ::

ረጅም አድሜ ይስጥልን ! ለኢትዮጵያ ህልወና የሚደርገው ትግል ይቀጥላል !

Re: አቶ ስየ አብርሃ ኢትዮጵያዊ ጀግና መሪና የ በሰለ አስተሳሰብ አንዳላቸው አሳዩ

Posted: 23 Feb 2020, 07:12
by Gbitew
Absolutely untrue!

Re: አቶ ስየ አብርሃ ኢትዮጵያዊ ጀግና መሪና የ በሰለ አስተሳሰብ አንዳላቸው አሳዩ

Posted: 23 Feb 2020, 09:21
by EthioRedSea
The interview he gave was patriotic and pro-Ethiopia but not against the interests of the Eritrean people. Oppressed Eritreans are always welcome in Ethiopia.The problem is with Shaebya Eritreans or Eritreans who blindly support Issayas Afewerki.

Re: አቶ ስየ አብርሃ ኢትዮጵያዊ ጀግና መሪና የ በሰለ አስተሳሰብ አንዳላቸው አሳዩ

Posted: 23 Feb 2020, 10:07
by EthioRedSea
Seye Abraha is seen as looser and traitor for many Tigryans as he allowed Meles Zenawi back to power. He should have sent Meles Zenawi to prison and we would have been saved a lot of miseries and humiliation