Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

AbebB እነ አቤ የት ጠሩ ጀዋር እና ለማ ሀገር ይመራሉ እያሉ ሚይናፉ

Post by Jirta » 23 Feb 2020, 03:22

ጀውር አላማሞ አቋምም ሀሳብም የሉውም:: ደጋፊዎች ደግሞ እነ አቤ አምሮ የላቸውም:: ለማ ትሳስቶ ነው:: ግን አሁን በቅርቡ ወይ ኦነግን ወይም ኦፌኮን ኡቀላቀላል::
ዋናዋ ደግሞ ቄሮ ናት :: አሁን ሰለፍ በተደረገባቸው ከተሞች በሙሉ በኘብራትተለቅመው ጠፍተዋል::
ቄሮ ድሮም ቢሆን የጉም ፀሀይ ነው::: በሌሎች ትእግስት የጀገነ::

AbebB ደግሞ ምላሱን ውጧል::