Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: Never forget - TPLF Crimes after losing election to Kinijit

Post by Weyane.is.dead » 25 Feb 2020, 19:42

Funny enough tplf rats think Ethiopians adore them :lol: :lol: :lol:
Selam/ wrote:
25 Feb 2020, 18:11
ቅቅናም ሟርተኛ ወያኔ - ሰይጣን ስምህን ይጥራውና፣ የአምላክን ስም ስትጠራ ትንሽ አይሰቀጥጥህም? እንደ ሂሮሽማ እንሆን ነበር አትልም? አንድ ፍሬ የሚያክሉ ልጆች ለምን አደባባይ ወጡ ብሎ ሽብር-ትራሱ የሆነው መንቁራሪት ከፍርሃቱ ብዛት ወደኔ ሳይመጡ ብሎ አስጨፈጨፋቸው። ቦቅቧቃ እርጉም, ወያኔን ያስቀዘነው የ1997 ሰላማዊ ሰልፍ ይኸን ይመስል ነበር። That’s when the midget and TPLF died. KIFU!


Selam/
Senior Member
Posts: 11825
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Never forget - TPLF Crimes after losing election to Kinijit

Post by Selam/ » 26 Feb 2020, 20:28

:lol: :lol: :lol:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Never forget - TPLF Crimes after losing election to Kinijit

Post by Ethoash » 27 Feb 2020, 07:35

engineer hailu shawel of ቅንጅት ለአንድነት እና ዴሞክራሲ said

ያለቀው አልቆ የተቀሩት ዲሞክሪሲ ያገኛሉ። አስር ሚሊዬን ቢያልቁ ፺ ሚልዬኖቹ ደሞክራሲ ያገኛሉ። ያለ ሞትና ደም ዲሞክራሲ አይመጣም። ብሌ ተናግሮ ነበር። የኢንጅነሩ ልጆች በሙሉ አሜሪካ ነበሩ ይህንን ሲል።

ዶክተር ብር እና ሙዝና ብርቱካን ተቅላላው የቅንጅት አጀብ ልጆቹን አስገድሎ እነሱ ይቅርታ ጠይቀው ከእስር ተፈተው ። አሜሪካ ነው የፈረጠጡት።

እደግመዋለሁ የዲሞክራሲው አባት መለስ ፈርጥጦ ወድ ቻይና ቢሄድ ኖሮ አገሩን በትኖ ። ምን ይከስት ነበር ቅንጅት ወታደር የለውም ። ያለ ወታደር አገር መምራት አይቻልም ነበር። እንደው በጨበጣም አገር ልምራ ቢል ቅንጅት ከአቃቂ በላይ መግዛት አይችልም ኦነጎች የአማራን ክትቶኸን መጫን እኛ ላይ ብሎ ይነሳል ። ሱማሌም እንደዚሁ እንዴት በለን ነበር አገር ሆነን የምዘልቀው ። እንኳን አማራሮች ወታደር የሌላቸው ። መለስ እንኳን በዘዴ ነበር ያሽነፋቸው ካልተገነጠልን ብለው ሲያሲጨንቁት። ኦሮሞዎቹ ፶ ሺህ ወታደሮች ነበርራቸው አማሮች ደግሞ ዚሮ ወታደር።
ታድያ መሐት የሚመጣበንን ማንም አላየም ነበር ወይ ። ያለውታደር ቅንጅት ስልጣኑን ይዞ በዚያ ላይ ፈላጭ ቆራጭ ልሁን ። ሁልሽም አማርኛ ተናገር ። ጎሳ የሚባል ነገር የለም። ኦሮምኛ መናገር ጎጠኝነት ነው። አንድ ባንዲራ አንድ አገር ናት እያለ ቢገግም ማን ይስማው ነበር። እንደው እወነት ለመናገር መለስ አነበረው ወይ ከእሳት ያተረፈን ።

yes, this is very old news. but if u dont understand the ነገ የሚመጣውን ወያኔን አወርደን በቅንጅት ብንቀይረው .

የሚለውን ጣጣ በደንብ ካልተረዳነው አሁንም አብዬት አካሄደን አገሪቷን እናፈራርሳለን ።

አገሪቷ ከምትፈርስ ወያኔ ለዘላላም ይግዛ የሚል አቁዋም መያዝ አለብን።

አሁን ይህንን ስል ጎታታ አማሮች ደግሞ ሐይሌም ይህንን ሲል ነበር መንጌም ይህንን ሲል ነበር። ታድያ ንጉስ ሐይሌ ያሉት ቀረ ወይ በሚሊዬን ደም አልፈሰስም ወይ። ደርግንም ለመጣል አስር ሚልዬን ሕዝብ አላለቀም ወይ በረሀብስ አላለቅንም ወይ።

የንጉሱን መወረድ ሚሊዬን አልቆ አገራችን ያልፈረስበት ምክን ያት ። ደርግ ወታደር ስለነበረው ነበር።
መንጌ ወድቆ ወያኔዎች ያለምንም ችግር ስልጣኑን የተቀበሉት ። ወያኔዎች ወታደሮች ስለነበራቸው ነበር እንኳን ወያኔ ብቻውን ሊችለው የሽቢያ ጦርም ያስፈልገን ነበር አገሪቷን ለማረጋጋት ። ወያኔዎች በቀላሉ አነበረም ስልጣን የያዙት ሻቢያዎች ባይኖሩ ነበር እኔ በአስር ጣቴ እፈርማለሁ ወያኔዎች ብቻቸውን አይችሉትም ነበር።

ለምን ተጣሉ ለሚለው ደግሞ ሻቢያ ወያኔን እንደአሽከር ለመዘዝ ፈለገች ። መለስ እሽ ብሎ ለስባት አመት ተቀበለ። ግን የንቅት ንቀት ሻብያ ገንዘብ አትሞ ከአሁን በኋላ በዶላር ክፈለኝ ሲል መለስ ይቅርታ እዚህ ላይ ታቆማለህ ። ወደብህንንም የወሃ ማጠጫ አርገው ብሎ ወደቡን ለቀቀለት ሻቢያ ጎሮርራቸውን እናንቃበታለን የሚሉትን ወደብ አስረክቧቸው ወጣ ። የዛን ግዜ ሻቢያ ጣራ ነክታ በዳምን ያዘች ። ያ ነው ጦሩነቱን ያስከተለው እንጂ እነዚህ ሁለት አንድ ላይ ቢሆኑ ኖሮ ኢትየዸያም ኤርትራም ሲንጋፖር ይሆኑ ነበር።

መለስ ከአማሮች ጋራ ደርድር ሲጀምር ነው እኮ ነገር የተበላሽው።

Selam/
Senior Member
Posts: 11825
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Never forget - TPLF Crimes after losing election to Kinijit

Post by Selam/ » 01 Mar 2020, 13:18



Digital Weyane
Member+
Posts: 8528
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Never forget - TPLF Crimes after losing election to Kinijit

Post by Digital Weyane » 01 Mar 2020, 13:28

ዓድዋ ወያኔ ዎደ መቀሌ
ከኤርትራውያን የተዘረፈው ንብረት ዎደ ቀበሌ
ኡያሉ የዘፈኑ ቅንጅቶች ዎደ ካርቸሌ።
8) 8)

Selam/
Senior Member
Posts: 11825
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Never forget - TPLF Crimes after losing election to Kinijit

Post by Selam/ » 18 Mar 2020, 23:56



Andertan
Member
Posts: 2259
Joined: 24 Oct 2019, 16:18

Re: Never forget - TPLF Crimes after losing election to Kinijit

Post by Andertan » 18 Mar 2020, 23:57

Go Figure not only Can a Weyane be amara or Oromo a Weyane can also be white aswell Weyane is not a ethnic group Weyane is a mentality of Meles zenawi

Selam/
Senior Member
Posts: 11825
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Never forget - TPLF Crimes after losing election to Kinijit

Post by Selam/ » 04 Apr 2020, 18:25

Bzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzz! Mr Insulation!

Andertan wrote:
18 Mar 2020, 23:57
Go Figure not only Can a Weyane be amara or Oromo a Weyane can also be white aswell Weyane is not a ethnic group Weyane is a mentality of Meles zenawi

Post Reply