Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 11844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Never forget - TPLF Crimes after losing election to Kinijit

Post by Selam/ » 23 Feb 2020, 01:00

Last edited by Selam/ on 23 Feb 2020, 13:27, edited 1 time in total.



Selam/
Senior Member
Posts: 11844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Never forget - Woyanes killing spree after losing election to Kinijit

Post by Selam/ » 23 Feb 2020, 13:20

The dead frog ridiculed Birtukan. He is long gone and she is now whipping Woyanes arse. Karma is a b’itch!


Last edited by Selam/ on 23 Feb 2020, 17:30, edited 1 time in total.

gagi
Member
Posts: 627
Joined: 16 Jun 2013, 16:34

Re: Never forget - TPLF Crimes after losing election to Kinijit

Post by gagi » 23 Feb 2020, 17:19

Thank you so much, Selam/, for digging out these incredible records - lest we forget!

TGAA
Member+
Posts: 5626
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: Never forget - TPLF Crimes after losing election to Kinijit

Post by TGAA » 23 Feb 2020, 17:44

Thank you Selam for excavating all the evil deeds of Weyane's. 220 Ethiopinas who had been shot by agazi murdrers , and more than 750 who were cripled never to lead a normal life. More than 6000 Oromos they killed in Aromia , more that 4000 killed in Amhara region , and the hell our Somalia brothers went through in Ogaden , thousends of thousends of Amharas that were uprooted from the south by weyane instgated ethnic cleansing policies. Now the same rotten killers are working intandum with Ayatol Jawar lead ethnofashist to bring about the same rottn system back, we say in unison over our dead body.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Never forget - TPLF Crimes after losing election to Kinijit

Post by Ethoash » 23 Feb 2020, 17:52

እናንተ ሁለት ደድቦች ቅንጅት እኮ ነው ምርጫ አሽንፎ ፓርለመት አልገባም ብሎ ጠብ ያለሽ በዳቦ ያለው። መንግስት ደግሞ ሕግን ማስከበር አለበት እናም እስከብሮዋል ። በአረብ እስፕሪን ግዜ ያለፉት አረብ አገሮች ተስባበረዋል በሁለት መቶ ሞት አይደለም ያለፉት በቀን መቶ ሺህ ሕዝባቸው ነው የሚሞትባቸው ከተማ ለከተማ ነው ጦርነቱ ። አረ ጌታን አመስግኑ ወያኔዎች ከየመን ከሊብያ ከሶሪያ ጦስ ስለጠበቀን።
ዶክተር ብርሀኑ ለሁለት መቶ ሰው መሞት ምክያት ሆኖ ። ብርቱካንም ተጨምራ ሁለቱም ወድ አሜሪካ ነው የኮበለሉት እግሬው አውጭኝ ያሉት እስቲ ማን ይሙት በለኝ መንግስት ዝም ብሎ ከቤት አውጥቶ ነው ወይ የገደላቸው ወይስ ዶክተር ብሬ ጠርቶዋቸው እሱ ቤቱ ጠቀምጦ ነው ያስገደላቸው።

ዶክተር ብር ምርጫው ተጭበረበር ካለ ፍርድ ቤት መሄድ ይችል ነበር ። ግን ያልታጠቁ ህፃናትን ስብስቦ ለምን ከጦረኛ ጋራ የሚያፋልማቸው ። አዎ በፍርድ ቤት አልችልም ይል ይሆናል ታድያ በስላማዊ ስልፍ መንግስት ሊያወርድ ኖሮዋል ወይ። አንድ ነገር መታውስ ያለበት ሕጉ የሚፈቀድልህ ስላማዊ ስልፍ ልታረግ እንጂ መንግስት ልታወርድ አይደለም መንግስት አወርዳለሁ ካልክ መንግስት ደግሞ ቢገድልህ አይገረምህ ።

እንዲህ ካልክ ለሚቀጥለው የአብይ መቶ % አሽናፊነት አቶ ብሬ ተዘጋጅቶዋል ወይ ችንፈትን ለመቀበል ወስይ ጦርነት ይገጥማል ህፃኖቾችን ይዞ

Selam/
Senior Member
Posts: 11844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Never forget - TPLF Crimes after losing election to Kinijit

Post by Selam/ » 23 Feb 2020, 18:14


TGAA
Member+
Posts: 5626
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: Never forget - TPLF Crimes after losing election to Kinijit

Post by TGAA » 23 Feb 2020, 18:26

ኢቶአሽ ሞቶ የተነሳ ሰው ያለ ይመስልህ ይሆናል ፤ ወይም የወያኔ ፖሮፓጋንዳ ከመደጋገምህ ብዛት እራስህን አሳምነህ ይሆናል ፤ የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የሰራችሁት ወንጀል ዶ/ር ብሩ ምናምን ብለህ የድሮ ፖሮፓጋንዳህን በመለፍለፍ የምታለባብሰው አይደለም ፤ አይሆንም፤ ለያንዳንዱ ህይወት ፤ ለአጋዚ የትግራይ ልዩ ጦር መለማመጃ ላደረጋችሁት ወጣት ፤ ተስፋዎን ላጨለማችሁባት እናት ፤ ትከፍሏታላችሁ፡ ስንቱ ጥርስ እንደነከሰባችሁ ስለማይገባችሁ ይህንን የጨቅላ ጫወታችሁን ይዛችሁ ሳታፍር የዚያን ግዜ በበረከት አስተባባሪነት ኢቲቪ ልጆች ከፖሊስ መሳሪያ ለመውሰድ ሲተናነቁ የሚያሳይ ቲያትር ሰራችሁ ፤ ታክሲ ውስጥ ቦንብ ጠምዳችሁ አፈነዳችሁ ተቀዋሚዉን ሽብርተኛ ነው ለማለት ; አሁንም ይህንን ይጅል ፕሮፓጋንዳህን ይዘህ መጥተህ ወንጀልህን ልታለባብስ ትሞክራለህ፡

Selam/
Senior Member
Posts: 11844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Never forget - TPLF Crimes after losing election to Kinijit

Post by Selam/ » 23 Feb 2020, 18:26


Selam/
Senior Member
Posts: 11844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Never forget - TPLF Crimes after losing election to Kinijit

Post by Selam/ » 23 Feb 2020, 19:36


Selam/
Senior Member
Posts: 11844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Never forget - TPLF Crimes after losing election to Kinijit

Post by Selam/ » 23 Feb 2020, 23:45

Woyane rats bzzzzzzzzzzzzzzzzzzz! Did they also eat you lunch?

Selam/
Senior Member
Posts: 11844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Never forget - TPLF Crimes after losing election to Kinijit

Post by Selam/ » 23 Feb 2020, 23:51


Selam/
Senior Member
Posts: 11844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Never forget - TPLF Crimes after losing election to Kinijit

Post by Selam/ » 24 Feb 2020, 06:54


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Never forget - TPLF Crimes after losing election to Kinijit

Post by Ethoash » 24 Feb 2020, 08:05

TGAA wrote:
23 Feb 2020, 18:26
ኢቶአሽ ሞቶ የተነሳ ሰው ያለ ይመስልህ ይሆናል ፤ ወይም የወያኔ ፖሮፓጋንዳ ከመደጋገምህ ብዛት እራስህን አሳምነህ ይሆናል ፤
Deer TAGAA

I have one question for u .. let us amused that TPLF killed 200 youth ... what r u going to do about it r u going to cry about it or r u going to go and took your men from Tigray.. or shut up and life in your meas

my question is what r u going to do about it?

1. r u going to call 911 police on them?

2. r u going to wage and punishments until they say ሁለተኛ አይለመደኝም

3. እወነቱን ለመናገር ትግሬዎችንም ለመቅጣትም ብንሞክር ሕይወቶን እንድናትም ግን ስደብ ነው የሚጠብቀን።

4. አማሮች ምንም ልብ የላቸውም የምንድነው ጦርነት እንዲጀምሩ የምትል ። በፍፁም የጦር ሰው አይደሉም ማን ሄዶላቸው ነው ከሽንት ፈሳሽ ጀምሮ

captain_obvious
Member
Posts: 35
Joined: 26 Feb 2017, 12:53

Re: Never forget - TPLF Crimes after losing election to Kinijit

Post by captain_obvious » 24 Feb 2020, 10:52

The same political group are crying day and night "Respect the Constitution" they say, "We want free elections" they also say. Where was their respect of the Constitution in 2005 ?

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Never forget - TPLF Crimes after losing election to Kinijit

Post by Ethoash » 24 Feb 2020, 12:10

captain_obvious wrote:
24 Feb 2020, 10:52
The same political group are crying day and night "Respect the Constitution" they say, "We want free elections" they also say. Where was their respect of the Constitution in 2005 ?
those who break the constitution in 2005 was Kinijit no one else ... just for one second had Kinijit accepted the vote result and Dr. birr took over Addis Ababa and become the reason for Addis Ababa transformation what would have been today controlling the fed. government and running the nation ..

but only in Ethiopia the winner party said the win because of cheat and call for demonstration and caused all those bloodshed... how why not just forget it.. and make it listen learn and move on.. and why not hold the horse but this same groups calling for TPLF to be arrested for looting mind tplf give them the whole empire

Selam/
Senior Member
Posts: 11844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Never forget - TPLF Crimes after losing election to Kinijit

Post by Selam/ » 24 Feb 2020, 20:04


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Never forget - TPLF Crimes after losing election to Kinijit

Post by Ethoash » 25 Feb 2020, 08:34

Selam/ wrote:
24 Feb 2020, 20:04
h
እግዛብሔርን እናመስግን የሞት መዘዙ በሁለት መቶ አበቃ ። አለበለዚያማ ልክ እንደየመን እንደሶርያ እንደሊብያ ከመሆን ዳንን። ምርጫው በጣም ቀላል ነው ። መልዬ የዛን ስዓት እርምጃ ባይወስድና ቅንጅትን ባያሽንፍ ኖሮ ምን ይከስት ነበር። ቅንጅት ወታደር የለውም በምን አባቱ ነው መምራት የሚችላው የመለስ መንግስት ፍርስክሱ ቢወጣና መልዬ ልክ እንደመንጌ ቢፈረጥጥ ። ቅንጅት በምን አቅሙ ነበር አገር የሚቀበለው። ኦሮሞስ ዝም ብሌ የመለከታል አማሮች መጥተው ዙፋኑን ሲወስዱት። መተላለቅ ነበር የሚጠብቀን ይህንን ማንም ሰው ሊተነቢይ አይችላም ሚሊዬኖች ነበሩ የሚያልቁት ሚሊዬኖች ደግሞ ሰደተኞች እና ቤት አጥ ይሆኑ ነበር ። ታድያ ከዚህ ሁሉ ጦስ ነው መልዬ ያዳነን ።

መንግስት መግደል መብቱ ነው መንግስቱን ለማትረፍ ያለዝያማ ለምን ጠመንጃ መያዝ አስፈለገው። ስሙን አሳምረው ጠመንጃ ብለውታል እኮ ። መኑን ጠመንጃ ሆነ ጠብ የማይነዳ ከሆነ። አረ አርቀን እናስተውል ። እነዛ ቅንጆቶች ገደል ሊከቱን ነበር መልዬ ነው ያተረፈን አረ አሁን ምንም እንዳልስሩ ሲኮፈሱ እኮ ነው የሚገርመኝ እንጂ ለሁለት መቶ ሕይወት ብቻ ሳይሆን ሊጠፋው ለነበርው አገር ሚሊዬኖች ሕዝብ መጠየቅ ነበረባቸው ግን ምን ያረጋል የደደቦች መሬት ላይ ተፈጥረን አገር መምራት እቃ እቃ ጫወታ የመስላቸዋል። እኔ እስከዛሬ ድረስ ይስቀጥጠኛል ምን ሊከስት ነበር የምለውን ስመለከት።

አሁንም አብይ ከወረድ ያላግባብ አገሪቱ በቆት ትቆማለች። ዋ ብያለው stop romancing revolution ..አብዬት እኮ ልጆቹዋን ትበላለች ዋ ብያለሁ።

Selam/
Senior Member
Posts: 11844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Never forget - TPLF Crimes after losing election to Kinijit

Post by Selam/ » 25 Feb 2020, 18:11

ቅቅናም ሟርተኛ ወያኔ - ሰይጣን ስምህን ይጥራውና፣ የአምላክን ስም ስትጠራ ትንሽ አይሰቀጥጥህም? እንደ ሂሮሽማ እንሆን ነበር አትልም? አንድ ፍሬ የሚያክሉ ልጆች ለምን አደባባይ ወጡ ብሎ ሽብር-ትራሱ የሆነው መንቁራሪት ከፍርሃቱ ብዛት ወደኔ ሳይመጡ ብሎ አስጨፈጨፋቸው። ቦቅቧቃ እርጉም, ወያኔን ያስቀዘነው የ1997 ሰላማዊ ሰልፍ ይኸን ይመስል ነበር። That’s when the midget and TPLF died. KIFU!


Post Reply