ሀረሪ ክልል ሲሆን “እኛ ከሀረሪ እኩል ክልል አንሆንም አገር መሆን ይገባናል” ያላሉ ክልሎች እንዴት አሁን ይሄን ጥያቄ ሊያነሱ ይችላሉ? አሁን የክልልነት ጥያቄን የጠየቁ ዞኖች በብዛት ከቤንሻንጉል፣ ከጋንቤላ፣ ከአፋር፣ ከሀረሪ እንደሚበልጡ ይታወቃል። ኢትዮጵያ እንዲህ የሚናገረውን እና የሚሰራውን በማያውቅ መሪ እጅ መውደቋ ያሳዝናል። ምናልባትም ለሶቪዬት ጎርቫቾቭ የመጨረሻው መሪ እንደሆነ አብይም ለኢትዮጵያ የመጨረሻው መሪ የሚሆንበት እድል ሰፊ እየሆነ ነው!
Please wait, video is loading...
Source: https://kichuu.com/hogganaan-nageenyaa- ... i-madaaan/