Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

ሦስት ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖዶስን ውሣኔ አንቀበልም አሉ !

Post by MINILIK SALSAWI » 21 Feb 2020, 10:33

ህገወጥነቱ ቀጥሏል። በላይ መኮንን ወዳጆቹን አቡነ ሳዊሮስ፣ዜና ማርቆስና አቡነ ሚካኤልን በመያዝ ህገወጥ መግለጫ እየሰጠ ነው። (Video) https://mereja.com/amharic/v2/223435

ቅዱስ ሲኖዶስ የጉባኤውን አባላት እንዲያጠራ ያሳሰብነው ለዚህ ነበር፡፡

የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ፓትርያሪክ ፈሪ ሲኖዶስ ነው እያልን ስናሳስብ ቆይተናል፡፡ አሁን ነገሮች ሁሉ በፍጥነት እየበረሩ ይገኛሉ፡፡ የጃዋር ክንፍ ቤተ ክርስቲያኒቱን ለማፈራረስ ያቀደው ዕቅድ ከፍ ብሎ ሥራውን ጀምሯል፡፡ የቀረው እውነታውን መጋፈጥ ብቻ ነው፡፡ ዘረኝነትን ከቤተ ክህነታችን ነቅለን እስካልጣልነው ድረስ ዕረፍት አይኖረንም፡፡

አቡነ ሳዊሮስን ፓትርያርክ አድርጎ በፖለቲካው ግለት እየከነፈ አዲስ ሀገር ለመመሥረት የሚሮጠው ቡድን ራሱን አጋልጧል፡፡ ከእንግዲህ የቀረው ነጭ ነጩን መነጋገር ብቻ ነው፡፡ በአቡነ ሳዊሮስ፣ አቡነ ዜና ማርቆስ እና አቡነ ሚካኤል የተመራው ጋዜጣዊ መግለጫ የቅዱስ ሲኖዶስን ውሣኔ እንደማይቀበለው ዛሬ በእነ ጃዋር ቢሮ አሳውቋል፡፡ ኦፌኮ የተባለው ድርጅት በግልጽ የቤተ ክርስቲያን ጠላትነቱን አሳይቷል፡፡

አሁንፍ በጥነት ቅዱስ ሲኖዶስ ጉዳዩን ለማየት ጉባኤ መጥራት ይገባዋል፡፡ ነገሮችን የሚያጣራ አስቸኳይ ልኡክ ሊሰይም ይገባል፡፡ የተሰበሰቡት አባቶች ምንም የሱባኤ መግቢያ ላይ ብንገኝም አጀንዳውን ክፍት አድርገው ለሚገባው አካል ኃላፊነቱን ሰጥተው ሊመለሱ ይገባል፡፡ ሳይርቅ በቅርቡ ሳይደርቅ በርጥቡ የሚባለው አሁንም ይሠራል፡፡

በ Abayneh Kassie

Fillmore88
Member
Posts: 79
Joined: 16 Jan 2020, 07:13

Re: ሦስት ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖዶስን ውሣኔ አንቀበልም አሉ !

Post by Fillmore88 » 21 Feb 2020, 13:51

I know Jawar is an idiot and Insatiable hunger of power, and to achieve that he’ll use anything necessary. Thus far there is no proof that he involved himself in the creation of the Oromo demand to be free from the Orthodox Church. The likes of MINILIK SALSAWI are working diligently to creat religious war between Islam and Ethiopian Orthodox followers. Shame on you.

hashish
Member
Posts: 38
Joined: 21 Feb 2020, 06:47

Re: ሦስት ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖዶስን ውሣኔ አንቀበልም አሉ !

Post by hashish » 21 Feb 2020, 13:58

Amhara should funding for separated oromo orthodox church leaders to pray in their language.
Its usefulness is tremendous than harmfulness.
Priest Belay funded by jihadists to dissolve orthodox.
Why do not they alkow Oromo Muslim mosques?
Wake up against your ignorance.
MINILIK SALSAWI wrote:
21 Feb 2020, 10:33
ህገወጥነቱ ቀጥሏል። በላይ መኮንን ወዳጆቹን አቡነ ሳዊሮስ፣ዜና ማርቆስና አቡነ ሚካኤልን በመያዝ ህገወጥ መግለጫ እየሰጠ ነው። (Video) https://mereja.com/amharic/v2/223435

ቅዱስ ሲኖዶስ የጉባኤውን አባላት እንዲያጠራ ያሳሰብነው ለዚህ ነበር፡፡

የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ፓትርያሪክ ፈሪ ሲኖዶስ ነው እያልን ስናሳስብ ቆይተናል፡፡ አሁን ነገሮች ሁሉ በፍጥነት እየበረሩ ይገኛሉ፡፡ የጃዋር ክንፍ ቤተ ክርስቲያኒቱን ለማፈራረስ ያቀደው ዕቅድ ከፍ ብሎ ሥራውን ጀምሯል፡፡ የቀረው እውነታውን መጋፈጥ ብቻ ነው፡፡ ዘረኝነትን ከቤተ ክህነታችን ነቅለን እስካልጣልነው ድረስ ዕረፍት አይኖረንም፡፡

አቡነ ሳዊሮስን ፓትርያርክ አድርጎ በፖለቲካው ግለት እየከነፈ አዲስ ሀገር ለመመሥረት የሚሮጠው ቡድን ራሱን አጋልጧል፡፡ ከእንግዲህ የቀረው ነጭ ነጩን መነጋገር ብቻ ነው፡፡ በአቡነ ሳዊሮስ፣ አቡነ ዜና ማርቆስ እና አቡነ ሚካኤል የተመራው ጋዜጣዊ መግለጫ የቅዱስ ሲኖዶስን ውሣኔ እንደማይቀበለው ዛሬ በእነ ጃዋር ቢሮ አሳውቋል፡፡ ኦፌኮ የተባለው ድርጅት በግልጽ የቤተ ክርስቲያን ጠላትነቱን አሳይቷል፡፡

አሁንፍ በጥነት ቅዱስ ሲኖዶስ ጉዳዩን ለማየት ጉባኤ መጥራት ይገባዋል፡፡ ነገሮችን የሚያጣራ አስቸኳይ ልኡክ ሊሰይም ይገባል፡፡ የተሰበሰቡት አባቶች ምንም የሱባኤ መግቢያ ላይ ብንገኝም አጀንዳውን ክፍት አድርገው ለሚገባው አካል ኃላፊነቱን ሰጥተው ሊመለሱ ይገባል፡፡ ሳይርቅ በቅርቡ ሳይደርቅ በርጥቡ የሚባለው አሁንም ይሠራል፡፡

በ Abayneh Kassie

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: ሦስት ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖዶስን ውሣኔ አንቀበልም አሉ !

Post by MINILIK SALSAWI » 23 Feb 2020, 09:43

ኢትዮጵያ ውስጥ «የፖለቲካ ፓርቲ ያቋቋመ ሃይማኖት አለ።» (ኤርምያስ ለገሰ)

https://mereja.com/amharic/v2/224652

Post Reply