Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ሁለተኛው ዙር የበደኖ ድራማ ተጠናቀቀ

Post by AbebeB » 14 Feb 2020, 15:10

አማራን ለማታለል ቀላል ነው፡፡ ጠላ ቤት ወስደህ ወሬ አጠጣው፡፡ ከዚያ እንደ በግ ባህሪውን ተጠቀምበት፡፡
በግን ለማብረር የመጀመርያዋን ብቻ ማስደንገጥ ነው፡፡ ከዚያ ሌላው በግ የሚሮጠውን ተከትሎ ብቻ መሮጥ ነው፡፡ በዓለም ዙርያ ያለው አማራም እንዲሁ ነው የሆነ የሚመስለው፡፡ በኦሮሞ ጥላቻ መርዝ ተሞልቶ ደማቸው የሚዘዋወረው በቀቀኖች መርዛቸውን ጠላ ውስጥ ጠብ አድርገው ሕዝቡንም አጠጡት፡፡ ከዚያ በመላው ዓለም ያለ አማራ እየተቀባበለ የኦሮሞን ነጻነት ታጋዮች ከቦኩሀራም ጋር ማመሳሰልና ርግማን ጀመረ፡፡

ዛሬ ላይ እውነቱ ሲወጣም ይቅርታ ለማለት የደፈረ የለም፡፡ ለዚህ ነው ከእናንተ ጋር መኖር ለኦሮሞና ደቡብ ሕዝቦች በራስ ውሳኔ ሲኦል ለመግባት እንደመወሰን ነው የምንለው፡፡

ጃል መሮ ድርባ የተወጣለት የነጻነት ተፋላሚ ጀግና ብቻ ሳይሆን ስለድራማውም አስቀድሞ የነገረን ምሁራችን ነው፡፡