Page 1 of 1

ለወያኔ አልቅሱላት : ምርጫ ቦርድ የፓርቲነት እውቅና ሰጠኝ ብላ እየጨፈረች ነው

Posted: 14 Feb 2020, 08:52
by Abaymado
ምስኪኗ ወያኔ ትንሽዋን ምርጫ ቦርድ ከመጠን በላይ መረቀቻት : አፈር ይብሉና!
እምቢ ቢሏቸው ምን ሊሆኑ ነው? አይ ባዶ ጉራ : ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት!
(መረጃውን የወያኔ ፈስቡክ ላይ ወይም bbc amharic ላይ ወይም ዘሀበሻ ላይ ማግኘት ይቻላል)