Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
yaballo
Member
Posts: 2955
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

OPINION-አሃዳውያን፣ጸረ-ሕብራዊነት ብቻ ሳይሆን፣ጸረ ዴሞክራሲ ናቸው!የጃዋርን ኢትዮጵያዊነት ካልተቀበሉ፣ኦሮሞዎች የኢትዮጵያ ሁለተኛ-ደረጃ ዜግነት ጭምብል አውልቀው የኦሮምያ ዜግች ይሆናሉ

Post by yaballo » 13 Feb 2020, 18:06

OPINION: - (a) - አሃዳውያን፣ ጸረ-ሕብራዊነት ብቻ ሳይሆን፣ ጸረ ዴሞክራሲ ናቸው! .. (b) - የጃዋርን ኢትዮጵያዊነት ካልተቀበሉ፣ኦሮሞዎች የኢትዮጵያ ሁለተኛ-ደረጃ ዜግነት ጭምብል አውልቀው የኦሮምያ ዜግች ይሆናሉ!

ሕብረ-ብሔራዊ ፌደራሊዝምን የሚቃወሙ ኃይሎች፣ በመሠረቱ የሚቃወሙት እኩልነትን ቢሆንም፣ በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም የሚፈሩት፣ ዴሞክራሲን ነው። (ዴሞክራሲ፣ የእኩልነትን መርህ--the logic of equalityን--መቀበልን ግድ ይላልና።)

"==============
ሕብረ-ብሔራዊ ፌደራሊዝምን የሚቃወሙ ኃይሎች፣ በመሠረቱ የሚቃወሙት እኩልነትን ቢሆንም፣ በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም የሚፈሩት፣ ዴሞክራሲን ነው። (ዴሞክራሲ፣ የእኩልነትን መርህ--the logic of equalityን--መቀበልን ግድ ይላልና።)

አሁን አሁን፣ ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ሽንፈትን እንደሚያከናንባቸው ሲያውቁ፣ "ዴሞክራሲ ይቅር" በማለት በገሃድ መማጸን ጀምረዋል። (የአንዳንድ የምዕራብ ጽሑፎችን--ለምሳሌ Fukuyamaን--አንጋድደው በጥራዝ-ነጠቅኛ በማንበብ፣ 'የማንነት ጥያቄ ባለበት ዴሞክራሲ ሊተገበር አይችልምና'፣ ማንነት-ተኮት ፖለቲካ በሕግ እስኪታገድልን ድረስ ዴሞክራሲ ይቅር ሊሉም ይዳዳቸዋል።) ይሄም፣ ለዘመናት ያነገቱትን የእኩልነት ጥላቻ ብቻ ሳይሆን፣ ሸፋፍነው የቆዩትን የዴሞክራሲ ፍራቻ--ማለትም ለሕዝብ ድምፅና ውሳኔ ያላቸውን ንቀትና ፍራቻ--እያጋለጠባቸው ይገኛል።

አሃዳዊነት፣ ሽፋን ነው እንጂ ትክክለኛ ማንነታቸው፣ ጸረ-ዴሞክራሲያዊነት ነው።

በአገር አንድነት ሥም፣ የሕዝቦችን ማንነት (identity) እና ከዛ የሚመነጩ መብቶችን ሁሉ፣ ለዘመናት፣ የደህንነት ሥጋት ምንጭ አድርገው መቆየታቸው ሳያንስ፣ ዛሬ ደግሞ ዴሞክራሲን (እና ዴሞክራሲያዊ ምርጫን) የደህንነት ሥጋት ምንጭ አድርገው መቁጠር ጀምረዋል።

ዴሞክራሲ፣ በማህበረሰብ ውስጥ የመተማመንን ስሜት በመፍጠር፣ የሕዝቦችን ደህንነት በአስተማማኝ ሰላም ላይ፣ የአገርን አንድነት በተደላደለ መሠረት ላይ ያቆማል እንጂ፣ ሥጋት ላይ አይጥልም። በዴሞክራሲ የተገነባ እንጂ የፈረሰ አገር የለም።

የማንነት ጥያቄን ችግር ከሆነ፣ ትክክለኛ ሕዝባዊ መልስ እንዲያገኝ ለማድረግ፣ ብቸኛ መንገዱ ዴሞክራሲያዊ ሕዝበ-ውሳኔ ነው እንጂ አፈና አይደለም።

የአገር ደህነነት ሥጋት ምንጭ፣ ጸረ-ዴሞክራሲያዊ አመለካከትና ተግባር ነው እንጂ፣ ዴሞክራሲ፣ ምርጫ፣ ወይም ማንነትን መግለፅ (ወይም ለማንነት መብት መቆም) አይደለም።

እና... ባሻዬ...

የደህንነትና የአገራዊ አንድነት ጸር፣ አንተው--"ሥልጣን ከእኛ እጅ ውጪ ከሚሆን ምርጫም ዴሞክራሲም ይቅርብን" የምትለው--አንተው እራስህ ነህ።

የአገር ደህንነት አደጋ፣ አብይ አህመድህ እና "በውድም በግድም፣ በምርጫም አለምርጫም፣ በኃይልም በማጭበርበርም እሱን በሥልጣን እናቆይ" የምትሉት ጀሌዎቹ፣ አዎ፣ እናንተ ናችሁ።

አምባገነነትን ማቆም፣ ዘር ማጥፋትን ማጀገን፣ ጭቆናን ማስፋፋት እንጂ፣ ዴሞክራሲን መገንባት፣ በእኩልነት ተገናዝቦ አብሮ መኖርን፣ ወይም ፍትህን መመሥረት እስከዛሬ ያቃታችሁ፣ አለ ምክንያት ወይም በአጋጣሚ (እንደ አለመታደል ሆኖ) አይደለም።

#Come_to_terms_with_your_true_authoritarian_genocidal_and_supremacist_self! #or_leave_the_peoples_alone!"


ALSO:

(b) - የጃዋርን ኢትዮጵያዊነት ካልተቀበሉ፣ኦሮሞዎች የኢትዮጵያ ሁለተኛ-ደረጃ ዜግነት ጭምብል አውልቀው የኦሮምያ ዜግች ይሆናሉ!

<<አንድ ሰው፣ በትውልድ ሐረጉ ምክንያት እንዳይመረጥ ያደረገ የቡድኖች የወል መብት በኢትዮጵያ ውስጥ የለም። ያለው፣ "ከአማርኛ በቀር፣ ሌላ የየአካባቢው ቋንቋ ለምን የሥራ ቋንቋ ሆነ? ለምን ያንን አካባቢያዊ ቋንቋ እንድንናገር ይጠበቅብናል?" የሚሉ የአማርኛ ተናጋሪዎች (እራሳቸውን አገር አቅኚ አድርገው የሰየሙ ግለሰቦች) ትምክህት ነው።

ከዚህ በተረፈ፣ መቀሌ ሄዶ፣ በአማርኛ፣ በሲዳምኛ፣ በሶማሊኛ፣ በኦሮምኛ፣ ወዘተ ላስተዳድር ያለ የለም። ባሕር ዳር ሄዶ፣ በትግርኛ፣ በኦሮምኛ፣ በሶማሊኛ፣ ወዘተ ላስተዳድር ያለ የለም።

አካባቢዎቹ ቋንቋቸውን መጠቀማቸው ላይ አንድም ደቡባዊ ችግር ሆኖበት አያውቅም። ደቡባዊው ኢትዮጵያዊ የራሱን አካባቢያዊ ቋንቋ መጠቀም መጀመሩ ችግር የሆነው፣ ለአማራ ልሂቃን ብቻ መሆኑ፣ የዘረኝነት (ወይም የዘር ሐረግ ቆጠራ) ችግር የማን ችግር እንደሆነ በግልፅ ያሳያል።

Such is the asymmetry. And such is the shamelessness of the so-called ethio-elite.>>

TGAA
Member
Posts: 815
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: OPINION-አሃዳውያን፣ጸረ-ሕብራዊነት ብቻ ሳይሆን፣ጸረ ዴሞክራሲ ናቸው!የጃዋርን ኢትዮጵያዊነት ካልተቀበሉ፣ኦሮሞዎች የኢትዮጵያ ሁለተኛ-ደረጃ ዜግነት ጭምብል አውልቀው የኦሮምያ ዜግች

Post by TGAA » 13 Feb 2020, 20:05

መጀመርያ እራስህ የፖለቲካው ባለጌ ዱርዬ የያቤሎ ጭንብልህን አውልቀህ የአራርሳ ጥብቆህን ለብሰህ ብትመጣ ጥሩ ነው:: የኦሮሞ ዜጋ ፡ በፊትም የለም፡ ወደፊትም አይኖርም ፡ያንን ባንክ ወስደህ መክተት ትችላለህ:: አብይና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኦሮም ኢትዮጵያዊያን እንኳን ሊዝህ ለጭንግፍ አያቶላ ጀዋር ቅርቶ ምድር ከስሯ ብትደረመስ ደማቸውን የለገሱባትን ሀገር የሚያወልቁት ጭንብል አላቸው ብለህ ስትናገር መስማቱ ምን የህል አይምሮህ ለሊጥ እንኳን መሸከምያነት ሊያገለግል የማይችል ደደብ መሆንህን ያሳያል:: የጅማውን ሰልፍ አላየም መሰለኝ: ጀዋር በእውነተኛ የኢትዮጵያ ኦሮሞዎች በታላቁ ኢትዮጵያዊ ታየ ደንደአ እርቃኑን እየቀረ ነው ፡በብርቱካን መደቅሳ ፡ ሌብነቱ ተነቅቶ ገለል እየተደረገ ነው:: እዚህ ውስጥ የምትፈራው ጭራቅ አማራ ሳይሆን ኩሩ ኢትዮጵያዊ ኦሮሞዎች ናቸው ነገሩን መስመር እያስያዙት ያሉት:: እንዳንተ የሻገተ ፡በበታችነት ስሜት የቆረቆዘ ኦሮሞነት የላቸም:: እንዳንተ አይነትም ከ በታችነት ስሜት ቁስልህ የተነሳ 6000 በላይ ኦሮሞ ገዳዮች ጋር ለመተኛት ልብስህን አውልቀህ ቡታንታህን አውልቀህ ከነስብሀት ነጋ ጋር ተኝተሀል፡ ወራዳ ፡ ወራዳ ፡ወራዳ ፡ : ዲሞክራሲ በጥሩ አሰተዳደር፡ በእኩልነት፡ በፍትህ ላይ የሚመሰረት ነው እንጁ በዘር በጎሳ ላይ የሚመሰረት አይደለም:: ቋንቋን በተመለከት አማሮች የወንድማቸው የኦሮሞን ቋንቋ ይማራሉ ኦሮሞችም የአማራ ወንድሞቻቸውን ቋንቋ ይማራሉ ሁለቱ በህዝብ ብዛትም አውታር ስለሆኑ፡ ሌሎቹ ኢትጵያዊያን ከሁለቱ ቁንቋ መሀል አንዱን ድምጽ ሰጥተው ይወስናሉ:: ችግር ተቃለለ። የምናረጋገጥልህ ነገር ቢኖር አንተም ብትዘል ፡ጀዋርም ቢዘል፡ መራራም ቢዘል፡ የኢትዮጵያ ህግ ይከበራል :: የዜግነት ማመልከቻውን በስነ ስርዓት ከጨረስ ይወዳደራል ካለዚያ ካልቾውን ተቀብሎ ዳር ይቀመጣል ወይም ደግሞ እንደቀድሞው ይለ ፈልፋል። ታየ ደንደአ ደግሞ እየተከታተለ ይኮረክሞዎል:: እንደ ዳመና እየጠራ የመጣው ነገር ቢኖር አንተና መሰሎቻችሁ ሂሊየም የተሞላ ባሉኖች ናችሁ _ ሄዳቸህ ሄዳቸህ ትተነፍሳለቸሁ:: ያልቢሎ የሚያባንኑህ አማሮች እዳር ሆነው ጥርሳቸውን እየፋቁ ያያሀል:: insignificant that you are . I would have given you a kangaro size respect if you had joined the shenne ; you see they have the balls-- however wrong they are they are ready to die or kill for it . you-- yabello the wuss still practicing your childish Photoshop. ጅል!

Post Reply