Page 1 of 1

ዘማሪ ተስፋዬ ገቢሦ አቢይ አመድ ወይም ፓርቲው ሳይፈጠር ያውቀው ነበርን?

Posted: 12 Feb 2020, 20:58
by AbebeB
ዘማሪ ተስፋዬ ገቢሦ አብይ ገና ወታደር እያለ ወይም የእርሱ ፓርቲ ሳይታለም ትንቢት የተናገረባቸው ይመስላል፡፡

“… ብልጽግና ያታልላል፤
ይሁዳም ጌታውን ሽጧል” በማለት ከመ/ቅዱስ በተወሰደ ቃል ዘምሮ ነበርና፡፡

Re: ዘማሪ ተስፋዬ ገቢሦ አቢይ አመድ ወይም ፓርቲው ሳይፈጠር ያውቀው ነበርን?

Posted: 13 Feb 2020, 18:47
by AbebeB
አብይ ያታልላል፣ ኩሎዎችን ሠልፍ ጠርቶ ኦሮሞ ደገፈኝ ይላል።


Please wait, video is loading...

Re: ዘማሪ ተስፋዬ ገቢሦ አቢይ አመድ ወይም ፓርቲው ሳይፈጠር ያውቀው ነበርን?

Posted: 13 Feb 2020, 18:53
by AbebeB
AbebeB wrote:
13 Feb 2020, 18:47
አብይ ያታልላል፣ ኩሎዎችን ሠልፍ ጠርቶ ኦሮሞ ደገፈኝ ይላል።


Please wait, video is loading...
This leak came from thanks giving of Jimmaa mayor aka Bilxigna. Lack of knowledge of this EPRDF=Bilxigina cadre exposed Abiy Ahmed, master of liars.