Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Ethio 360: ኢዜማ የፓለቲካ ራዕይ አላችሁ ወይ ሲባል፤ አብይ ከአስመራ መጥቶ ተኝቶአል፡ ተነስቶ ራዕያችንን እስኪነግረን እየጠበቅን ነው አለ፡፡

Post by AbebeB » 28 Jan 2020, 13:14

ኢዜማ የፓለቲካ ራዕይ አላችሁ ወይ ሲባል፤ አብይ ከአስመራ መጥቶ ተኝቶአል፡ ተነስቶ ራዕያችንን እስኪነግረን እየጠበቅን ነው አለ፡፡

ብርሀኑ ነጋ ይህን አስመልክቶ ለESAT በሰጠው ንግግሩ፤ መጽሀፉ እኮ የሚለው ወጣቶቻችሁ (ጎበዞቻችሁ) ራዕይ ያያሉ ነው እንጂ እንደ እኔ ያሉትን አይደለም አለ፡፡ አብይ እንዲተኛ የተወሰነው ለዚህ ነው በማለትም አክሏል፡፡
Please wait, video is loading...