Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 30841
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እውነተኛው የክፍተኛ ትምህርት ተቋም፣ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ !!ምድረ ሰላም ወምድረ ገነት !!

Post by Horus » 24 Sep 2022, 13:52

eden,
Here we go! ይህኮ በተቀናበረና ሲስተማቲክ በሆነ መንገድ በጉራጌ ሕዝብ፣ በጉራጌ ብሄርና በጉራጌ ስም ላይ የሚደረገው ጉራጌን ማክሰም የተባለው የአቢይ መንግስት ዘመቻ ነው። ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሌላ ቦታ ሰላም ከሌለባቸው ክልሎች ምርጥ ምርጥ መምህራንን እየሳበ ነበር ። አሁን ጉራጌ ክልልነት ጥያቄውን ካከረረ በኋላ መንግስት ልዩ ልዩ ዘመቻዎችን እያደረገ ነው ። እኔ እመነኝ ጉራጌ ክልል የሆነ ቀን ፌዴራል ተብዬው ወልቂቴን ዘግቶ የራሱ የጉራጌ ዩኒቨሪቲ አቁሞ በጉራጌ ፕሮፌሰሮች ያስተምራል ። ይህም ሆነ ያ ጉራጌ ይህን በመሰለ ቆሻሻ ፕሮፓጋንዳ የሚበረከክ ሕዝብ አይደለም። አው የጉራጌ ጠላቶች ወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ ስሙ እንዲጠፋ ይፈልጋሉ ። 10 አመት ሳይሞላው ብዙ ዝና ስላተረፈ!!

ጉራጌ የነካው ነገር ሁሉ የተባረከ ነው። ሌብነት እንኳንስ ዲግሪ ጉራጌ ምላጭ አይሰርቅም! ጉራጌ አይሰርቅም! ጉራጌ አይለምንም! የማንም ሹክሻክ ይህን የጉራጌ ሞራል ኤቲካ ምሰሶ አይነቀንቅም! ኢትዮጵያ በምትባል አገር ወይ ክልሎች ይፈርሳሉ! ወይ ጉራጌም ክልል ይሆናል!!!!

eden
Member+
Posts: 9257
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: እውነተኛው የክፍተኛ ትምህርት ተቋም፣ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ !!ምድረ ሰላም ወምድረ ገነት !!

Post by eden » 24 Sep 2022, 14:02

If what you say is true, then I feel sorry for sharing the news. The university needs to sue the newspaper for damage to its reputation

Educator
Member
Posts: 1995
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: እውነተኛው የክፍተኛ ትምህርት ተቋም፣ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ !!ምድረ ሰላም ወምድረ ገነት !!

Post by Educator » 24 Sep 2022, 14:08

Horus has to start looking things a little deeper. He is just superficial and everyone tricks him left and right. Please use some brain to analyze and find truths within any news or video before you post them here. They are hurting your reputation.
eden wrote:
24 Sep 2022, 12:53

Horus
Senior Member+
Posts: 30841
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እውነተኛው የክፍተኛ ትምህርት ተቋም፣ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ !!ምድረ ሰላም ወምድረ ገነት !!

Post by Horus » 24 Sep 2022, 14:18

eden wrote:
24 Sep 2022, 14:02
If what you say is true, then I feel sorry for sharing the news. The university needs to sue the newspaper for damage to its reputation
ኤደን፣
ነገርኩሽ/ነገርኩህኮ! ሬጂስትራር ቢሮ ውስጥ ፎርጅድ የሆነ ወረቀት የሚሸጥ ሌባ ካለ ጉራጌ አውጥቶ ይሰቅለዋል! አስፈላጊ ከሆነ ቢሮውን ያሽገዋል! በጉራጌ ሴራ ሊብነት በጉርዳ የተከለከለ ነው። የጋዜጣው ባለቤት እስካሁን መልስ መስጠት አልቻለም ይላል! ለምን? እንዴት በአንድ ኡኒቨርሲቲ ላይ ያን የመሰለ ክስ አቅርቦ መልስ የለኝም ይላል። እናም ወሬውን ስላመጣሃው አናመሰኛለን!! እውነትም ሆነ ዉሸት ዩኒቨርሲቲውን ሰምተሃል!!! በጉራጌ መቀላመድ ክልክል ነው። የጉራጌ ቃሉ ዋሱ፣ ቃሉ ምስክሩ ነው ። ማንኛውም ሌባ የሚያወጣ ሴራ አለን፣ ከቅጫ እስከ አውጫጭኝ!! ግን ለምን ወልቂጤ ላይ ካልክ ዞሮ ከጉራጌ ክልልነት ጋር የተያያዘ ነው! የቆሻሻው ብልጽግና ስራ ነው! ድራማውን ከክልልነት ወደ ዲግሪ ሌብነት ለመለወጥ ነው!!!

Selam/
Senior Member
Posts: 11791
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እውነተኛው የክፍተኛ ትምህርት ተቋም፣ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ !!ምድረ ሰላም ወምድረ ገነት !!

Post by Selam/ » 24 Sep 2022, 14:39

Horus
አዲስ ማለዳ መንግስትንም ተቃዋሚዎችን የሚተች መረጃ እንደሚያደርግ በደንብ አውቃለሁ። “ጉራጌ ምላጭም” አይሰርቅም ብለህ ግትር ብለህ የምታደርገው ክርክር ትዝብት ውስጥ ይጥልሃል። ሁሉም ብሄር ጉድፍ አለው። ጉራጌ ጠንካራ ህዝብ ቢሆንም ብዙ እንክርዳዶች አሉት። አይደለም ጉራጌ፣ የስነ ምግባር ምሳሌ የሆኑት ጀርመኖችም ቴክኖሌጂ ሲሰርቁ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል። ትንሽ ተንፈስ እረገብ በል በጭፍን ከመመልስህ በፊት።
Educator wrote:
24 Sep 2022, 14:08
Horus has to start looking things a little deeper. He is just superficial and everyone tricks him left and right. Please use some brain to analyze and find truths within any news or video before you post them here. They are hurting your reputation.
eden wrote:
24 Sep 2022, 12:53
Horus wrote:
24 Sep 2022, 13:52
eden,
Here we go! ይህኮ በተቀናበረና ሲስተማቲክ በሆነ መንገድ በጉራጌ ሕዝብ፣ በጉራጌ ብሄርና በጉራጌ ስም ላይ የሚደረገው ጉራጌን ማክሰም የተባለው የአቢይ መንግስት ዘመቻ ነው። ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሌላ ቦታ ሰላም ከሌለባቸው ክልሎች ምርጥ ምርጥ መምህራንን እየሳበ ነበር ። አሁን ጉራጌ ክልልነት ጥያቄውን ካከረረ በኋላ መንግስት ልዩ ልዩ ዘመቻዎችን እያደረገ ነው ። እኔ እመነኝ ጉራጌ ክልል የሆነ ቀን ፌዴራል ተብዬው ወልቂቴን ዘግቶ የራሱ የጉራጌ ዩኒቨሪቲ አቁሞ በጉራጌ ፕሮፌሰሮች ያስተምራል ። ይህም ሆነ ያ ጉራጌ ይህን በመሰለ ቆሻሻ ፕሮፓጋንዳ የሚበረከክ ሕዝብ አይደለም። አው የጉራጌ ጠላቶች ወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ ስሙ እንዲጠፋ ይፈልጋሉ ። 10 አመት ሳይሞላው ብዙ ዝና ስላተረፈ!!

ጉራጌ የነካው ነገር ሁሉ የተባረከ ነው። ሌብነት እንኳንስ ዲግሪ ጉራጌ ምላጭ አይሰርቅም! ጉራጌ አይሰርቅም! ጉራጌ አይለምንም! የማንም ሹክሻክ ይህን የጉራጌ ሞራል ኤቲካ ምሰሶ አይነቀንቅም! ኢትዮጵያ በምትባል አገር ወይ ክልሎች ይፈርሳሉ! ወይ ጉራጌም ክልል ይሆናል!!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30841
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እውነተኛው የክፍተኛ ትምህርት ተቋም፣ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ !!ምድረ ሰላም ወምድረ ገነት !!

Post by Horus » 24 Sep 2022, 14:56

ሰላም፣
Here we go አንተም!
ክርክሬን አንብበው ። ወልቂጤ ኡኒቨርሲቲ ፌዴራል ት/ቤት ነው። በተቋሙ ውስጥ የሚሰሩ ጉራጌዎች ብቻ አይደሉም። ሌላው ደሞ ተቋሙ የጉራጌ ድርጅት እንኳ ቢሆን ጉራጌ በዘር ለይቶ ጉራጌ ብቻ አይቀጥርም። ስለዚህ እኔ ግለሰብ ባለጌ ሌባ የለም አላልኩም። በጉራጌ ሴራ መስረቅ ከህግም በላይ የሞራል ጉድፍ፣ ግፍ ስለሆነ እጅግ የተከለከለ ነው። በመሆኑም ነው የዩኒቨርሲቲው መሪ ሬጅስትራሩን የዘጋው እስከ ሚጣራ ማለት ነው ። ሌባ ካለ እመነኝ ወጥቶ ወሬውን እንሰማለን። ግን ይህ ጋዜጣ ይህን ያክል ከፍተኛ ስም ማጥፋት ካወጣ እንዴ አስከትሎ ማረጋገጫውን አያሳያም። ሌላው ግን እውነት ነው እንበልና ሌባና ሙስና መላ አገሩ ሰለሆነ ለምን አሁን በወልቂጤ ላይ? ሌብነትኮ በሚመልከት አቢይ አህመድ ብልጽኛን የሞሉት ሌቦች ናቸው ብሏል ። ዩኒቨርሲቲ የሚቀጠሩትኮ ብልጽኛዎች ናቸው ። ይህ የገማ ፖለቲካ ፖለቲካ የሚሸት ቆሻሻ በጉራጌ ስም ላይ የሚላከከው የክልልነት ጥያቄ በብልጽ ግ ና ሌቦች ጉሮሮ ውስጥ ስለ ተቀረቀረ ! አንተም አንድ መጥፎ ጉድግ ጉራጌ ላይ ለማየት ለመስማት አትጓጓ ! አበቅቴ ወቅቱን አይስትም ! እውነቱ ይወጣል

Selam/
Senior Member
Posts: 11791
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እውነተኛው የክፍተኛ ትምህርት ተቋም፣ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ !!ምድረ ሰላም ወምድረ ገነት !!

Post by Selam/ » 24 Sep 2022, 15:25

“በጉራጌ መስረቅ ከህግም በላይ የሞራል ጉድፍ፣ ግፍ ስለሆነ እጅግ የተከለከለ ነው”

That’s what everyone says: my faith doesn’t allow this or that; my culture prohibits me from doing bad things, etc. Absolute bullsh!t! it really pisses me off & it specifically undermines your intellect when you say “ጉራጌ ምላጭም አይሰርቅም” and put out generalized statements. Defend the truth first before you try to defend your tribe, so you don’t conflict yourself. And how dare you think people don’t know about their fellow Ethiopians when you portray Gurages as Saints & implicitly associate theft & deception with everyone else. Bullcrap!

Horus wrote:
24 Sep 2022, 14:56
ሰላም፣
Here we go አንተም!
ክርክሬን አንብበው ። ወልቂጤ ኡኒቨርሲቲ ፌዴራል ት/ቤት ነው። በተቋሙ ውስጥ የሚሰሩ ጉራጌዎች ብቻ አይደሉም። ሌላው ደሞ ተቋሙ የጉራጌ ድርጅት እንኳ ቢሆን ጉራጌ በዘር ለይቶ ጉራጌ ብቻ አይቀጥርም። ስለዚህ እኔ ግለሰብ ባለጌ ሌባ የለም አላልኩም። በጉራጌ ሴራ መስረቅ ከህግም በላይ የሞራል ጉድፍ፣ ግፍ ስለሆነ እጅግ የተከለከለ ነው። በመሆኑም ነው የዩኒቨርሲቲው መሪ ሬጅስትራሩን የዘጋው እስከ ሚጣራ ማለት ነው ። ሌባ ካለ እመነኝ ወጥቶ ወሬውን እንሰማለን። ግን ይህ ጋዜጣ ይህን ያክል ከፍተኛ ስም ማጥፋት ካወጣ እንዴ አስከትሎ ማረጋገጫውን አያሳያም። ሌላው ግን እውነት ነው እንበልና ሌባና ሙስና መላ አገሩ ሰለሆነ ለምን አሁን በወልቂጤ ላይ? ሌብነትኮ በሚመልከት አቢይ አህመድ ብልጽኛን የሞሉት ሌቦች ናቸው ብሏል ። ዩኒቨርሲቲ የሚቀጠሩትኮ ብልጽኛዎች ናቸው ። ይህ የገማ ፖለቲካ ፖለቲካ የሚሸት ቆሻሻ በጉራጌ ስም ላይ የሚላከከው የክልልነት ጥያቄ በብልጽ ግ ና ሌቦች ጉሮሮ ውስጥ ስለ ተቀረቀረ ! አንተም አንድ መጥፎ ጉድግ ጉራጌ ላይ ለማየት ለመስማት አትጓጓ ! አበቅቴ ወቅቱን አይስትም ! እውነቱ ይወጣል

eden
Member+
Posts: 9257
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: እውነተኛው የክፍተኛ ትምህርት ተቋም፣ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ !!ምድረ ሰላም ወምድረ ገነት !!

Post by eden » 24 Sep 2022, 15:43

Selam

Don’t be hard on Horus. I grew up on predominantly Gurage neighborhood and I can vouch for their civility and love of family, work and life. That doesn’t mean others lack civility and encourage vice. I think you agree with this.

However, Horus probably has communication problem. For example, he uses terms like Tigre or Oromo to mean TPLF or OLF/ PP. I tried helping him by pointing out such use of language undercuts his messages but for some reason he insists using ethnic or nation names. I wish he changes because he is damaging the Ethiopia he loves.
Last edited by eden on 24 Sep 2022, 15:55, edited 2 times in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 11791
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እውነተኛው የክፍተኛ ትምህርት ተቋም፣ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ !!ምድረ ሰላም ወምድረ ገነት !!

Post by Selam/ » 24 Sep 2022, 15:52

I don’t disagree with that. In order to counter tribalist & extremist opinions, we at times become just like them by unknowingly falling into their traps.
eden wrote:
24 Sep 2022, 15:43
Selam

Don’t be hard on Horus. I grew up on predominantly Gurage neighborhood and I can vouch for their civility and love of family, work and life. That doesn’t mean others lack civility and encourage vice. I think you agree with this.

However, Horus probably has communication problem. For example, he uses terms like Tigre or Oromo to mean tplf or pp. I tried helping him by pointing out such use of language undercuts his messages but for some reason he insists using ethnic or nation names. I wish he changes because he is damaging the Ethiopia he loves.

eden
Member+
Posts: 9257
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: እውነተኛው የክፍተኛ ትምህርት ተቋም፣ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ !!ምድረ ሰላም ወምድረ ገነት !!

Post by eden » 24 Sep 2022, 15:57

Selam, yes it’s a cycle. It is a feeding cycle. TPLF felt yesterday what ABN or FANO is feeling today and hence play ‘tribal’ card. Same with Horus.

Horus’ post also seems conflicting. He rightly says the university is federal and diverse in its administration, faculty and student body. But then he accuses of PP of targeting Gurage when it’s the (diverse) University that’s in question. Maybe I am missing something here.

Selam/
Senior Member
Posts: 11791
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እውነተኛው የክፍተኛ ትምህርት ተቋም፣ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ !!ምድረ ሰላም ወምድረ ገነት !!

Post by Selam/ » 24 Sep 2022, 16:15

That’s what happens with any tribal politics & mindset. You keep tripping constantly. And I feel sad when a great mind like Horus does just that, as you said, apparently because he is trying to level with the childish accusations & arguments of extremists. Regardless, I am against all mob mentalities and collective embellishments & deprecations whoever use them.
eden wrote:
24 Sep 2022, 15:57
Selam, yes it’s a cycle. It is a feeding cycle. TPLF felt yesterday what ABN or FANO is feeling today and hence play ‘tribal’ card. Same with Horus.

Horus’ post also seems conflicting. He rightly says the university is federal and diverse in its administration, faculty and student body. But then he accuses of PP targeting Gurage. Maybe I am missing something here.

Post Reply