Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

በወለጋ የገበሬውን ሰብል፣ ቡና እና ደን እያቃጠለ ያለው በመከላከያ ዩኒፎርም ወደ ኦሮሚያ የዘመተ የአማራ ክልል ልዩ ሀይልና ሚልሻ ነው ተባለ፡፡

Post by AbebeB » 26 Jan 2020, 12:14

በወለጋ የገበሬውን ሰብል፣ ቡና እና ደን እያቃጠለ ያለው የመከላከያ ሠራዊት ሳይሆን በመከላከያ ዩኒፎርም ወደ ኦሮሚያ የዘመተ የአማራ ክልል ልዩ ሀይልና ሚልሻ ነው ተባለ፡፡

ዓላማውም ኦሮሞንና አማራን ወደ ጦርነት በማስገባት አብይን ስልጣን ላይ ለማቆየት እንደሆነ ይገመታል፡፡

ይህ በዘለቄታው ለኦሮሞ የሚጠቅም እንጅ በጉዳቱ ብቻ የሚመዘን ስላልሆነ ኦሮሞዎች አይዞን፡፡ ሊነጋ ሲል ይጨልማልና አይዞን!

https://www.facebook.com/ali.yusuf.ali. ... 108561359/

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: በወለጋ የገበሬውን ሰብል፣ ቡና እና ደን እያቃጠለ ያለው በመከላከያ ዩኒፎርም ወደ ኦሮሚያ የዘመተ የአማራ ክልል ልዩ ሀይልና ሚልሻ ነው ተባለ፡፡

Post by AbebeB » 26 Jan 2020, 12:25

AbebeB wrote:
26 Jan 2020, 12:14
በወለጋ የገበሬውን ሰብል፣ ቡና እና ደን እያቃጠለ ያለው የመከላከያ ሠራዊት ሳይሆን በመከላከያ ዩኒፎርም ወደ ኦሮሚያ የዘመተ የአማራ ክልል ልዩ ሀይልና ሚልሻ ነው ተባለ፡፡

ዓላማውም ኦሮሞንና አማራን ወደ ጦርነት በማስገባት አብይን ስልጣን ላይ ለማቆየት እንደሆነ ይገመታል፡፡

ይህ በዘለቄታው ለኦሮሞ የሚጠቅም እንጅ በጉዳቱ ብቻ የሚመዘን ስላልሆነ ኦሮሞዎች አይዞን፡፡ ሊነጋ ሲል ይጨልማልና አይዞን!
Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 11071
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በወለጋ የገበሬውን ሰብል፣ ቡና እና ደን እያቃጠለ ያለው በመከላከያ ዩኒፎርም ወደ ኦሮሚያ የዘመተ የአማራ ክልል ልዩ ሀይልና ሚልሻ ነው ተባለ፡፡

Post by Abere » 26 Jan 2020, 15:27

ምን ዓይነት ቀልድ ነው። አማራ እኮ አሁን የኢትዮጵያ ሰራዊት ቢሆን ዳውድ ዒብሣ፣ ጁሃር ገጀራው፣ በቀለ ገሪባው፣ መራራ ጂሉ ዐብይ አህመድ እራሱ አንድ ሌሊት አድስ አበባ አያድሩም ነበር። ወለጋ የሚፈነጨውን የቀን ባንክ ዘራፊ በ30 ደቂቃ ብቻ ከመቶ በታች የሚቆጠር የአማራ ሠራዊት ማርኮ እጁን ወደ ሰማይ አሰቅሎ ዛፍ ዋርካ ዛፍ ሥር ያፍሰው ነበር። እኔ የሚገርመኝ እነኝህ ኦነጎች ምንኛ ገልቱ ናቸው - ሰው እንኳን ያውቅብናል ብለው ፓለቲካ አይገምቱም።

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: በወለጋ የገበሬውን ሰብል፣ ቡና እና ደን እያቃጠለ ያለው በመከላከያ ዩኒፎርም ወደ ኦሮሚያ የዘመተ የአማራ ክልል ልዩ ሀይልና ሚልሻ ነው ተባለ፡፡

Post by AbebeB » 26 Jan 2020, 16:02

Abere,
ለማለት የፈለግሄው አልገባኝም፡፡
ተረጋግተህ ማለት የፈለከውን ነገር በትክክል ብታስረዳን መልስ ልሰጥህ እችላለሁ፡፡ ግና መጀመርያ ተረጋጋ!

Abere
Senior Member
Posts: 11071
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በወለጋ የገበሬውን ሰብል፣ ቡና እና ደን እያቃጠለ ያለው በመከላከያ ዩኒፎርም ወደ ኦሮሚያ የዘመተ የአማራ ክልል ልዩ ሀይልና ሚልሻ ነው ተባለ፡፡

Post by Abere » 26 Jan 2020, 17:00

AbebeB wrote:
26 Jan 2020, 16:02
Abere,
ለማለት የፈለግሄው አልገባኝም፡፡
ተረጋግተህ ማለት የፈለከውን ነገር በትክክል ብታስረዳን መልስ ልሰጥህ እችላለሁ፡፡ ግና መጀመርያ ተረጋጋ!
AbebeB

ለማለት የፈለግሁት በአጭሩ የአማራ ልዩ ሃይል ወይም ሠራዊት የሚባል የለም ነው።

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: በወለጋ የገበሬውን ሰብል፣ ቡና እና ደን እያቃጠለ ያለው በመከላከያ ዩኒፎርም ወደ ኦሮሚያ የዘመተ የአማራ ክልል ልዩ ሀይልና ሚልሻ ነው ተባለ፡፡

Post by AbebeB » 26 Jan 2020, 21:43

Abere wrote:
26 Jan 2020, 17:00
AbebeB wrote:
26 Jan 2020, 16:02
Abere,
ለማለት የፈለግሄው አልገባኝም፡፡
ተረጋግተህ ማለት የፈለከውን ነገር በትክክል ብታስረዳን መልስ ልሰጥህ እችላለሁ፡፡ ግና መጀመርያ ተረጋጋ!
AbebeB

ለማለት የፈለግሁት በአጭሩ የአማራ ልዩ ሃይል ወይም ሠራዊት የሚባል የለም ነው።
Abere,
you can deny but look this video. It is non other than by Amhara savages.
Please wait, video is loading...

Selam/
Senior Member
Posts: 11801
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በወለጋ የገበሬውን ሰብል፣ ቡና እና ደን እያቃጠለ ያለው በመከላከያ ዩኒፎርም ወደ ኦሮሚያ የዘመተ የአማራ ክልል ልዩ ሀይልና ሚልሻ ነው ተባለ፡፡

Post by Selam/ » 26 Jan 2020, 21:59

Kedada Woyane - where is the video? I wonder what kind of video technology identifies people’s tribe?

AbebeB wrote:
26 Jan 2020, 21:43
Abere wrote:
26 Jan 2020, 17:00
AbebeB wrote:
26 Jan 2020, 16:02
Abere,
ለማለት የፈለግሄው አልገባኝም፡፡
ተረጋግተህ ማለት የፈለከውን ነገር በትክክል ብታስረዳን መልስ ልሰጥህ እችላለሁ፡፡ ግና መጀመርያ ተረጋጋ!
AbebeB

ለማለት የፈለግሁት በአጭሩ የአማራ ልዩ ሃይል ወይም ሠራዊት የሚባል የለም ነው።
Abere,
you can deny but look this video. It is non other than by Amhara savages.
Please wait, video is loading...

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: በወለጋ የገበሬውን ሰብል፣ ቡና እና ደን እያቃጠለ ያለው በመከላከያ ዩኒፎርም ወደ ኦሮሚያ የዘመተ የአማራ ክልል ልዩ ሀይልና ሚልሻ ነው ተባለ፡፡

Post by AbebeB » 01 Feb 2020, 15:28

አዴፓ ቃሉን ፈፀመ ኦነግን ለማጥፋት ጠንክረ እየሰራን ነው ባለው መሰረት ተማሪዎች ታገቱ ብሎ ድራማ ሰርቶ መከላከያውን ወደ ወለጋ እንዲዘምት አደረገ

Abere
Senior Member
Posts: 11071
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በወለጋ የገበሬውን ሰብል፣ ቡና እና ደን እያቃጠለ ያለው በመከላከያ ዩኒፎርም ወደ ኦሮሚያ የዘመተ የአማራ ክልል ልዩ ሀይልና ሚልሻ ነው ተባለ፡፡

Post by Abere » 01 Feb 2020, 15:56

መጀመሪያ ኦሮሞን እያፈናቀለው ያለው የኦሮሞ ቦኮ ሀራም ኦነግ ነው። ስለዚህ ጂሃዲስት ጁሃር ፣ጃል መሮ ዳውድ ዒብሣን አቁሙ በያቸው።
አማራ ላይ አይደለም አፍ መክፈት። እኔ እኮ የእነኝህ የኦሮሞ ቦኮ ሀራሞች ወይ አያፍሩ ወይ አያርፉ - እንድሁ ሜንጫ እና ዱላ ይዘው እየተንከረፈፉ ሁከት መፍጠር።ለኢትዮጵያ ህዝብ እንቅርት ነው የሆናችሁበት።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: በወለጋ የገበሬውን ሰብል፣ ቡና እና ደን እያቃጠለ ያለው በመከላከያ ዩኒፎርም ወደ ኦሮሚያ የዘመተ የአማራ ክልል ልዩ ሀይልና ሚልሻ ነው ተባለ፡፡

Post by Ethoash » 01 Feb 2020, 16:48

look this photo carefully u can tell who is Amhara and how is not ..

those who put their foot on dead body r Amhara

the two in far right are not Amhara look at them one of them look in disgust the other one even did not even point his gun and look his look he must be from South ... the first short guy must be Amhara he is short the other also short guy is amhara

another point is why did they try to take their ሱሬ down.. what the deal here

another point is this people are not armed what is the deal here too.

Abere
Senior Member
Posts: 11071
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በወለጋ የገበሬውን ሰብል፣ ቡና እና ደን እያቃጠለ ያለው በመከላከያ ዩኒፎርም ወደ ኦሮሚያ የዘመተ የአማራ ክልል ልዩ ሀይልና ሚልሻ ነው ተባለ፡፡

Post by Abere » 01 Feb 2020, 16:58

First, it very sad to see very graphic picture of deceased persons. Second, the picture is a carefully doctored Photoshop. One can see how delicately the ground line and level where the soldiers feet and the deceased body fell. Third, one of the deceased person is in an army uniform and the other two necessarily had not to wear military uniform. So they must be rebel thugs of OLF who were neutralized either in South Wolo, [deleted] Shewa or somewhere else. Or they could be previous kills of TPLF itself when all jail houses were smelling Oromo.

Post Reply