Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በሚቀጥሉት 5 አመታት ኢትዮጵያን ወደ ስልጣኔ ሚለውጠው የትኛው ሃይል ነው ?

Post by Horus » 26 Jan 2020, 02:25

የፖለቲካ ሃይል (ድርጅት)
የኢኮኖሚ ሃይል (ሃብት)
የሚሊተሪ ሃይል (ጉልበት)
የጥበብ ሃይል (ስነት/ኪነት)
የእውቀት ሃይል (ትምህርና ቴክኖሎጂ)
የፍልስፍና ሃይል (ሃሳብ)
የእምነት ሃይል (ፈጣሪ)
የድንቁርና ሃይል (ጠንቋይ)
የጥላቻ ሃይል (ዘረኝነት)
የመንጋ ሃይል (መንገድ መዝጋት፣ ልብ በሉ መንገድ የሚዘጋ የከብት ና ያራዊት መንጋ ነው)
የቱሪስት ሃይል (ስንፍና)
የብድር ሃይል (ፈረንጅ)
ዲያስፖራ (ምጽዋት) (ልብ በሉ ባሁን ሰአት እስከ 280 ቢሊዮን ብር ባመት የዲያስፖራ ምጽዋት ነው አገሩን ሚዘውር
ሙስና (ሌባ)
ግርድና (ያረብ አገልጋይ)
ማፊያ (የድረግ ነጋዴ)
ባሪያ ነጋዴ (የሸርምጣ ፒምፕ)
ሌላ
ሌላ
!!!