Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

opmerc
Member
Posts: 457
Joined: 02 Jun 2019, 13:56

Re: ሲዳማ ክልል ሊሆን አይችልም !! አቢይ ያሉትን ክልሎች ማፍረስ እንጂ አዲስ ክልል መፍቀድ የለበትም !!!

Post by opmerc » 25 Jan 2020, 23:50

Very instructive for those who keep talking about kililism as if it's some rank or title. I would have liked if he spent more time talking about the sheer absurdity of wanting to be a kilil and then asking the federal government for more development projects.

You can either spend what you get on a militia, new office furniture and V8's or you can use it for roads, factories and universities. Both can't magically happen.

Horus
Senior Member+
Posts: 30831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሲዳማ ክልል ሊሆን አይችልም !! አቢይ ያሉትን ክልሎች ማፍረስ እንጂ አዲስ ክልል መፍቀድ የለበትም !!!

Post by Horus » 26 Jan 2020, 00:14

opmerc wrote:
25 Jan 2020, 23:50
Very instructive for those who keep talking about kililism as if it's some rank or title. I would have liked if he spent more time talking about the sheer absurdity of wanting to be a kilil and then asking the federal government for more development projects.

You can either spend what you get on a militia, new office furniture and V8's or you can use it for roads, factories and universities. Both can't magically happen.
In particular, Sidama is in a difficult situation. The city of Awasa is the sticking point for them. This city was built by all Ethiopians and for the last 27 years, by the budget of 56 nationalities of South Ethiopia. The billion upon billions money Sidama has to refund to the 55 zones is a truly impossible task for Sidama. Until they do that nobody is going to sign the paper. In other words, the culture of free lunch copied from woyanie thieves is not going to work in this case. That is exactly what Abiye is saying - you can vote all you want but can't grab other person's wealth and depart. The Shigutie and Jawar delusion will be tested by reality.

Horus
Senior Member+
Posts: 30831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሲዳማ ክልል ሊሆን አይችልም !! አቢይ ያሉትን ክልሎች ማፍረስ እንጂ አዲስ ክልል መፍቀድ የለበትም !!!

Post by Horus » 05 Aug 2022, 23:13

ኤደን፣
ትክክል ነርኩኝኮ ። ይህው እስከ ዛሬ ድረስ አዋሳ የደቡብ ዋና ከተማ ነው ። ሲዳማ ክልል ከሆነ ስንት ግዜ። የእኔ አቋም ካልገባህ ልደመው ። እኔ ለዘላለም የምሙገተው ዛሬ ያሉት የትግሬ ያማራ፣ የኦሮሞ፣ ይፋር፣ የሱማሌ፣ ወዘተ ክልሎች ፈርሰው ኢትዮጵያ በጂኦግራፊ እንድትደራጅ ነው ። ነገር ግን አሁን ያሉት ክልሎች እስከ ቀጠሉና የህዝቦች ህልውናና እድገት መሰረት እስከ ሆነ ድረስ ሁሉም ብሄር ክልል የመሆን መብቱ ይከበር ነው የምለው ። ግማሹ ጎሳዎች ክልል ሆነው ጉራጌ ክልል መሆን አትችልም ማለት ዘረኝነት ብቻ ሳይሆን ወደ ፋሺዝም ይሄዳል ። ጉራጌ ሌላው ጎሳ ያለው መብት ሊኖረው አይችልም የሚል እብሪት ነው ብልጽግና የያዘው ።

systems theory has a principle that says 'Actors produce unintended consequences.' PP's authoritarian madness will produce the exact opposite of its evil intentions. let me give a hnit! THIS IS THE HISTORIC MOMENT OF THE BIRTH GURAGE NATIONALISM! Follow the dynamics

union
Member+
Posts: 6263
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ሲዳማ ክልል ሊሆን አይችልም !! አቢይ ያሉትን ክልሎች ማፍረስ እንጂ አዲስ ክልል መፍቀድ የለበትም !!!

Post by union » 05 Aug 2022, 23:26

አንተ ሆረስ የሚሉህ ሰውዬ ደደብ እኮ ነህ። ይህን ሁሉ በደል ጉራጌ ላይ እያደረሰ ወደቅርቃር በክላስተር ስም እየከተተ አንተ እዚህ ያስተካክል ይፍቀድ ምናምን ትላለህ :lol: :lol: ከክላስተሩ ቦሀላ ምን ሊያደርጉህ እንደሚችሉ ታስበዋለህ እንዴ ጭንቅላት አለህ? እናነተ በዛች ምድር ላይ መኖር አልተፈቀደላችሁም። መሬቱን የሚፈልገው ብዙ ነው። አንተ ብቻ አጨብጭብ :lol:

The mo'therfkkn wahabi is dead, dude :lol: :lol:

Wedi
Member+
Posts: 7983
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ሲዳማ ክልል ሊሆን አይችልም !! አቢይ ያሉትን ክልሎች ማፍረስ እንጂ አዲስ ክልል መፍቀድ የለበትም !!!

Post by Wedi » 06 Aug 2022, 02:40

Horus wrote:
05 Aug 2022, 23:13
ኤደን፣
ትክክል ነርኩኝኮ ። ይህው እስከ ዛሬ ድረስ አዋሳ የደቡብ ዋና ከተማ ነው ። ሲዳማ ክልል ከሆነ ስንት ግዜ። የእኔ አቋም ካልገባህ ልደመው ። እኔ ለዘላለም የምሙገተው ዛሬ ያሉት የትግሬ ያማራ፣ የኦሮሞ፣ ይፋር፣ የሱማሌ፣ ወዘተ ክልሎች ፈርሰው ኢትዮጵያ በጂኦግራፊ እንድትደራጅ ነው ። ነገር ግን አሁን ያሉት ክልሎች እስከ ቀጠሉና የህዝቦች ህልውናና እድገት መሰረት እስከ ሆነ ድረስ ሁሉም ብሄር ክልል የመሆን መብቱ ይከበር ነው የምለው ። ግማሹ ጎሳዎች ክልል ሆነው ጉራጌ ክልል መሆን አትችልም ማለት ዘረኝነት ብቻ ሳይሆን ወደ ፋሺዝም ይሄዳል ። ጉራጌ ሌላው ጎሳ ያለው መብት ሊኖረው አይችልም የሚል እብሪት ነው ብልጽግና የያዘው ።

systems theory has a principle that says 'Actors produce unintended consequences.' PP's authoritarian madness will produce the exact opposite of its evil intentions. let me give a hnit! THIS IS THE HISTORIC MOMENT OF THE BIRTH GURAGE NATIONALISM! Follow the dynamics

Horus በኦሮሙማ እና በሲዳማ መካለል አዋሳን በሚመለከት የተፈራረሙት ቃል አለ፡፡ ቃሉ እንዲህ የሚል ነው፡፡ ሲዳማ ክልል አዋሳን በሚመለከት ለ10 አመታት ምንም ጥያቄ እንዳያነሳ የሚል ነው፡፡ ያው እንግዲህ የሲዳማ ክልል ከተመሰረት ከ3 አመታት በላይ እየሆነው ነው፡፡ ከ7 አመታት በኋላ የሲዳማ ክልል አዋሳን ሙሉ በሙሉ ይሰለቅጣል ማለት ነው፡፡ ለዚህ ነው የሲዳማ ክልል ባለስልታናት አሁን አዋሳን በሚመለከትም ምንም ነገር የማይናገሩት፡፡ ከ10 አመታት በኋላ አዋሳን ሙሉ በሙሉ በእነሱ ቁጥጥር ስር እንደምትሆን ስለሚያውቁ ነው ዝም ያሉት!!

አዋሳ የተበላች ቁብ ናት!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሲዳማ ክልል ሊሆን አይችልም !! አቢይ ያሉትን ክልሎች ማፍረስ እንጂ አዲስ ክልል መፍቀድ የለበትም !!!

Post by Horus » 06 Aug 2022, 02:53

Wedi wrote:
06 Aug 2022, 02:40
Horus wrote:
05 Aug 2022, 23:13
ኤደን፣
ትክክል ነርኩኝኮ ። ይህው እስከ ዛሬ ድረስ አዋሳ የደቡብ ዋና ከተማ ነው ። ሲዳማ ክልል ከሆነ ስንት ግዜ። የእኔ አቋም ካልገባህ ልደመው ። እኔ ለዘላለም የምሙገተው ዛሬ ያሉት የትግሬ ያማራ፣ የኦሮሞ፣ ይፋር፣ የሱማሌ፣ ወዘተ ክልሎች ፈርሰው ኢትዮጵያ በጂኦግራፊ እንድትደራጅ ነው ። ነገር ግን አሁን ያሉት ክልሎች እስከ ቀጠሉና የህዝቦች ህልውናና እድገት መሰረት እስከ ሆነ ድረስ ሁሉም ብሄር ክልል የመሆን መብቱ ይከበር ነው የምለው ። ግማሹ ጎሳዎች ክልል ሆነው ጉራጌ ክልል መሆን አትችልም ማለት ዘረኝነት ብቻ ሳይሆን ወደ ፋሺዝም ይሄዳል ። ጉራጌ ሌላው ጎሳ ያለው መብት ሊኖረው አይችልም የሚል እብሪት ነው ብልጽግና የያዘው ።

systems theory has a principle that says 'Actors produce unintended consequences.' PP's authoritarian madness will produce the exact opposite of its evil intentions. let me give a hnit! THIS IS THE HISTORIC MOMENT OF THE BIRTH GURAGE NATIONALISM! Follow the dynamics

Horus በኦሮሙማ እና በሲዳማ መካለል አዋሳን በሚመለከት የተፈራረሙት ቃል አለ፡፡ ቃሉ እንዲህ የሚል ነው፡፡ ሲዳማ ክልል አዋሳን በሚመለከት ለ10 አመታት ምንም ጥያቄ እንዳያነሳ የሚል ነው፡፡ ያው እንግዲህ የሲዳማ ክልል ከተመሰረት ከ3 አመታት በላይ እየሆነው ነው፡፡ ከ7 አመታት በኋላ የሲዳማ ክልል አዋሳን ሙሉ በሙሉ ይሰለቅጣል ማለት ነው፡፡ ለዚህ ነው የሲዳማ ክልል ባለስልታናት አሁን አዋሳን በሚመለከትም ምንም ነገር የማይናገሩት፡፡ ከ10 አመታት በኋላ አዋሳን ሙሉ በሙሉ በእነሱ ቁጥጥር ስር እንደምትሆን ስለሚያውቁ ነው ዝም ያሉት!!

አዋሳ የተበላች ቁብ ናት!!
ስለ 10 አመቱ አላውቅም ፣ ግን በትክክል የነበራቸው/ ያላቸው ስምምነት የቀረውን ደቡብ አንድ ነገር እስከ ማደርግ ድረስ አዋሳ የደቡብ ዋና ከተማ ሆኖ ይቀጥላል በሚለው በትክክል ተስማምተዋል ። በቅርብ ግዜ እስከ ልጁ ጋር ዘብጥያ የወረደው ትልቁ የሲዳማ ሌባ ድሮውኑ የርዳታ ስንዴ እንደ ሚሰርቅ ያውቁ ነበር። በዚህ ሰሞን ያሰሩት በአዋሳ እስታተስ ላይ አንድ ነገር ይሁን እያለ ስለገፋ ነው ይባላል። ባሁን ወቅት አቢይ በጦር ሃይል ደቡቦችን ባንድ ጀምበር ለመከለል የሚጣደፈው አንድ ትልቅ ችግር ደቡብ አለ። እኔ ሳስበው የሻሸመኔ ጉዳይ ይመስለኛል ። ሻሸመኔ የታወቀ የሲዳማ ምድር ነው ። እዚያ ምድር ላይ ሲዳማና ኦሮሞ ጦርነት በግባታቸው የግዜ ጉዳይ ብቻ ነው ።

Post Reply