Page 1 of 1

BREAKING አብቹ የሸለመው ዮናታን ተስፋ በትንቢት ሽፋን ደሃዎች ላይ እየቸረቸረ ሲያታልል፥፥

Posted: 24 Jan 2020, 10:49
by clear12
ለማስፈራራት ድምጹን ሲያጮህ ተመልከቱ :: የሱን ምኞትና ቅዠት የአምላክ ትንቢት ነው ብለው ደሃና መሃይማን መናፍቃኖች ቨእንዲቀበሉት ድምጹን በስፒከር በመረዳት በመጮህ የአዳማጩን ሳይኮሎጂ በፍርሃት ሲሞላው ተመልከቱ