Page 1 of 1

የተመረጠው ኢህአዴግ እንጂ ብልጽግና አይደለም-ዶ/ር ሰለሞን ኪዳነ

Posted: 24 Jan 2020, 09:26
by AdamuNey
የ ህወሃት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል እና የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር የነበሩት ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገብረ እግዚአብሄር በጠቅላይ ሚንስትሩ ሹም ሽር ከስልጣናቸው ከተነሱት መካከል ተጠቃሽ ናቸው።
በተመሳሳይ የህወሃት ከፍተኛ አመራር የሆኑት በምክትል ከንቲባ ማእረግ የአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊው ሰለሞን ኪዳነ (ዶ/ር) ከስልጣን እንደሚነሱ ደብዳቤ እንደደረሳቸው ለቢቢሲ አረጋግጠዋል። ይህን ተከትሎ ህወሃት ባወጣው መግለጫ አባላቱን ከፌደራል ከፍተኛ የሃላፊነት ደረጃዎች እንዲሁም ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የማንሳት እርምጃ ህግን የጣሰና ችግርም የሚያስከትል ነው ብሏል።

ሙሉውን ከዚህ ያንብቡ https://times-ethiopian.blogspot.com/