Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Horus
Senior Member
Posts: 16867
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት አደገኛ ሃሳቦች የተኞቹ ናቸው? ስንት እንደሆኑ ይታወቃሉን? እስቲ ስንት አደገኛ ሃስቦች እንዳሉ ገምቱ !!!

Post by Horus » 24 Jan 2020, 02:29

እኔ አሁን የማስታውሳቸውን አሰፍራለሁ፤ እናንተ ደሞ ሙሉት !!
0 ኦሮሞ ጭቁን ነው
00 ጃዋር ነጻ አውጪ ነው
000 መረራ ጽኑ ነው
0000 የኦሮሞ ጥያቄ
1 ብሄር የሚባል ነገር አለ
2 የብሄር መለያ ቋንቋ ነው
3 ዘርና ብሄር አንድ ናቸው
4 ብሄር በክልል ይታወቃል
5 ባህል ለፖለቲካ ይሰራል
6 የህዝብ ብዛት ጥሩ ነው
7 ትልቅ ብሄር ብዙ ህዝብ ያለው ነው
8 ብሄር የኖረበት መሬት የብሄሩ ነው
9 ብሄር ስልጣን ከያዘ ብሄሩን ማልማት አለበት
10 ያለው ብሄር እንጂ ግለሰብ አይደለም
11 ብዙ ሰው ያለው ስለ ድህነት መጨነቅ የለበትም
12 ጉልበት እንጂ ትምህርት ለደካሞች ነው
13 መሬት ከያዙ ኢንዱስትሪ ዝም ብሎ ነው
14 ሌላ ጎሳን ለማጽዳት ዋና መሳሪያ ጉልበት ነው
15 ሌላ ጎሳን ለማግለል መንገድ መዝጋት ነው
16 ዝነኛ ለመሆን የጎሳ ድርጅት ማቆም ፍቱን ዘዴ ነው
17 መማር አለመማር ዝም ብሎ ነው፣ በጎሳ መስፋት ነው
18 ስራ ልፋት ነው
19 ሲሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል
20 መስረቅ ያለ ነው
21 መስረቅ እያለ ሊስትሮነት ለምን?
22 የኔ ዘር ካንተ ዘር ይበልጣል
23 የኔ ሃይማኖት ካንተ ሃይማኖት ይበልጣል
24 በእኔ ሰፈር ያንተ ሃይምኖት ቦታ የለውም
25 ሳይማሩ ማወቅ ይቻላል
26 ሳያውቁ መስራት ይቻላል
27 ሳያውቁ መምራት ይቻላል
28 ሳይሰሩ መምራት ይቻላል
30 ለመምራት መመረጥ አስፈላጊ አይደለም
31 ፍቅር የፈሪዎች ቋንቋ ነው
32 አማራ ጠላት ነው
33 ኢትዮጵያን መውደድ ጎሳን መጥላት ነው
34 አንድነት መጥፎ ነው
35 ሰላም ፈሪነት ነው
36 በራስ ቋንቋ አለመናገር ራስን መካድ ነው
37 ጠላቴ ታሪክ ነው
38 ታሪክ ካለኝ እድገት ለምኔ
39 ድንቁርና ምንም ማለት አይደለም
40 የድሮ ባህል ሁልጊዜ ትክክል ነው
41 ጎሳ ከሆንኩ እከበራለሁ
42 የራሴን መለያ ልብስ ካሰፋሁ እታወቃለሁ
43 ከተለየሁ እታወቃለሁ
43 ጸሎት ካለ መስራት ምን ያስፈልጋል
44 ዲግሪ መግዛት ሲቻል በትምህርት መድከም ለምን
45 5 ፓርቲ ለምን 100 ፓርቲ ይሻላል
46 መለያየት ዉበት ነው
47 ምሁርነት ሞኝነት ነው
48 ህይወት ማለት አየር ባየር
49 እውቀት ማለት ለብ ለብ
50 ጎሳ የሌለው አገር የለውም


Last edited by Horus on 25 Jan 2020, 01:23, edited 3 times in total.


yaballo
Member
Posts: 3519
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

Re: በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት አደገኛ ሃሳቦች የተኞቹ ናቸው? ስንት እንደሆኑ ይታወቃሉን? እስቲ ስንት አደገኛ ሃስቦች እንዳሉ ገምቱ !!!

Post by yaballo » 24 Jan 2020, 04:41

TGAA wrote:
24 Jan 2020, 04:23
The so called Oromo nationalist are the repository of these "wisdom".
Watch this program & see if you can tell whether these people are Oromo or other. Good Luck.

VIDEO: OMN: ቆይታ ከከፋ ተወላጆች ጋር (Janu 23, 2020 ). The Kaffa people are one of a dozen groups in southern Ethiopia who are pushing to exercise their natural & god-given right to a self-rule & even secession from the horrible, most parasitic & most primitive empire in the history of humanity known as Abyssinia aka Ethiopia.

Please wait, video is loading...


yaballo
Member
Posts: 3519
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

Re: በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት አደገኛ ሃሳቦች የተኞቹ ናቸው? ስንት እንደሆኑ ይታወቃሉን? እስቲ ስንት አደገኛ ሃስቦች እንዳሉ ገምቱ !!!

Post by yaballo » 24 Jan 2020, 05:25

ሆረስ;

ይሄ የሀበሻ ንጉሰ-ነገሥት ለመሆን የሚቃጣው የኩሎ-ኮንታ ባሪያ ልጅ (አብይ) የሚያወራውን ጴንጠአዊ ንግግሮችን እርሳው። የደቡብ ህዝቦች ከክልል የበለጡና ሉዓላዊ የሆኑ ነገሥታት የነበራቸው ህዝቦች ነበሩ። አንተ አማርኛ ተናጋሪና የአማራ/ሃበሻ ባሪያ ሆኖ መቀጠሉ ምርጫህ ነው። ነገር ግን፤ በደቡብ ህዝቦች የራስ-ገዝ መብት ላይ ለማንጏጠጥ ባትሞክር ያምርብሃል። እሺ? .. Good Boy!

photo: the last king of Kaffa 'Geki Serecho' ...photo: king Tona of Wolaita ..


Ethoash
Senior Member+
Posts: 24093
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት አደገኛ ሃሳቦች የተኞቹ ናቸው? ስንት እንደሆኑ ይታወቃሉን? እስቲ ስንት አደገኛ ሃስቦች እንዳሉ ገምቱ !!!

Post by Ethoash » 24 Jan 2020, 14:36

Horus wrote:
24 Jan 2020, 02:29
እኔ አሁን የማስታውሳቸውን አሰፍራለሁ፤ እናንተ ደሞ ሙሉት !!

1 ብሄር የሚባል ነገር አለ
2 የብሄር መለያ ቋንቋ ነው
3 ዘርና ብሄር አንድ ናቸው
4 ብሄር በክልል ይታወቃል
.
.
.
.
.
.
41 ጎሳ ከሆንኩ እከበራለሁ
42 የራሴን መለያ ልብስ ካሰፋሁ እታወቃለሁ
43 ከተለየሁ እታወቃለሁ


ምን ዙርያ ጥምጥም ትሄዳለህ ቡዳ አማራ ለማለት :

ይህ ገገማ አስተሳስቡ ነው ይህ ደደብ አማራ ኤርትራኖችን ያስገነጠለብት ምክንያት ፤ ኤርትራኖች ቋንቋቸው ቢከበር ፤ በፈደራል ቢመሩ በፍፁም አይገነጠሉም ነበር። ኦሮሞችም ወድ ኢትዬዽያነት የተመለስቱ ፈደራሊዝም ብለው ነው። እንጂ ያንተን ያፈጀ ያረጀ የእህያ የበላይነት እንደገና እንዲመጣ ብለው አይደለም ። አረ አንተ ሰው ጠወለግክ እኮ ተማር ትማር እንደሆን። ገንዘብ ይክፈልህ እንደሆን የደም ገንዘብ ነው ጦስ ይሁንብህ ይድፋህ ይህንን ሁሉ ግዜ አጠፋህ ማን የስማህ በለህ ወደድክም ጠላህም እንዴ ኦሮሞ ነፃነት ቀምሶዋል በተአምርም ወድ ደብተራ ስራዓት አይመለስትም ጥላህም ወደድህም ተደራድረህ ልክ እንደተራ ግሳ ቦታህን ታገኛለህ ። አንተ ብቻ የምትለው አይሆንም ። ይገብህ እንደሆነ ይግባህ።


simbe11
Member
Posts: 1718
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት አደገኛ ሃሳቦች የተኞቹ ናቸው? ስንት እንደሆኑ ይታወቃሉን? እስቲ ስንት አደገኛ ሃስቦች እንዳሉ ገምቱ !!!

Post by simbe11 » 24 Jan 2020, 15:45

How much do you know about the brutality of these kings?
The people to which these leaders hail from were governing the so called "ANASA BIHEROCH" who live next to them.
By default these leaders were not angels, by no means.
When these people come under the Ethiopian umbrella, of course they lose their power over others.
If you think of regaining your control and depriving others their rights, you better go some where.
Because that ship sailed a very long time ago.
There are many people who achieved the unthinkable under Ethiopia and not willing to let go.

yaballo wrote:
24 Jan 2020, 05:25
ሆረስ;

ይሄ የሀበሻ ንጉሰ-ነገሥት ለመሆን የሚቃጣው የኩሎ-ኮንታ ባሪያ ልጅ (አብይ) የሚያወራውን ጴንጠአዊ ንግግሮችን እርሳው። የደቡብ ህዝቦች ከክልል የበለጡና ሉዓላዊ የሆኑ ነገሥታት የነበራቸው ህዝቦች ነበሩ። አንተ አማርኛ ተናጋሪና የአማራ/ሃበሻ ባሪያ ሆኖ መቀጠሉ ምርጫህ ነው። ነገር ግን፤ በደቡብ ህዝቦች የራስ-ገዝ መብት ላይ ለማንጏጠጥ ባትሞክር ያምርብሃል። እሺ? .. Good Boy!

photo: the last king of Kaffa 'Geki Serecho' ...photo: king Tona of Wolaita ..


Ethoash
Senior Member+
Posts: 24093
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት አደገኛ ሃሳቦች የተኞቹ ናቸው? ስንት እንደሆኑ ይታወቃሉን? እስቲ ስንት አደገኛ ሃስቦች እንዳሉ ገምቱ !!!

Post by Ethoash » 24 Jan 2020, 16:02

simbe11 wrote:
24 Jan 2020, 15:45
How much do you know about the brutality of these kings?
The people to which these leaders hail from were governing the so called "ANASA BIHEROCH" who live next to them.
By default these leaders were not angels, by no means.
o.


አንድ እብድ ሲሄድ አንድ እብድ ይተካል።

ልክ አሁን እንዳልከው ነው ጣሊያን ያለው ። አብሲኒያዎች ባሪያ ንግድ በሕግ ስላልከለክሉ እኔ ንግዱን ላስቆም ስልጣኔ ላመጣ ብሎ ነው የዘመተብን ። እወነትም ስልጣኔ አምጥቶውል የባሪያም ንግድ አስቁሞዋል በሐይዬ ዘመን ነው የማወራህ። የእስላሞችንም መብት ጠብቆዋል በወሬ ብቻ ሳይሆን ትልቁን አንዋር መስጊድ ለእስላሞች የስራው ጣሊያን ነው መስጊዱን ብቻ አይደለም ዙሪያውን የንግደ ቤቶችን በሙሉ የስራው ጣልያን ነው። ወርቃማው መለስ ደግሞ ዙሪያውን ቤት ለአንዋር መስጊድ መልሶ ስጥቶዋል በዚህ መመስገን አለበት።

ወድ አነሳኸው ጉዳይ ልሂድ አዋ የአናሳ ንጉሶች በሙሉ ጨቋኞች ነበሩ ባርያም ይነግዱ ነበር ይህ አይካድም ግን ሚኒሊክ ያረገውን ልንገርህ ። መጀመሪያ በጣሊያን ተከብቢያለሁ ርዱኝ ብሎ መልክት ላከባቸው እነሱም እሺ ብለው ረዱት ። ለዚህ ሊመስገኑ ስገባቸው አፃ በጉልበቱ አሁን ለኔ ተገዙ አላቸው እንቢ ስሉት ወረራቸው ። አፃ ሚኒሊክ አንድ ጥሩ ጎኑ እሺ ብለህ ከተማረክ ግብር ተከፍላለህ በንግስናህም ተቀጥላለህ ። ለዚህ ነው የጅማ ንጉስ የተርፉት እንቢ ያለ ግን ተገድሎ ይሆናል አማራም ንጉስ ተሽሞበት ይሆናል ጥናት አላረግሁም ዋናው ነገር ሚኒሊክ የመጨረሻ የፈደራል መንግስት ንጉስ ነበር። በቴድሮስ ግዜም እንድ ኢትዬዽያን ካላረኩ ብሎ ሲፎክር በአጭሩ ተቀጣ ከዚህ በአፃ ዬሐንስ ግዜ ሁሉም ባለበት ነግሶ አፃ ዬሀንስ የንጉስ ንጉስ ይባሉ ወይ ሚኒልክ ይባል አላውቅም ብቻ ፈድራሊዝም ነበር በሁለቱም ግዜ። ለዚያም ነው ጠላትን በአንድነት ያሽመደመዱት።

ከዚያ አፃ ሐይሎ ጃኒሆይ መጥቶ በሙሉ የፈድራሉን ሲስተም አፍርሶ ስልጣኑን በቁጥጥሩ አርጎ ምድረ አማራ ሽማንምንት አርጎ በየቦታው ልኮቸው ጠቅላይ አዛዝ ብሎ ቀለደ የሱንም መጨረሻ እይተናል

በትግሬዎች ዘመን ድሮ በአፃ ዬሐንስ የነበረው ፈደራል መንግስትን ነው መልስው ያመጡት ። ወጣም ወረድክም እማራ በጎንደር ብቻ ነው ማዘዝ የሚችለው ሌላ በፈደራል መንግስታቸው በክልል መንግስታቸው ነፃነታቸው ትጎንፀፈዋል ማንም ላይቀማቸው። አማራ በፈድራል መንግስት ላይ እነሳለሁ ካለ ተገንጥሎ ይጣላል እንጂ ከአማራ ጋር የዋሎዬች ገመድ ጎተታ አንገባም ስለችን አበድን በነዚህ ደደቦች ።።። አማራን ይዘህ ተገንጠል ፈደራሊዝምን ካልፈለግህ።

ላንተ ደደብ ደግሞ ማንነው የነገረህ የወላታ ንጉስ ባሪያ ነጋዴ ስለሆን ሌላ ባራ ነጋዴ ሚኒልክን የምትልክበት ። እንደዛው ከሆን ለምን ትግሬዎችን አባረርናቸው እነሱ ከአማሮች አልተሻሉም ብለን አይደለም ወይ የጠገበ ጅብ አብረን የራበው ጅብን ስልጣን ላይ መስቀል አሁን ሞኝነት ካልሆነ ምንድነው። ትንሽ እፈረት የልህም የሲዳማ ንጉስ ጨቋኝ ነውና የሚኒሊክ በትር ያስፈልገዋል የሚል እምርታ በጣም የስውን ክብር መናቅ ነው። እራሱ የሲዳም የውላይታ ሕዝብ ተታግሎ ነፃነቱን ያግኝ እንጂ ሌላ ጨቋኝ ለምን ጫንቃው ላይ ያስቀምጣል ለዛውም ዋላ ቀር ደደብ።

Horus
Senior Member
Posts: 16867
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት አደገኛ ሃሳቦች የተኞቹ ናቸው? ስንት እንደሆኑ ይታወቃሉን? እስቲ ስንት አደገኛ ሃስቦች እንዳሉ ገምቱ !!!

Post by Horus » 24 Jan 2020, 23:19

ደንቆሮና ወረቀት የያዘው ይባላ !!

ፌዴራል የሚለው ቃል እንደ ዳዊት የሚደግሙት ትርጉሙ እንኳ ምን እንደ ሆነ አያቁትም ።

አንድ የመንግስት ስልጣንና አስተዳደር ጥሩ ወይም መጥፎ የሚባለው ስም ብሎ በስም አይደለም ።

መጀመሪያ የመንግስት አላማ ምን እንደ ሆነ ይቀመጣል ።

ከዚያ ለዚያ አላማ መሳካት ምን አይነት መዋቅራዊ ቅርጽ ይሻላል ተብሎ ይወሰናል ፤

ይህ የመንግስት ዲዛይን ወይም ቅርጽ ስራው ስልጣን ማከፋፈል ፣ ሃብት ማከፋፈል ፣ አገልግሎት ማከፋፈል ፣ እውቀት ወዘተ በትክክል ማሰራጨት ፣ ማስተዳደር ነው።

ለዚህ ምን ቀርጽ ከሁሉ ይሻላል ተብሎ ዲዛይን የወጣል ፤ ሴንትራላይዝድ ፣ ዲሴንትራላይዝድ ፣ ዲስትሪቡቲቭ ተብሎ ትደባልቆ ይቀረጻል በቃ !

ስሙ አይደለም

ፈደረ ማለት አመነ፣ ተማመነ አለት ነው ። ፌድ ማለት ፌዝ ወይም እምነት ማለት ነው ። ፌዴሬሽን በህገ መንግስት ህዝቦች መንግስት ለማቆም የሚገቡት ቃል ኪዳን ነው እንጂ የመንግስት ቅርጽ በቀጥታ ፌዴራል ማለት አይደለም።

ዎያኔ ፌዴሬሽን ብሎ ግ ን ሴንትራላይዝድ አምባ ገነን ነበር ። ቃሉ ብቻ ባዶ ነው።

ያልተማሩ ነጋ ጠባ ባያሰለችሁን መካልም ነው።


Post Reply