Welcome to Mekelle!
Posted: 23 Jan 2020, 13:23
Hameddibewoyane wrote: ↑23 Jan 2020, 14:44እዬዬው ቀጥሏል
"በአዲስ አበባ እኛ 25% ቦታ የማግኘት መብት አለን እንደ ኢህአዴግ ነው የተወዳደርነው ፣ኢህአዴግ ነው ያሸነፈው ሰለዚህ ማን ለማን እንደመረጠን አይታወቅም። የተመረጡት 4ፓርቲዎች ብቻ ናቸው። እኩል ነው የተሳተፉት፣ እኩል ከተሳተፉ እኩል የመምራት ስልጣን አላቸው። ይህን ማፍረስ ማለት መንግሥት አጠቃላይ የከተማ አስተዳደሩን መንግሥት ማፍረስ ማለት ነው።
ዶክተር ኢ ሰለሙን ኪዳኔ ከBBC
They are still in a state of denial. Kind of ካብ ሞት ሉቱዱሑን መሲሉካ እላሞትካ እኔኤኹ ለይሞትኩይ ሙውባል !!
Abe Abraham wrote: ↑23 Jan 2020, 15:43They are still in a state of denial. Kind of ካብ ሞት ሉቱዱሑን መሲሉካ እላሞትካ እኔኤኹ ለይሞትኩይ ሙውባል !!