Page 1 of 1

ቅጥ ያጣ ግፍ መሸከም የበዛበት ሕዝብ!!!!

Posted: 23 Jan 2020, 12:55
by Hameddibewoyane
እውነት አሁን ህወሓት እንደሚለው እነዚህን ሜዳ ላይ የሚማሩት ህፃናት ወይም በፀሐይ ጠራራ ላይ ለእለት ጉርሻቸው እንቁላል የሚሸጡ እናትን በእኩልንተ ለማኖር ነው ደደቢት የሸፈተው? ወይስ ጥቂቶችን የህወሓት ባለስልጣናት በህዝቡ ስም ተበድሮና ዘርፎ ሐብት ለማከማቸት ነው?

Re: ቅጥ ያጣ ግፍ መሸከም የበዛበት ሕዝብ!!!!

Posted: 23 Jan 2020, 15:05
by Weyane.is.dead
According to tplfs voodoo economics the country was growing at a double digit :mrgreen:
Hameddibewoyane wrote:
23 Jan 2020, 12:55
እውነት አሁን ህወሓት እንደሚለው እነዚህን ሜዳ ላይ የሚማሩት ህፃናት ወይም በፀሐይ ጠራራ ላይ ለእለት ጉርሻቸው እንቁላል የሚሸጡ እናትን በእኩልንተ ለማኖር ነው ደደቢት የሸፈተው? ወይስ ጥቂቶችን የህወሓት ባለስልጣናት በህዝቡ ስም ተበድሮና ዘርፎ ሐብት ለማከማቸት ነው?