Page 1 of 1

"በማህበር ታቁፉ" 1 ለ 5

Posted: 23 Jan 2020, 10:13
by Ejersa
"እነ ደብረፅዮን ጥምቀት የወረወሩት ኣልያም የተወረወረባቸው ሎሚ ሰብስበው በ 1 ለ 5 ኔትወርክ ኣደራጅተዋል" ይላል ጥላሁን ኣረፈ።
"በማህበር ታቁፉ" ያለው ማን ነበር? ክበበው ገዳ

ወደው ኣይስቁ ቂቂቂ


Re: "በማህበር ታቁፉ" 1 ለ 5

Posted: 23 Jan 2020, 10:21
by Hameddibewoyane
የህወሓት ድስት ላሾች ጨርቃቸውን ጥለው እያበዱ ነው ዳንኤል ብርሃኔ ጌቶቹ ኮኮብ ያደረጉበትን እሳት እየተቀጣለ የሚያሳይ ባንዴራ ፖስት ሲያደርግ ሲኒ ሰባሪው መሐሪ ዩሐንስ የቤተክርስቲያን አባቶችን ሰንደቅ አላማ የአማራ ስለሆነ አውጥታችሁ ጣሉ እያለ ነው በተጨማሪም በኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ የትምህርት ቤት ዩኒፎርም የለበሱ ህፃናትን "አንደ የትግራይ ባለሐብት ይህንን አስወልቆ ሌላ ልብስ እንዲያለብሱዋቸው ጥሪ ቢያቀርብም እስከአሁን ሰሚ አላገኘም።