Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Calm Iron Man drives LTV's blondy Betty to lose her composure cause she can't handle hard facts [VIDEO]

Post by Ethoash » 23 Jan 2020, 17:38

የቤቲ እና እስክንድር ወግ

እስቲ ልተርጉምላቹሁ እናንተ ደደቦች እና ቅኔው ላልገባቹሁ ተላሎች

፩። እናቴ ግዜ ያለፈበትና ፋክ መዳኒት ስትሸጥ ተይዛ ፋርማሲዋ ተዘጋ ። እወነቱ ይህ ሆኖ ሳለ ወያኔዎች አዘጉት ብዬ ነገሩን በዘጋው ይሻላል።

፪። እኔ ሶሪያ ነው የተወለዱኩት ከአረብ እናቴ በጣም የሚያናደደኝ የሲሪያ ልጆች ጥቁር ውይም ባሪያ (አቢድ) እያሉ ያበሽቁኝ ስለነበር በአባቴ መልክ በመውጣቴ ያናደደኝ ነበር ፤

፫፤ ኢኮኖሚስትም ብማርም ምንም ስራ ስላጣሁ ወደ ኢትዬዽያ ገብቼ እያበጣበጥኩ ገንዘብ ማግኘት እንደሚቻል አወቄ ጋዜጣ ጀመርኩ

፬። ልክ ናዚህ እስራሄሎቹን እንዳጠፋ እኔም ትግሬዎችን ጠራርጌ አጠፋቸው ነበር። ግን ሶስተኛው ክፍል ፁህፌ ላይ ይህንን ሁሉ አባባል የሚያክሽፍ መልክት አስተላልፌያለሁ። መጀመሪያ ሙልጭ አርጎ ሊክዳ ሲል በተመዘክር ሄጄ ጋዜጣውን አይቼዋለሁ ስትለው ክፍል ሶስትን አንቢቢ ብሎት እርፍ ። ነጮች በዘረኝነት ሲያሱ አረ ዘረኛ አይደለሁም የጥቁር ጎደኛ አለኝ። ብለው የሌባ አይነ ደረቅ ፤ መልሶ ልብ አድርቅ።

፭፤ ኦሮሞዎች የተደራጁ መንጋዎች ስለሆኑ በተባበሩ መንግስታት አስመዝጌቤያቸዋለሁ። አሁን በቅርቡ እኮ ቡዙ ሰው በጥምቀት ተገድለዋል ንብረትም በእሳት ግሎዋል ። ግን የኛው እስክንድር የጁሀር እጅ እስከሌለብት ድረስ አይመለከተውም ። ወሽቱን ግን ከአሁን በኋላ ግድያው ቢቀጥል ወርድ ከራሴ ይለናል። ምን አስባለህ ጥቅምት ላይ እኮ ረብሻ ነበር ማን አንተን ይስማሀል።

፮። ቤቲ ታድያ ለምን የአማሮችን ፋኖ በአሽባሪነት አታዝመዘግባቸውም ስትለው። እነሱ እኮ የተደራጀ ሀይል የላቸውም። ስለዚህ መንገድ መዝጋት፤ ሰውን በድንጋይ ወግሮ መግደል መብት አላቸው መንጋ እስከሆኑ ድረስ ። እኛ ባለደራውች ጣልቃ አንገባም ። በዚያ ላይ ድርብ ሐጥያት ሲገባ እንደን ጉሩፕ ያነጣተረ አይደለም ። መንገድ ወድ ትግሬ የሚሄደውን መዝጋት በአንድ ዘር ላይ ያነጣጠረ አይደልም ። መቶ ሺህ ትግሬዎችን ማበረርም በአንድ ጎሳና ዘር ላይ ያነጣጠረ አይደልም ስለዚህ አሽባሪዎች አንላቸውም ።

፯፣ ይህ ማለት ከነገ ጀምሮ ቄሮዋች ወድ አዲስባባ የሚሄደውን መንግድ ቢዘጉ ምንም ችግር የለውም ስውም ሲገድሉ በመንጋ ከሆን ካልተደራጁ መብታቸው ነው።

፰፤ በጣም የገረመኝ ነገር ደግሞ ኦሮሞውች በንፍጠኛው ላይ ያነጣጠረ ስብስብ ስላላቸው እነሱን ማወገዜ አግባብ ነው። ግን አማሮች በጎሳቸውም ቢደራጁ አንድ ጎሳ ላይ ያነትጠረ ፓርቲ ስለሌላቸው ምንም ክፋት የለውም ።። ይህ እኮ ማለት የደቡብ አፍሪካ ነጭች ተደራጅተው የጥቁሮችን ድፈረት ለማቆም እንደመደራጀት ነው። ይህ ማለት የአሜሪካን ነጭች ጥቁሮችን ወድ ባርነት ለመለስ መደራጀት ማለት ነው። የአማራ በአንድ ጎሳ ላይ የማያነጣጥረው ምንም ጎሳ በነሱ ላይ ያደርሰው ግፍ ስሌለሌ ነው። ሌላው ጎሳ ስልጣን ባለሌበት ሁኔታ ንዴት በአንድ ገዚ መደብ ላይ ያነጣጠረ ፓርቲ ሊያቋቁሙ ይችላሉ። ያላቸው ምርጭ ሁሉ ጎሳ ላይ ያነጣጠረ ወድ ድሮ የአማራ የበላይነት መመልስ ትግል ማካሄድ ነው ይህ ለእስክንድር ምንም እይታየውም እንደውም ያበራታታቸዋል ጭቆና ተደርጎባቸዋል እያለን። እስቲ የቱ ነው አማራ በቀየው እያለ የተጠቃው ። አማሮች የተጠቁት እኮ ሰው እርስ ላይ ሄደው ካላዘዝኩ ሲሉ ነው።

፱፤ እስክንደር አንድ ማሐረስብ ቁጭት ካለበት መስጊድ ማቃጠል መብቱ ብሎ አርፎዋል ። ይህን ሊያስተባብል ይፈልጋል። ታድያ በኢትዬዽያ ውስጥ የሚገኙ እስላሞች ያለውስ። በእሱ እንክዳቸው ፓርቲ ወይም ባላደራ ፓርቲ ስንት ሙስሊሞች ስንት ትግሬዎች ስንት ኦሮሞውች አጠቃሎዋል ።።። አማራ ብቻ ደርድሮ የኢትዬዽያ ፓርቲ ማለት አይችልም

፲፥ ሌላው በጣም የሚገርመኝ ጉዳይ ደጎሞ እነዚህን ጉሩፖች ማስቆም አለብን ብሌ እንዴት ሲባል ያልሆነ ፍልስፍና ይፈላስፋል። ጦርነት አስነስቶ ሰዎቹን በግፍና በአይል ደፍጥጦ ከማስቆም በስተቀር እንዴት አሮጎ ነው የሚያስቆማቸው ፤ በመለመን ውይስ በአራድነት ይህ አይናቹሁን ጨፍኑ ላሞኛቹሁ ነው።

፩፩፤ ተረጋጋ ስትለው እኔ ብሆን አንቺም ተረጋጊ ነበር የምላት ። ስትሞልጨው አርፎ ወተት እንደሚግት ጥጃ እሺ እሺ ስል ሳየው አዘንኩለት።

፩፪፤ በአጠቃላይ ቤቴ ፈታው ገጥማዋልች መላጣህን ምነው አሳደክክ ስትለው ፤ ይህ ጉግማጉግ ስቆ የማያውቅ እናቱ አረብ መሆኑዋል ከወቅበት ቀን ጀምሮ ልጆች ዲቃላ ብለው ስለሚያላግጡበት ይህንን ንዴት ካባ ተሽክሞ የኖረውን ሰውዬ አሳቀችው ለመጀመሪያ ግዜ።

ሌላውን በሌላ ግዜ ሳስታውሰው እንደገና እመለስባታለሁ ፤ ግን ቤቲ የጋዜጠኞች ንግስት መሆኑዋን አስመስከረች ። ይህ ሰው ደርቅ ፊት ምንም አይነት emotion የሌለውን ሰውዬ ማርገብገብ በጣም ከባድ ስለሆን ግብታ ብትንትኑን ስላወጣችው በጣም ምስጋና ይገባሻል።
በተለይ ቤቲ ጋ ምንም የምቀር ጥያቄ የለም እስከ ዛሬ እስክንደር አንድ ሺህ ኢንተርቪው ስጥቶዋል ማንም የእስራሌች በናዚ መገደል ነበርባቸውን የሚለውን አንስተውበት አያውቁም ። በእስክንደር አባባል ትግሬዎች አንድ ሚስኪን አማራ ተማሪ የገደሉ ቁጭት ስላለባቸው ገድያው አግባብ ነው የሚለን ይህ ልሙጥ ፊት

justo
Member
Posts: 3178
Joined: 05 May 2013, 17:54

Re: Calm Iron Man drives LTV's blondy Betty to lose her composure cause she can't handle hard facts [VIDEO]

Post by justo » 23 Jan 2020, 17:54

Ethoash wrote:
23 Jan 2020, 17:38

shushshushshsh

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Calm Iron Man drives LTV's blondy Betty to lose her composure cause she can't handle hard facts [VIDEO]

Post by Ethoash » 23 Jan 2020, 18:17

justo wrote:
23 Jan 2020, 17:54
Ethoash wrote:
23 Jan 2020, 17:38
የቤቲ እና እስክንድር ወግ

እስቲ ልተርጉምላቹሁ እናንተ ደደቦች እና ቅኔው ላልገባቹሁ ተላሎች

shushshushshsh
i just responds to u to waste your time .... by clicking only to find out nothing ...

Bete Gojjam
Member
Posts: 976
Joined: 02 Nov 2019, 03:48

Re: Calm Iron Man drives LTV's blondy Betty to lose her composure cause she can't handle hard facts [VIDEO]

Post by Bete Gojjam » 23 Jan 2020, 19:29

KARSED SON OF A BÍTCH OF LIGAGAM JOHAR THE KOHAR LIGAGAM MOTHÈRFÄKR BANTUGUDIFECHAS FÂGUTGALLAS

Post Reply