Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ESAT ተንጫጩሣ? ያኔ (መርዝ ሲትረጩ የኖራችሁት ጊዜ) ይህ ይመጣል ብላችሁ (ኦሮሞም ሚዲያ ይኖረዋል ብላችሁ) እንዴት አላሰባችሁም? መጥኖ መደቆስ ወይስ ማልቀስ? ሌቦች!

Post by AbebeB » 21 Jan 2020, 19:28

ESAT ተንጫጩሣ? ያኔ (መርዝ ሲትረጩ የኖራችሁበት ጊዜ) ይህ ይመጣል ብላችሁ (ኦሮሞም ሚዲያ ይኖረዋል ብላችሁ) እንዴት አላሰባችሁም? መጥኖ መደቆስ ወይስ ማልቀስ? ሌቦች!

አሁንም ስለ ሌላው ከማለቃቀሳችሁ በፊት መርዛችሁን ትፉ! ከዚያ እንደ እባብ ሳይሆን እንደ ሰው ቆጥረናችሁ እኛም እናስጠጋችኃለን፡፡ ኢሰያይስ አፈወርቂ ስለ እናንተ ያሉትን ከዚህ ገጽ ፈላልጋችሁ እንብቡ::
ወይም ይህን ማስፈንጠሪያ ተጠቀሙ: https://kichuu.com/%E1%8A%A5%E1%88%B5%E ... %E1%8B%8D/)

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ESAT ተንጫጩሣ? ያኔ (መርዝ ሲትረጩ የኖራችሁት ጊዜ) ይህ ይመጣል ብላችሁ (ኦሮሞም ሚዲያ ይኖረዋል ብላችሁ) እንዴት አላሰባችሁም? መጥኖ መደቆስ ወይስ ማልቀስ? ሌቦች!

Post by Ethoash » 22 Jan 2020, 14:54

AbebeB wrote:
21 Jan 2020, 19:28
ESAT ተንጫጩሣ? ያኔ (መርዝ ሲትረጩ የኖራችሁበት ጊዜ) ይህ ይመጣል ብላችሁ (ኦሮሞም ሚዲያ ይኖረዋል ብላችሁ) እንዴት አላሰባችሁም? መጥኖ መደቆስ ወይስ ማልቀስ? ሌቦች!

አሁንም ስለ ሌላው ከማለቃቀሳችሁ በፊት መርዛችሁን ትፉ! ከዚያ እንደ እባብ ሳይሆን እንደ ሰው ቆጥረናችሁ እኛም እናስጠጋችኃለን፡፡ ኢሰያይስ አፈወርቂ ስለ እናንተ ያሉትን ከዚህ ገጽ ፈላልጋችሁ እንብቡ::
ወይም ይህን ማስፈንጠሪያ ተጠቀሙ: https://kichuu.com/%E1%8A%A5%E1%88%B5%E ... %E1%8B%8D/)
every time i open ESAT they ask for my old car.እነዚህ ታማኝ ለማኞች

መች ነው እውነቱን የሚያወሩት ። ጁሀርን ሚድያ ስላለው ሙልጭ አረገው ሲነግሩት ለምን እስክንድርን ረሱት ሞኝ አረጉን እንዴ እስክንድር እኮ ናዚህ ግዜ አጣ እንጂ እስራሄሎችን ሙልጭ አርጎ ባጥፋ ብሌ የፃፈ እርኩስ መንፈስ ነበር። ይህ ሰው ታድያ ለኦሮሞዎች አይመለስም ነበር። ዘግነትም ሲጠየቅ እስክንድር እናቱ ሶሪያዊት ናት አረብ አገር ነው እስክንድር ተወልዶ ያደገው። አሜሪካም ኖሮ ነበር ታድያ ለምን እሱስ ዜግነት አይጠይቅም

ሁለተኛ ደግሞ እንዚ መልክ ጥፉዎች የጋዜጠኝነትን ስራ በፍፁም የሚያወቁ አይመስለኝም ፕሮፖጋንዳ ከጋዜጥኝነት ተመሳስሎባቸዋል ። ላስረዳ አንድ ዳኛ የከሳሽን ብሶት ብቻ ሰምቶ አይፈርድም ተከሳሽንም መስማት አለበት። ታድያ እኒዚህ ቡዳዎች ጁሀርን ሲከሱ ጁሀርን የሚመክት አንድ ኦሮሞ አምጥተው በጁሐርን ጎን ደግፎ መናገር ነበረበት እንዲሁም ። የኦሮሞ ቄስንም አሳብ የሚደግፍ አንድ ሰው ማቅረብ ነበረባቸው ቄሱ የተናገረው በኔ በኩል አንድም መሬት የሚወድቅ ነገር የለውም ይህንን ግን ማወቅ አንችልም ለምን ሁለተኛ ወገን ስሌለለ

ይህ የሁለተኛ ወገን እሳት የማያረጉበት ምክን ያት ተመልካቾቻቸው ቡዙውኑ ትምህርት ያልተማሩ ታክሲ ነጂውች እና የመኪና እረኞች ናቸው ስለዚህ ምኑ ጋዜጠኝነት ምኑ ፕሮፖጋንዳ እንደሆነ ስላማያውቁት እሳቶች የሁለተኛውን ጎን እድል ቢስጡ ለምን ይህንን ተገንጣይ ይህንን {ጋላ} ይህንን ወያኔ ቦታ የአየር ግዜ ትሰጣላቹሁ እኛ የነሱ የሚሉትን መስማት አንፈልግም ስለሚሉ እሳቶች ወፌ ላላ ወሬ አጉቶቸዋል። ታክሲ ነጂዎችም ይህንን ቢያወቁ ጥሩ ጥሩ ወሬ መስማት ነው የሚፈልጉት እውነትን ለመስማት አርጅተዋል ግዜያቸው አልፎባቸዋል ።።። ለጆሮ ጣፋጭ ዜና በስበር አድርሱልኝ ብቻ ነው ጥያቄያቸው ገንዙቡን እነሱ ስለሚስጡ እነተማኝ ላማኝ ማማራጥ አይችሉም።
LET ME TEACH WHAT DEBATE MEAN CNN

ALWAYS ASK where is the other side.. look how the defend undependable . black guy defending Trump.. i love it ...

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ESAT ተንጫጩሣ? ያኔ (መርዝ ሲትረጩ የኖራችሁት ጊዜ) ይህ ይመጣል ብላችሁ (ኦሮሞም ሚዲያ ይኖረዋል ብላችሁ) እንዴት አላሰባችሁም? መጥኖ መደቆስ ወይስ ማልቀስ? ሌቦች!

Post by AbebeB » 22 Jan 2020, 18:04

Ethoash wrote:
22 Jan 2020, 14:54
AbebeB wrote:
21 Jan 2020, 19:28
ESAT ተንጫጩሣ? ያኔ (መርዝ ሲትረጩ የኖራችሁበት ጊዜ) ይህ ይመጣል ብላችሁ (ኦሮሞም ሚዲያ ይኖረዋል ብላችሁ) እንዴት አላሰባችሁም? መጥኖ መደቆስ ወይስ ማልቀስ? ሌቦች!

አሁንም ስለ ሌላው ከማለቃቀሳችሁ በፊት መርዛችሁን ትፉ! ከዚያ እንደ እባብ ሳይሆን እንደ ሰው ቆጥረናችሁ እኛም እናስጠጋችኃለን፡፡ ኢሰያይስ አፈወርቂ ስለ እናንተ ያሉትን ከዚህ ገጽ ፈላልጋችሁ እንብቡ::
every time i open ESAT they ask for my old car. እነዚህ ታማኝ ለማኞች

መች ነው እውነቱን የሚያወሩት ። ጁሀርን ሚድያ ስላለው ሙልጭ አረገው ሲነግሩት ለምን እስክንድርን ረሱት ሞኝ አረጉን እንዴ እስክንድር እኮ ናዚህ ግዜ አጣ እንጂ እስራሄሎችን ሙልጭ አርጎ ባጥፋ ብሌ የፃፈ እርኩስ መንፈስ ነበር። ይህ ሰው ታድያ ለኦሮሞዎች አይመለስም ነበር። ዘግነትም ሲጠየቅ እስክንድር እናቱ ሶሪያዊት ናት አረብ አገር ነው እስክንድር ተወልዶ ያደገው። አሜሪካም ኖሮ ነበር ታድያ ለምን እሱስ ዜግነት አይጠይቅም

ሁለተኛ ደግሞ እንዚ መልክ ጥፉዎች የጋዜጠኝነትን ስራ በፍፁም የሚያወቁ አይመስለኝም ፕሮፖጋንዳ ከጋዜጥኝነት ተመሳስሎባቸዋል ። ላስረዳ አንድ ዳኛ የከሳሽን ብሶት ብቻ ሰምቶ አይፈርድም ተከሳሽንም መስማት አለበት። ታድያ እኒዚህ ቡዳዎች ጁሀርን ሲከሱ ጁሀርን የሚመክት አንድ ኦሮሞ አምጥተው በጁሐርን ጎን ደግፎ መናገር ነበረበት እንዲሁም ። የኦሮሞ ቄስንም አሳብ የሚደግፍ አንድ ሰው ማቅረብ ነበረባቸው ቄሱ የተናገረው በኔ በኩል አንድም መሬት የሚወድቅ ነገር የለውም ይህንን ግን ማወቅ አንችልም ለምን ሁለተኛ ወገን ስሌለለ

ይህ የሁለተኛ ወገን እሳት የማያረጉበት ምክን ያት ተመልካቾቻቸው ቡዙውኑ ትምህርት ያልተማሩ ታክሲ ነጂውች እና የመኪና እረኞች ናቸው ስለዚህ ምኑ ጋዜጠኝነት ምኑ ፕሮፖጋንዳ እንደሆነ ስላማያውቁት እሳቶች የሁለተኛውን ጎን እድል ቢስጡ ለምን ይህንን ተገንጣይ ይህንን {ጋላ} ይህንን ወያኔ ቦታ የአየር ግዜ ትሰጣላቹሁ እኛ የነሱ የሚሉትን መስማት አንፈልግም ስለሚሉ እሳቶች ወፌ ላላ ወሬ አጉቶቸዋል። ታክሲ ነጂዎችም ይህንን ቢያወቁ ጥሩ ጥሩ ወሬ መስማት ነው የሚፈልጉት እውነትን ለመስማት አርጅተዋል ግዜያቸው አልፎባቸዋል ።።። ለጆሮ ጣፋጭ ዜና በስበር አድርሱልኝ ብቻ ነው ጥያቄያቸው ገንዙቡን እነሱ ስለሚስጡ እነተማኝ ላማኝ ማማራጥ አይችሉም።
ESAT ቶች የከሰሩ አረቦች ስለሆኑ ቁጭ ብለው ሻይ መጠጣት ብቻ ነው የሚኖራቸው አማራጭ፡፡ ጉራጌ ስለሚበዙባቸው ሌቦች ቢባሉ ያስኬዳል፡፡

Tog Wajale
Member
Posts: 4918
Joined: 23 Dec 2017, 07:23

Re: ESAT ተንጫጩሣ? ያኔ (መርዝ ሲትረጩ የኖራችሁት ጊዜ) ይህ ይመጣል ብላችሁ (ኦሮሞም ሚዲያ ይኖረዋል ብላችሁ) እንዴት አላሰባችሁም? መጥኖ መደቆስ ወይስ ማልቀስ? ሌቦች!

Post by Tog Wajale » 22 Jan 2020, 18:49

Top Notch Woyane Agga*me T.P.L.F Cadre ☆ AbebeB ☆ :-- H.E. President Esias Afewerki Never Ever Said That You Are Trying Create Friction Between Ethiopian Amara People & Loving Respectful Eritrean People. Anyway Ye-Dedebit Erkhusan Zerr Agga*me What Else Can You Try More, You Have Diged Dirts, You Have Turned Every Rock To Create Violence Havoc Between Ethiopian Amara People & Respectful Eritrean People. But Nothing Worked For Tigriayan Agga*me Dedebit is Always Dedebit.

sun
Member+
Posts: 9324
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ESAT ተንጫጩሣ? ያኔ (መርዝ ሲትረጩ የኖራችሁት ጊዜ) ይህ ይመጣል ብላችሁ (ኦሮሞም ሚዲያ ይኖረዋል ብላችሁ) እንዴት አላሰባችሁም? መጥኖ መደቆስ ወይስ ማልቀስ? ሌቦች!

Post by sun » 22 Jan 2020, 19:09

Ethoash wrote:
22 Jan 2020, 14:54
AbebeB wrote:
21 Jan 2020, 19:28
ESAT ተንጫጩሣ? ያኔ (መርዝ ሲትረጩ የኖራችሁበት ጊዜ) ይህ ይመጣል ብላችሁ (ኦሮሞም ሚዲያ ይኖረዋል ብላችሁ) እንዴት አላሰባችሁም? መጥኖ መደቆስ ወይስ ማልቀስ? ሌቦች!

አሁንም ስለ ሌላው ከማለቃቀሳችሁ በፊት መርዛችሁን ትፉ! ከዚያ እንደ እባብ ሳይሆን እንደ ሰው ቆጥረናችሁ እኛም እናስጠጋችኃለን፡፡ ኢሰያይስ አፈወርቂ ስለ እናንተ ያሉትን ከዚህ ገጽ ፈላልጋችሁ እንብቡ::
ወይም ይህን ማስፈንጠሪያ ተጠቀሙ: https://kichuu.com/%E1%8A%A5%E1%88%B5%E ... %E1%8B%8D/)
every time i open ESAT they ask for my old car.እነዚህ ታማኝ ለማኞች

መች ነው እውነቱን የሚያወሩት ። ጁሀርን ሚድያ ስላለው ሙልጭ አረገው ሲነግሩት ለምን እስክንድርን ረሱት ሞኝ አረጉን እንዴ እስክንድር እኮ ናዚህ ግዜ አጣ እንጂ እስራሄሎችን ሙልጭ አርጎ ባጥፋ ብሌ የፃፈ እርኩስ መንፈስ ነበር። ይህ ሰው ታድያ ለኦሮሞዎች አይመለስም ነበር። ዘግነትም ሲጠየቅ እስክንድር እናቱ ሶሪያዊት ናት አረብ አገር ነው እስክንድር ተወልዶ ያደገው። አሜሪካም ኖሮ ነበር ታድያ ለምን እሱስ ዜግነት አይጠይቅም

ሁለተኛ ደግሞ እንዚ መልክ ጥፉዎች የጋዜጠኝነትን ስራ በፍፁም የሚያወቁ አይመስለኝም ፕሮፖጋንዳ ከጋዜጥኝነት ተመሳስሎባቸዋል ። ላስረዳ አንድ ዳኛ የከሳሽን ብሶት ብቻ ሰምቶ አይፈርድም ተከሳሽንም መስማት አለበት። ታድያ እኒዚህ ቡዳዎች ጁሀርን ሲከሱ ጁሀርን የሚመክት አንድ ኦሮሞ አምጥተው በጁሐርን ጎን ደግፎ መናገር ነበረበት እንዲሁም ። የኦሮሞ ቄስንም አሳብ የሚደግፍ አንድ ሰው ማቅረብ ነበረባቸው ቄሱ የተናገረው በኔ በኩል አንድም መሬት የሚወድቅ ነገር የለውም ይህንን ግን ማወቅ አንችልም ለምን ሁለተኛ ወገን ስሌለለ

ይህ የሁለተኛ ወገን እሳት የማያረጉበት ምክን ያት ተመልካቾቻቸው ቡዙውኑ ትምህርት ያልተማሩ ታክሲ ነጂውች እና የመኪና እረኞች ናቸው ስለዚህ ምኑ ጋዜጠኝነት ምኑ ፕሮፖጋንዳ እንደሆነ ስላማያውቁት እሳቶች የሁለተኛውን ጎን እድል ቢስጡ ለምን ይህንን ተገንጣይ ይህንን {ጋላ} ይህንን ወያኔ ቦታ የአየር ግዜ ትሰጣላቹሁ እኛ የነሱ የሚሉትን መስማት አንፈልግም ስለሚሉ እሳቶች ወፌ ላላ ወሬ አጉቶቸዋል። ታክሲ ነጂዎችም ይህንን ቢያወቁ ጥሩ ጥሩ ወሬ መስማት ነው የሚፈልጉት እውነትን ለመስማት አርጅተዋል ግዜያቸው አልፎባቸዋል ።።። ለጆሮ ጣፋጭ ዜና በስበር አድርሱልኝ ብቻ ነው ጥያቄያቸው ገንዙቡን እነሱ ስለሚስጡ እነተማኝ ላማኝ ማማራጥ አይችሉም።
LET ME TEACH WHAT DEBATE MEAN CNN

ALWAYS ASK where is the other side.. look how the defend undependable . black guy defending Trump.. i love it ...
Hmm... :P

They may speak in a balanced and truthful manners both for their own good and the good of the country and regions may be only after some "3000 years" and or hopefully 150 long years if they get manna bonus from the sky . By constantly lying and baffooning, either through their cvnning omissions of vital information and or skillful omissions of vital knowledge even though just like the deep forest baboons they are protecting their own bulging red ar$$$ from being exposed and ridiculed in public.

Ato Eskinder probably learned all of these acrobats and tricks from his birth place, Lebanon, a country full of acrobats and world class tricks. Eskinder can even hypnotize politicians and leading activists so that they may not be able to see him and his magic tricks hidden behind the beautiful Finfinne building bricks.
:lol:

Post Reply