Page 1 of 1

BREAKING NEWS አብቹ የሸለመው ሌባ ዮናታን ህዝብ በሚዲያ ሲነቃበት ይቅርታ ጠየቀ

Posted: 21 Jan 2020, 15:42
by clear12
ይሔ ሌባ ግለሰብ የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ ነው አሁንም ጥቅስ እየደረደረ የሚያጃጅለው ሞኝ ነው የሚፈልገው መናፍቃን አዳራሽ ከበው ከዚህ ሌባ የፍቅር ቃል ቢጠብቁ ከእባብ ማር ይወጣል ብሎ እንደመጠበቅ ነው