Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Revelations
Senior Member+
Posts: 33674
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: Merera Gudina: How soon do you forget when you say "OFC doesn't mix politics & religion"? [VIDEO]

Post by Revelations » 21 Jan 2020, 07:55

ይህ ሰው "ዲያቆን" ኃይለሚካኤል ይባላል። ዛሬ የኦፌኮ ሰዎች ገብረጉራቻ ላይ በጠሩት ስብሰባ ላይ ከአቶ ጀዋር ጎን በመሆን በኦሮምኛ ያደረገውን ንግግር በ OMN ተላልፎ አድምጬው እንደወረደ ተርጉሜዋለሁ።

ቄሮ! ቀሬ! እንደምን ዋላችሁ?
ይኸውላችሁ ይህ መሬት ሲገለጽ በነበረው መሠረት የታደሠ ብሩ መሬት ነው። ጀነራል ታደሠ ብሩ ለእምነቱ የሚቆረቆር ሰው ነበር። ኦርቶዶክሳዊነቱ ለራሱ ብሔር እንዳይቆረቆር አላደረገውም። እንዲያውም ኦርቶዶክስ መሆኑ ለህዝቡ በቁርጠኝነት እንዲታገል አድርጎታል።

የኩዩ ቄሮ ኦርቶዶክስ መሆናችሁ ለህዝባችሁ እንዳትቆሙ ሊያደርጋችሁ አይገባም። ከበደ ብዙነሸን ልትጠይቁ ትችላላችሁ። ምዕራብ ሸዋ ሜታ ላይ ቤተክርስቲያን ኩሩጴ ማርያምን ሠርተዋል። ከበደ በርጋን መጠየቅ ትችላላችሁ። ቤተክርስቲያን የሠሩ ሰዎች ናቸው። ነገር ግን ለህዝባቸው መብት ለመታገል ወደኋላ አላሉም።

ስለዚህ እንደ ኦሮሚያ ቤተክህነት እኛ የምንፈልገው የኦሮሚያ ቤተክህነት ወይንም ዶክተር ብርሃኑ ነጋን መስቀል አሳልማ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲናን የምትተው ቤተክርስቲያን አንፈልግም ። (ጩኸት) የሌላው ሥነሥርዓት ላይ ተገኝታ የጃዋር ሥነሥርዓት ላይ የምትቀር ቤተክርስቲያን አንፈልግም። (ጩኸት) በእምነት የምትነጣጥለን ቤተክርስቲያን አንፈልግም። (ጩኸት) ኦሮሞን በጎሳ የምትነጣጥል ቤተክርስቲያን አንፈልግም። (ጩኸት)

ለምን መሠላችሁ?
ምን ሲሉ ከረሙ መሰላችሁ?
"የቱለማ መሬት የሰሜን ሰዎች መሬት ነው። የአማራ መሬት ነው" ብለው የሚፎክሩ ብዙዎች ናቸው እኮ! "የቱለማ ኦሮሞ ኦርቶዶክስ ስለሆነ ኦሮሞነቱን ለውጧል። ከዚህ በኋላ ከወንድሞቹ ከእስልምና ሰዎች ጋር ከፕሮቴስታንት ሰዎች ጋር በአንድነት አይኖርም" የሚሉ ሰዎች ብዙዎች ናቸው። ይህ ይከሽፋል። ይ ከ ሽ ፋ ል!

ዐያችሁ ሰዎች፤
መሬቱ የመገርሣ በዳሳ ነው። የአቡነ ጴጥሮስ መሬት ነው። ይኽ መሬት የአቡነ አኖሬዎስ መሬት ነው። ይኽ መሬት የአቡነ ፊሊጶስ መሬት ነው።

ቄሮ! ቀሬ!
ቤተክርስቲያን ውስጥ እንግዶች አልሆናችሁም? በቋንቋችሁ እያመለካችሁ ነው? እየቀደሳችሁ ነው? የኦሮሞ ቄስ አልጓጓችሁም? የኦሮሞ ዲያቆን አልጓጓችሁም? የኦሮሞ ጳጳስ አልጓጓችሁም? የኦሮምኛ አገልግሎት አልጓጓችሁም? በመሬታችሁ ላይ የኦሮምኛ ቋንቋን አልጓጓችሁም? ቤተክርስቲያን ውስጥ እንደ ባዳ እንደ ሽፍታ አልታያችሁም?

- ይህ ከአሁን በኋላ ሙሉ በሙሉ ይቆማል አይቆምም? (ይቆማል)
- ይቆማል አይቆምም? (ይቆማል)
- ከዚህ በኋላ በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀደሳል በሉ (ይቀደሳል)
- ይመሠገናል!... (መፈክር ነው)
- ይዘመራል!...
- ይሰበካል!...
- ኦሮሞ አንድ ነው!
- ኦሮሞ አይነጣጠልም!
- ኦሮሞነትን የማይቀበል ኦርቶዶክሳዊነት የለም!
- የኦሮሞን ባህል የማይቀበል ኦርቶዶክሳዊነት የለም!

ስለዚህ የሃይማኖት አባቶችም ይሁኑ የፖለቲካ ሰዎችም ይሁኑ ለህዝባቸው፣ ለመሬታቸው፣ ለአፈራቸው እስከመጨረሻው ተቆርቁረው አሳይተውናል።

ከአሁን በኋላ ደብረሊባኖስ ላይ የምታዝዙት እናንተ ናችሁ። (ጩኸት) ከአሁን በኋላ ቤተክርስቲያን ዎስጥ የምታዝዙት እናንተ ናችሁ። (ጩኸት) ከአሁን በኋላ ቤተክርስቲያን የምትተዳደረው ከደብረሊባኖስ ተምረው በሚወጡ የኦሮሞ ምሁራን ባለሥልጣናት ነው እንጂ ቤተክርስቲያን በእንግዶች መተዳደር የለባትም። በአባቶችህ መተዳደር አለባት።

Revelations
Senior Member+
Posts: 33674
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: Merera Gudina: How soon do you forget when you say "OFC doesn't mix politics & religion"? [VIDEO]

Post by Revelations » 21 Jan 2020, 08:02

Debre Libanos Debre Libanos (Amharic : ደብረ ሊባኖስ) is a monastery in Ethiopia, lying northwest of Addis Ababa in the Semien Shewa. Founded in the 13th century by Saint Tekle Haymanot, according to tradition, he meditated in a cave for 29 years.

Revelations
Senior Member+
Posts: 33674
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: Merera Gudina: How soon do you forget when you say "OFC doesn't mix politics & religion"? [VIDEO]

Post by Revelations » 21 Jan 2020, 08:12

And don't forget who you just sold OFC to Jawar Mohammed. He just doesn't bring money only but also his political beliefs.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Merera Gudina: How soon do you forget when you say "OFC doesn't mix politics & religion"? [VIDEO]

Post by Ethoash » 21 Jan 2020, 08:21

deleted
Last edited by Ethoash on 21 Jan 2020, 08:40, edited 1 time in total.

Revelations
Senior Member+
Posts: 33674
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: Merera Gudina: How soon do you forget when you say "OFC doesn't mix politics & religion"? [VIDEO]

Post by Revelations » 21 Jan 2020, 08:31

Please wait, video is loading...

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Merera Gudina: How soon do you forget when you say "OFC doesn't mix politics & religion"? [VIDEO]

Post by Ethoash » 21 Jan 2020, 08:40

የኦሮሚያ ቤተክህነት ኣደራጅ ኮሚቴ ፀሓፊ መምህር ሀይለሚካኤል ዛሬ ገብረጉራቻ ላይ ያደረጉት አነጋጋሪ ንግግር።

ምኑ ነው አነጋጋሪ ንጝግር ። ሰውዬው እኮ ያለው ገብረጉራቻ ላይ ነው። ለምን ተብሎ ነው በአማርኛ የሚቀደስው ። በግዕዝ ይቀደስ ካልከኝ እስማማለሁ አማርኛ ግን ምንም ክርስታኒቲ ወስጥ የለበትም እጃቸውንም ማስገባት አይችሉም ።

ለምን ትግሬዎች ከተማ ሄደህ በአማርኛ ቀድሱ አትላቸውም ሱሪህን ነበር የሚያስወልቁህ ። ምን አይነት ደደብ ሕዝብ ጋራ ነው የምንሞግተው። ምን አባህ ታመጣለህ ጁሀር ይችን አውቆ ይስቅብሀል ። ምኑ ነው ጥፋቱ በቋንቋዬ ልቀድስ ማለት

እሺ ሁሉ ነገር ይቀር ለምንደነው አማሮች የአማራ ባንዲራ ይዘው ጥምቀት የሚመጡት ። ይህ ማለት ኦሮሞቹ የኦነግን ባንዲራ ይዘው መምጣት አለባቸው ማለት ነው ወይ ። አረ እየተስተዋለ የእጅ ስዓት ካለህ ተመልከት ስንት ስዓት መሆኑን ተረዳ ። ኢትዬዽያ በለውጥ ላይ ያለች ሀገር ናት ። ለውጥ መጥቶዋል ወይ ከለውጡ ጋራ ትራመዳለህ ውይ ትዘቅታታለህ እንጂ በኦሮሞ ላይ የባህል ወረራ አታካህድም ፤
እሱ ሲገርምህ አማሮችም በአማርኛ ብቻ መቀደስ ይከለከላሉ። ከፈለጉ ኦሮምኛም አማርኛ ማስቀደስ ይችላሉ ያለበለዚያ ግን ቋንቋውን እስክሚችሉ ደረስ ወይ ቤቴክሪስታኒቱ ት ዘጋለች ውይ ኦሮሞው ምህመናል ገንዘቡን መስጠብ ማቆም አለበት የአማራ ቤቴክርስቲያንም መሄድ ማቆም አለብት ። አማሮችም የኢትዬዽያ ቤተክርስታን ማለት መብት እንደሌላቸው መነገር አለብት ፤ ኢትዬዽያ ማለት ሁሉን የሚያጠቃልል እንጂ የአማራን የበሀል ወረራ የሚደግፍ መሆን የለበትም ። ከስማ ስማ አገር አታቃጥል ። አንተ በጫርከው ነገር ሰው ሲሞት ኦሮሞቹ ገደሉ አተበል ። አማሮች በቁጥር ከተበለጡ አርፈው አፋቸውን አሳምረው አቁን አቁን መኖር አልባቸው እንኮን የአማራን የበሀል ወረራ ሊደግፉ ። ከኦሮሞ ወንድሞቻቸው ጋራ ቆመው የአማራን የበሀል ወረራ መቃወም ነበርባቸው ።

እኔ የሚገርመኝ እንዴት ነው እነዚህ አማሮች ፴ ዓመት ሙሉ ኦሮምኛ ያለመዱት ። እና ማነው ተጠያቂው ለዚህ የሚሆነው። እንደው በኦሮምኛ መቀደስ አሁን ቁምነገር ሆኖ ሕዝብን የሚያባላው። አረ ተው እናንተ አማሮች አረ ተው በስላም እንኑርበት።

Selam/
Senior Member
Posts: 11551
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Merera Gudina: How soon do you forget when you say "OFC doesn't mix politics & religion"? [VIDEO]

Post by Selam/ » 21 Jan 2020, 09:43

Buda Woyane - Venomous snake, here you are again with your usual evil spin, mixing up Geez and Amharic. Eucharistic liturgy is in Geez in both Tigray and Amhara regions. But you deliberately portrayed it as though it is in Tigrigna and Amharic. Such an evil fellow, I hope you’re struck by lightning. I really hate Woyanes. KIFU!
Ethoash wrote:
21 Jan 2020, 08:40
የኦሮሚያ ቤተክህነት ኣደራጅ ኮሚቴ ፀሓፊ መምህር ሀይለሚካኤል ዛሬ ገብረጉራቻ ላይ ያደረጉት አነጋጋሪ ንግግር።

ምኑ ነው አነጋጋሪ ንጝግር ። ሰውዬው እኮ ያለው ገብረጉራቻ ላይ ነው። ለምን ተብሎ ነው በአማርኛ የሚቀደስው ። በግዕዝ ይቀደስ ካልከኝ እስማማለሁ አማርኛ ግን ምንም ክርስታኒቲ ወስጥ የለበትም እጃቸውንም ማስገባት አይችሉም ።

ለምን ትግሬዎች ከተማ ሄደህ በአማርኛ ቀድሱ አትላቸውም ሱሪህን ነበር የሚያስወልቁህ ። ምን አይነት ደደብ ሕዝብ ጋራ ነው የምንሞግተው። ምን አባህ ታመጣለህ ጁሀር ይችን አውቆ ይስቅብሀል ። ምኑ ነው ጥፋቱ በቋንቋዬ ልቀድስ ማለት

እሺ ሁሉ ነገር ይቀር ለምንደነው አማሮች የአማራ ባንዲራ ይዘው ጥምቀት የሚመጡት ። ይህ ማለት ኦሮሞቹ የኦነግን ባንዲራ ይዘው መምጣት አለባቸው ማለት ነው ወይ ። አረ እየተስተዋለ የእጅ ስዓት ካለህ ተመልከት ስንት ስዓት መሆኑን ተረዳ ። ኢትዬዽያ በለውጥ ላይ ያለች ሀገር ናት ። ለውጥ መጥቶዋል ወይ ከለውጡ ጋራ ትራመዳለህ ውይ ትዘቅታታለህ እንጂ በኦሮሞ ላይ የባህል ወረራ አታካህድም ፤
እሱ ሲገርምህ አማሮችም በአማርኛ ብቻ መቀደስ ይከለከላሉ። ከፈለጉ ኦሮምኛም አማርኛ ማስቀደስ ይችላሉ ያለበለዚያ ግን ቋንቋውን እስክሚችሉ ደረስ ወይ ቤቴክሪስታኒቱ ት ዘጋለች ውይ ኦሮሞው ምህመናል ገንዘቡን መስጠብ ማቆም አለበት የአማራ ቤቴክርስቲያንም መሄድ ማቆም አለብት ። አማሮችም የኢትዬዽያ ቤተክርስታን ማለት መብት እንደሌላቸው መነገር አለብት ፤ ኢትዬዽያ ማለት ሁሉን የሚያጠቃልል እንጂ የአማራን የበሀል ወረራ የሚደግፍ መሆን የለበትም ። ከስማ ስማ አገር አታቃጥል ። አንተ በጫርከው ነገር ሰው ሲሞት ኦሮሞቹ ገደሉ አተበል ። አማሮች በቁጥር ከተበለጡ አርፈው አፋቸውን አሳምረው አቁን አቁን መኖር አልባቸው እንኮን የአማራን የበሀል ወረራ ሊደግፉ ። ከኦሮሞ ወንድሞቻቸው ጋራ ቆመው የአማራን የበሀል ወረራ መቃወም ነበርባቸው ።

እኔ የሚገርመኝ እንዴት ነው እነዚህ አማሮች ፴ ዓመት ሙሉ ኦሮምኛ ያለመዱት ። እና ማነው ተጠያቂው ለዚህ የሚሆነው። እንደው በኦሮምኛ መቀደስ አሁን ቁምነገር ሆኖ ሕዝብን የሚያባላው። አረ ተው እናንተ አማሮች አረ ተው በስላም እንኑርበት።

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: Merera Gudina: How soon do you forget when you say "OFC doesn't mix politics & religion"? [VIDEO]

Post by Za-Ilmaknun » 21 Jan 2020, 12:53

Revelations wrote:
21 Jan 2020, 08:02
Debre Libanos Debre Libanos (Amharic : ደብረ ሊባኖስ) is a monastery in Ethiopia, lying northwest of Addis Ababa in the Semien Shewa. Founded in the 13th century by Saint Tekle Haymanot, according to tradition, he meditated in a cave for 29 years.
What is more interesting is those who now claim that Holy place were not even there when the monastery was first established. Talk about nativity ..smh !!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Merera Gudina: How soon do you forget when you say "OFC doesn't mix politics & religion"? [VIDEO]

Post by Ethoash » 21 Jan 2020, 14:19

Za-Ilmaknun wrote:
21 Jan 2020, 12:53

so if u mark your territory by building Church then the oromo must stop u building any more Church in oromia soon you will claim oromia is yours...because u already claimed the Semien Shewa, Addis Ababa almost Gone.. as soon as you landed u start changing name for example Adama was changed to Amharic sounding name soon you would have claim it saying we build Church first.. what an idiot...

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: Merera Gudina: How soon do you forget when you say "OFC doesn't mix politics & religion"? [VIDEO]

Post by Za-Ilmaknun » 21 Jan 2020, 14:43

Ethoash wrote:
21 Jan 2020, 14:19

I know responding to your lines makes me an idiot ...but let me take the risk. I have to admit that deceit and falsehood fabrication is an area where your kinds excel more than any other group in the entire world.

"Founded in the 13th century by Saint Tekle Haymanot, according to tradition, meditated in a cave for 29 years."
Now go back to history books and let me know when the eureka hits your Qil eras as to the time line when the current claimants first set their foot on that land. On another note please stay in your enclave and leave the rest of us to figure out how to chart our future. You have been granted your wish, which suddenly you seem not to know what to do about; Can't help you with that :mrgreen:

Revelations
Senior Member+
Posts: 33674
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: Merera Gudina: How soon do you forget when you say "OFC doesn't mix politics & religion"? [VIDEO]

Post by Revelations » 21 Jan 2020, 14:54

Please wait, video is loading...

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Merera Gudina: How soon do you forget when you say "OFC doesn't mix politics & religion"? [VIDEO]

Post by Ethoash » 21 Jan 2020, 15:00

Za-Ilmaknun wrote:
21 Jan 2020, 14:43

Now go back to history books and let me know when the eureka hits your Qil eras as to the time line when the current claimants first set their foot on that land. On another note please stay in your enclave and leave the rest of us to figure out how to chart our future. You have been granted your wish, which suddenly you seem not to know what to do about; Can't help you with that :mrgreen:

here r name given by their Colonizer

1. Upper Volta................../Burkina Faso. ...
2. Zaire........................../Congo. ...
3. Ceylon......................./Sri Lanka. ...
4. Bechuanaland............../Botswana. ...
5. Burma......................./Myanmar. .....
6. Transjordan.............../Jordan. ...

there are also river falls that is named by Colonizer Victoria Falls

the funny thing is when Africa become independent they change to African sounding name but Ethiopia kept their colonzer name it was Abyssinia................./Ethiopia given by white woman who work for king milk and we kept the name.the name itself is an insult it mean burned face..

any how Amhara goes to oromia and name palce and river in Amhric sounding name and claim the place is theirs,, that is why i explain to u very well if the Amhara want to take Shawa be my guess.. but they should be evicted from all oromia because soon they might claim oromia is theirs's to avoid this claim the oromo must kick them out if u agree with this logic u can talk Shawa...

some of name change by buda Amaha
አለም ገነት
አልም ማያ
ናዝሬት
ደብረ ብርሀን
ጠቅላላ አዲስባባ ስም በአማራ ተቀይሮዋል ግን መልስ ወራቃማው ከመጣ በዋላ ስም መቀየር ቀርቶዋል ። ስለዚህ ነው ላፍቶ ማናምን የሚል ስም ያገኘነው ሁሉም የኦሮሞ የሚመስል ስም ያላቸው ስፈሮች ብቅ ማለት የጀመሩት እኔ እንደውም ቄራ የኦሮሞዎች ስም መሆኑን እጠራጠራሉሁ። የአዲስባባ ዩኒቨሪስቲ ገንዘብ ከፍሎ ተማሪዎቹ እያንዳንዱ ስፈር ሄደው የድሮ ሱሙን ጎልግለው ማውጣት አለባቸው።

በጣም እኮ ነው የሚገርመው አንድ ስፈር ላይ ቤተክርስቲያን ይስሩና ቤተክርስቲያኑ ልደታ ከሆነ ሰፈሩ በዛ ስም ስለሚጠራ የድሮ ስሙ ይጠፋል ። እኔ ኦሮሞችን የምለምነው ኦሮሚያ የሆነ GPS የቆርቆር አለባቸው ...

Revelations
Senior Member+
Posts: 33674
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: Merera Gudina: How soon do you forget when you say "OFC doesn't mix politics & religion"? [VIDEO]

Post by Revelations » 21 Jan 2020, 15:10

Please wait, video is loading...

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Merera Gudina: How soon do you forget when you say "OFC doesn't mix politics & religion"? [VIDEO]

Post by Ethoash » 21 Jan 2020, 15:31

Revelations wrote:
21 Jan 2020, 15:10
Please wait, video is loading...
እኔን አንድ ነገር ይገርመኛል እነዚህ አማሮች የአለም ሀያላን ሀገራት የመስላቸዋል ውይ እንዲህ አፋቸውን ሲከፍቱ ። ምን አባህ ታመጣለ ፤ ምን ልታረግ ነው ጦር ልትልክ ነው ውይስ እንደለመዳቹሁት እፋቹሁን ልትከፍቱ ነው። ከኦሮሞ ስር ስር እየሄዳቹሁ የሚሉትን ልትቆጣጠሩ የምትሞክሩት ቄስ ትምህርት ቤት ያላቹሁ መስላቹሁ እንዴ። እስቲ ኦሮሞዎች አማሮችን እንዲህ ተከታትለው ሲተርቡ አይታችዋል ወይ።

እስቲ ይህ የኦሮሞ ቄስ ከተናገረው አንድ ሰህተት አውጣልኝ። ከእንግዲህ ቅድስት በኦሮምኛ ይሆናል ። እሮሞዎች ሲሞት ቤቴክርስቷና ማስክፈሏን ታቆማለች ወይ ሁሉም ይከፍላል ውይ ሁሉም አይከፍልም። ቤተክርስቲያኗ በሁለት ቋንቋ ትተዳደራለች ያለበለዚያ ግን የመሬት ግብር መክፈል አለባቸው ። የሁሉም ቤተክርስቲያን መሆኗ ሲቀር የግል ትሆናለች ማለት ነው የግል ደግሞ ግብር ይከፍላል። እዚህም አሜሪካ የሚስራበት ይህ እግ ነው። የበጎ አድራጎት ነኝ ብለህ በድሎ እያረግህ ታክስ ለመንግስት አልከፍልም ማለት አትችልም ። መንግስት ታክስ በነፃ ሲያረግልህ የሱንም እግ እንድታከብርለት ይፈልጋልና።

እኔ ሌላ በጣም የሚገርመኝ አንድ ግዜ ይሄው ቶክቻው ሴቶች ባሪያው ይሉኛል ብሎ ሲያማርር ነበር ። አማሮች በተሀምር አይቀበሉህም ይሉቁንስ ለጎሳዎች ህ ታግለህ ነፃ ውጣ። ግን ገንዘብ ልስራ የምትለኝ ክሆነ ግን በርታ ወገኔ ነው የምልህ እንዚህን አህዬች በደንብ አርገህ ጋጣቸው።

በመጨረሻም ፤ እስክንድርም ፤ የደርግ ርዝራዧችም አሜሪካ ውስጥ ጁሀር አሽባሪ ነው ብለው ካስመዘገቡት ለምን ብለው ነው የሱ ስፈር ሄደው ጥምቀትን የሚያከብሩት ነገር ፍለጋ ነው ውይ።

ይህ ማለት እኮ ቄሱ በየገድሉ እየሄደ መቀደሱ ነገር ፍለጋ መሆኑን አጥቶት አይመስለኝምና ። የተባበርሩ መንግስታት ጋ ሄዳቹሁ አረው ፈጁን ብትሉ ምን አባታቹሁ ቆርጣቹሁ ነው የጅብ ዋሻ የገባቹሁት ነው የሚሉዋቹ ይህንን በፊታቹሁ ባይሉዋቹ በስተጀርባቹሁ ይስቁባቹዋል።።።

እንዴት ነው አንድ ደደብ የጅብ ዋሻ ሄዶ ጥሬ ስጋ የሚበላው ፤ ጅቡ ቢተናኮለው ጁቡን ሽብርተኛ ሊለው ነው እንዴ።

እዚህ ባልሁበት አገር ውስጥ አንድ የፍርድቤት ጉዳይ ነበር ዳኛው ነገሩን ሲስሙ እየገረማቸው አዳምጠው ፍርዱን ስጡ ። ጉዳዩ እንዲህ ነው አንድ ስው የተኛ ውሻ ጋራ ነገር ፈልጎ ኖሮ ውሻው በደንብ አርጎ ነክሶታል ። ታድያ ይህ ቂል ሰው ፍርድቤቱ ያወጣውን የእክምና ገንዘብ እንዲመለስለት ቢጠይቅ አንት ስለሆንክ ነገር ፈላጊው ምንም አታገኝም ብለው ፈረዱብት ። እንኳን የስውን ልጅ ነገር ፈልገህ ውሻንም ነገር ብትፈልግ ደምህ ደመ ከልብ ሆኖ ነው የሚቀረው።

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: Merera Gudina: How soon do you forget when you say "OFC doesn't mix politics & religion"? [VIDEO]

Post by Za-Ilmaknun » 21 Jan 2020, 15:45

Ethoash wrote:
21 Jan 2020, 15:00
Za-Ilmaknun wrote:
21 Jan 2020, 14:43

Now go back to history books and let me know when the eureka hits your Qil eras as to the time line when the current claimants first set their foot on that land. On another note please stay in your enclave and leave the rest of us to figure out how to chart our future. You have been granted your wish, which suddenly you seem not to know what to do about; Can't help you with that :mrgreen:

here r name given by their Colonizer

1. Upper Volta................../Burkina Faso. ...
2. Zaire........................../Congo. ...
3. Ceylon......................./Sri Lanka. ...
4. Bechuanaland............../Botswana. ...
5. Burma......................./Myanmar. .....
6. Transjordan.............../Jordan. ...

there are also river falls that is named by Colonizer Victoria Falls

the funny thing is when Africa become independent they change to African sounding name but Ethiopia kept their colonzer name it was Abyssinia................./Ethiopia given by white woman who work for king milk and we kept the name.the name itself is an insult it mean burned face..

any how Amhara goes to oromia and name palce and river in Amhric sounding name and claim the place is theirs,, that is why i explain to u very well if the Amhara want to take Shawa be my guess.. but they should be evicted from all oromia because soon they might claim oromia is theirs's to avoid this claim the oromo must kick them out if u agree with this logic u can talk Shawa...

some of name change by buda Amaha
አለም ገነት
አልም ማያ
ናዝሬት
ደብረ ብርሀን
ጠቅላላ አዲስባባ ስም በአማራ ተቀይሮዋል ግን መልስ ወራቃማው ከመጣ በዋላ ስም መቀየር ቀርቶዋል ። ስለዚህ ነው ላፍቶ ማናምን የሚል ስም ያገኘነው ሁሉም የኦሮሞ የሚመስል ስም ያላቸው ስፈሮች ብቅ ማለት የጀመሩት እኔ እንደውም ቄራ የኦሮሞዎች ስም መሆኑን እጠራጠራሉሁ። የአዲስባባ ዩኒቨሪስቲ ገንዘብ ከፍሎ ተማሪዎቹ እያንዳንዱ ስፈር ሄደው የድሮ ሱሙን ጎልግለው ማውጣት አለባቸው።

በጣም እኮ ነው የሚገርመው አንድ ስፈር ላይ ቤተክርስቲያን ይስሩና ቤተክርስቲያኑ ልደታ ከሆነ ሰፈሩ በዛ ስም ስለሚጠራ የድሮ ስሙ ይጠፋል ። እኔ ኦሮሞችን የምለምነው ኦሮሚያ የሆነ GPS የቆርቆር አለባቸው ...
Mamo Lela MetaweQiaw lela..:) keep you gibberish and the gratification that comes with it to yourself and your ilk. Essentially you have lost the grip and don't even know what hit you on the nose just two years ago..:). You had your glory for the last 27 long years and, sadly you overstayed your welcome. Now the turn is for others to continue the practice that started under your evil regime and see how we can pull their legs or, correct courses and build a country that we all call home..less those who want divorce.

Post Reply