Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 8540
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

የትግራይ ወጣቶች ሆይ!!

Post by Digital Weyane » 20 Jan 2020, 21:10

የትግራይ ወጣቶች ሆይ!!

ኡናንተ አገር ውስጥ ሆናችሁ በውጭ አገር፡ ቦቶለይ ቦቶለይ በኢንተርኔት፡ ቦኛ ዲጂታል ወያኔ ኡየተሰሩ ያሉትን አስደናቂ ሥራዎች ልትከታተሉ ኡንደማትችሉ ኡናውቃለን። ሎዚህም ነው ተስፋ ቆርጣችሁ የወያኔ መሪዎቻችንን መቃወም እና መንገዶችን መዝጋት የጀመራችሁ ኡንጂ ኡኛ ዲጂታል ወያኔዎች በኢንተርኔት ትግራይን ነፃ ለማውጣት ኡያደረግነው ያለን ትግል ብታዩ ኖሮ ኡጅግ ቦጣም ትደሰቱ ነበር። መንገዶችም አትዘጉም ነበር። የኛ የአድዋ አጋዚ ጦርም ዎደናንተ ጥይት አይቶኩስም ነበር።

ሎናንተ የምናስተላልፈው መልእክት፣ አይዞአችሁ ሻእቢያን ከሥልጣን ጥለን የታላቋ ትግራይ ሪፑብሊክ ለመመስረት የምናደርገው ትግል በቅርቡ ፍሬው በኢንተርኔት መታየት ይጀምራል። ፎቶዎቹን እንልክላችሁዋለን። ኡንደ ታምራት ሰገራ ያሉ የሚድያ አርበኞች በጎናችን አሰልፈን የሻዕቢያን ቅስም ኡየሰበርን ባለንበት ወቅት በትግራይ መንገዶች በመዝጋታችሁ ቱንሽ ቅር ቅር አሰኝቶናል፣ ቦተለይ ቦተልይ ወንድማችን አዋሽ ቦጣም ቦሽቋል።

ኡኛ ዲጂታል ወያኔ በኢንተርኔት የምንታገለው ኡናንተን የትግራይ ወጣቶች ከኢትዮጵያ ነፃ ለማውጣት ፈልገን ነው ኡንጂ ኡኛማ በውጭ አገር ሙንም ሥራ ሳንሰራ ከፈረንጆች መንግሥት በየወሩ የገንዘብ እርዳታ ኡየተደረገልን ጡሩ ህይወት ኡያሳለፍን ነን ያለነው። ስራችን ሻዕቢያን መጣልና ዓባይ ትግራያችን የመመስረት ስራ ቡቻ ነው። ታድያ ኡኛ ቦዚህ ሥራ ላይ ተጠምደን ኡያለን ከናንተ መንገዶች መዝጋትና የወያኔ መሪዎቻችን መቃወም ጭራሽ ያልጠበቅነው ነገር ነው። ከስህተታችሁ ተፀፅታችሁ ድንጋይ ተሸክማቹ የወያኔ መሪዎቻችን ይቅርታ መጠየቅ ይጠበቃችኋል። በቅርብ ጊዜ በአሸባሪነት ክስ ያሰርናቸው ፍየሎችና ዶሮዎች ኡንኳን ይቅርታ ኡየጠየቁን ነው።

በመጨረሻ ልንጠይቃችሁ የምንፈልገው ጡያቄ፣

አር ዩ ዊዝ አስ ኦር አጌይንስት አስ? :roll: :roll:


Post Reply