Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

BREAKING NEWS መንፈስ ቅዱስ ትሞላላችሁ ተብለው አጋንንት የተሞሉ መናፍቃን ወጣቶች Unmasking so called Pente's Fake Jesus

Post by clear12 » 20 Jan 2020, 01:18

በጴንጤ በኩል እየሱስ ነኝ ያለ መንፈስ በየጸበሉ ሰይጣን ነኝ በማለት ራሱን ሲክድና ቲያትር ሲሰራ ማየት የተለመደ ነው:: በመካከሉ ለዚህ አምልኮን (Religion/Sprituality) ማስክ ላደረገ ቲያትር የሚሰቃዩ ወገኖችን ችግር እንደሰለጠነው አለም ለማስቆም እንደዚህ ያሉ ቪዲዮዎችን ወደ ህዝብ ለትምህርትነት ማውጣት ያስፈልጋል