Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

የሕንጣሎ ወረዳ ህዝብ ተቃውሞ መንገዱ እንደተዘጋ 5ተኛ ቀንኣልፈዋል!!!!!

Post by Hameddibewoyane » 19 Jan 2020, 14:10

ሕንጣሎ ህዝብ 105 ሺህ ብዛት ኑዋሪ ያላት ወረዳ ናት።
የህወሓት መንግስት ለህዝባዊ ጥያቄው ቀና መልስ በመመለስ ፈንታ ለሰሓርቲና ሳምረ ወረዳ ህዝቦች "ዓረና" እንናንተን ለመጉዳት ብሎ ያዘጋጀው ተቀውሞ ነው " እያለ ቅስቀሳ እያካሄደበት ይገኛል።

ይሁን እንጂ ህዝቡ ሊሰማቸው ኣልታለም። በተለይየሰሓርቲ ህዝብ "እኛም በዓረናነት ፈርጃቹ ስታንገላቱን ነበርና ኣናምናቹም።" በማለት ራሱ እየመከታቸው ይገኛል።

ወዳጄ ሕንጣሎ ማለት ተራ ህዝብ እንዳይ መስልህ። በቀዳማይ ወያነ ትግል ውስጥ የኣምበሳ ድርሻ ያለውና ታጋዮቹ * ባንዴራችን የኢትዮጵያ ባንዴራ!

ራሳችን በራሳችን እናስተዳድራለን!
ሁሉም ዜጋ እኩል ነው!

ገረብ ዓረና ወያነ ትግራይ ብለው ያወጁበትና ቃልኪዳን የገቡበት ማይደርሁ የሚገኝበት ታሪካዊ ቦታ ናት።

ፍትሕ ለሕንጣሎ ህዝብ!

Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: የሕንጣሎ ወረዳ ህዝብ ተቃውሞ መንገዱ እንደተዘጋ 5ተኛ ቀንኣልፈዋል!!!!!

Post by Ejersa » 19 Jan 2020, 14:16

The Weyane rats are hiding from the public :lol:

Hameddibewoyane wrote:
19 Jan 2020, 14:10
ሕንጣሎ ህዝብ 105 ሺህ ብዛት ኑዋሪ ያላት ወረዳ ናት።
የህወሓት መንግስት ለህዝባዊ ጥያቄው ቀና መልስ በመመለስ ፈንታ ለሰሓርቲና ሳምረ ወረዳ ህዝቦች "ዓረና" እንናንተን ለመጉዳት ብሎ ያዘጋጀው ተቀውሞ ነው " እያለ ቅስቀሳ እያካሄደበት ይገኛል።

ይሁን እንጂ ህዝቡ ሊሰማቸው ኣልታለም። በተለይየሰሓርቲ ህዝብ "እኛም በዓረናነት ፈርጃቹ ስታንገላቱን ነበርና ኣናምናቹም።" በማለት ራሱ እየመከታቸው ይገኛል።

ወዳጄ ሕንጣሎ ማለት ተራ ህዝብ እንዳይ መስልህ። በቀዳማይ ወያነ ትግል ውስጥ የኣምበሳ ድርሻ ያለውና ታጋዮቹ * ባንዴራችን የኢትዮጵያ ባንዴራ!

ራሳችን በራሳችን እናስተዳድራለን!
ሁሉም ዜጋ እኩል ነው!

ገረብ ዓረና ወያነ ትግራይ ብለው ያወጁበትና ቃልኪዳን የገቡበት ማይደርሁ የሚገኝበት ታሪካዊ ቦታ ናት።

ፍትሕ ለሕንጣሎ ህዝብ!

Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: የሕንጣሎ ወረዳ ህዝብ ተቃውሞ መንገዱ እንደተዘጋ 5ተኛ ቀንኣልፈዋል!!!!!

Post by Ejersa » 19 Jan 2020, 14:22

Seyoum Teshome
ነፃነት ልክ እንደ ጉንፋን በትንፋሽ ይተላለፋል‼
=================================
ህወሓት በምድር ላይ የሚፈራው ነገር ህዝባዊ አመፅና ተቃውሞ ነው። በተለይ የአማራ ክልልን በቅማንት፣ ደቡብና ሰሜን ወሎ በብሔርና ሃይማኖት ላይ የተመሰረተ ግጭትና ብጥብጥ የሚቀሰቅስበት መሠረታዊ ዓላማ ህዝባዊ ንቅናቄው ወደ ትግራይ እንዳይዛመት ለመከላከል ነው። የተቀረው የኢትዮጵያ ክፍል በሁከትና ብጥብጥ ሲተራመስ የትግራይ ህዝብ የመብትና ነፃነት ጥያቄ አያነሳም የሚል እምነት አለው። ነገር ግን የዴሞክራሲ ጥያቄ ልክ እንደ ጉንፋን በትንፋሽ ይተላለፋል። መጀመሪያ ላይ "የትግራይ ህዝብ ደርግ ተመልሶ መጣልህ፣ በተጋሩዎች ላይ የብሔር ጥቃት እየደረሰ ነው፣ ሊያጠፉህ ነው! ነፍጠኞች መጡ! ብሔርተኞች ወጡ! በኢትዮጵያ መዓት ዋርዷል፣ በትግራይ ግን ሰላም ሰፍኗል!... ወዘተ እያልክ የክልሉ ህዝብ መብቱን እንዳይጠይቅ፣ ነፃነትን እንዳይናፍቅ ለማድረግ ትታትራለህ። የውሸት ሙሾ ታወርዳለህ! ነገር ግን ከሽሬ እስከ አላማጣ ያለው ህዝብ በመኪና እና አውሮፕላን ተሳፍሮ ባይመጣ በፌስቡክና ቴሌቪዥ አማካኝነት ከተቀረው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ነው የሚውለው። ህወሓት መቀሌ ከብቶ ከመሸገ በኋላ መሃል ሀገር ብዙ ነገር ቢሆንም፤ ስንት እብድ መጥቶ ቢወጣም፣ ስንቱ ጤነኛ አብዶ ቢነሆልልም፣ በብሔርና ሃይማኖት ስም የሚሸቅጡ ነጋዴዎች በየቦታው ሁከትና ብጥብጥ ቢያስነሱም፣... ስለ መንግሥት ሲነሳ ክህደት አይሰማኝም። ቢከፋም ቢለማም በሀገሬ ላይ የባዳነት ስሜት አይሰማኝም። ሃሳብህን ገለፅክ ብሎ እንደ ጠላት የሚያድነኝ የለም። ይሄ ጉንፋን ነው። ከተጋሩዎች ጋር በስልክ ሆነ በአካል በተገናኘሁ ቁጥር የምተነፍሰው በአንፃራዊ ነፃነት የተሞላ ትንፋሽ ነው። ይሄ ብዙዎች የሚተነፍሱት ትንፋሽ ነው። አዎ... መብታቸውን የሚጠይቁ፣ ነፃነትን የሚናፍቁ፣ የህወሓትን ፍርሃት እና ውሸት የሚፀየፉ ልባሞች የበዙት ለዚህ ነው። "ነፃነት ልክ እንደ ጉንፋን በትንፋሽ ይተላለፋል" የምልህ ለዚህ ነው::

Digital Weyane
Member+
Posts: 8538
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የሕንጣሎ ወረዳ ህዝብ ተቃውሞ መንገዱ እንደተዘጋ 5ተኛ ቀንኣልፈዋል!!!!!

Post by Digital Weyane » 19 Jan 2020, 15:08

ሕንጣሎ፣ ስሚ ሕንጣሎ
መንገዱን ክፈቺ በተሎ በተሎ
እምቢ ካልሽ አታገኚም በቆሎ
ወያኔ ይወርሻል በፈረስና በበቅሎ
ኡየፈከረና ኡየዘፈነ አሃይ ላሎ!

Post Reply