Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4214
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

የዛሬ ስፖርት ዜናዎች: ኢትዮጵያ ብሩንዲን 4-0 ስታሸንፍ: ባህርዳር ከነማ ወልዋላውን አዲግራትን 3 -2 አሰናበተው

Post by Abaymado » 18 Jan 2020, 11:18


ከ20 በታች ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ የሴቶች ጨዋታ: ኢትዮጵያ ብሩንዲን 4-0 ረታለች
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታ: ባህርዳር ከነማ ወደ ፊት ልገስግስ ብሎ ያሰበውን ወላዋዩን ወልዋሎ አዲግራትን በባህር ድር ስታድዮም አሸንፏል:: ፋሲል ትላንት በዘጠና ደቂቃ ላይ ሁለት ጎል በማስተናገድ ታይቶ የማይታወቅ ሽንፈትን አስተናግዷል:
በዚህም መሰረት
1. መቀሌ ------19
2. ፋሲል --------15
3. ሽሬ ----------15
4. ዋልዋሎ -----14
5. ጊዮጊስ ------14
6. ባህር ዳር -----14 ነጥብ
ሆነው ይከተላሉ::

Thomas H
Senior Member
Posts: 12611
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: የዛሬ ስፖርት ዜናዎች: ኢትዮጵያ ብሩንዲን 4-0 ስታሸንፍ: ባህርዳር ከነማ ወልዋላውን አዲግራትን 3 -2 አሰናበተው

Post by Thomas H » 19 Jan 2020, 16:07

Abaymado,
I told you repeatedly to stop smoking cheap drugs ,but it seems that you don't want to listen.
Here is the latest premier league table.Remember that Fasil Kenema takes the 4th spot because ot the 2 Tigrayans who are playing for Fasil Kenema.I know you are gonna say" የወያኔ እጅ አለበት",but I don't care.
# Team MP W D L GF GA D P
1 Mekelle 70 Enderta 9 6 1 2 14 9 +4 19
2 Suhul Shire 9 4 3 2 9 8 +1 15
3. Welwalo Adigra… 9 4 2 3 10 4 +6 14
4. Fasil Kenema 9 3 4 2 17 6 +11 13
5. Saint George 9 3 4 2 7 5 +2 13

Post Reply