Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: በኤርትረ ላይ አዲስ ዘመቻ ወያኔን ለማዳን...ግን ወያኔን የሚያድነው ያው ሞት ብቻ ነው;፤

Post by Dawi » 17 Jan 2020, 23:48

ይህ ሰውዬ ተጠፍጥፎ የተሰራው በወያኔ ክልል አስተሳሰብ ነው፤ የፀጋዬ አራርሳ ምልምል ነው፤ ያደገው ጎጥ ሲያዳንቅ ነው።

የሐብታሙን የቴዲንና የታምራትን አስተሳሰብ በጥፊ ቢያጮሉት አይረዳቸውም፣

እንደሱ ጎጠኛ ራስ ቢሆኑ ኖሮ አያቶቻችን ጣልያንን አድዋ ላይ ባላሸነፉ ነበር ፣

የተንበርካኪ አስተሳብ ነው የሚያራምደው፤

ኤርትራ በተገንጣዮች ብቻ የተሞላች ይመስለዋል፤

ግን ጉዳዩ ሌላ ነው፣ ይሄ ራሱ ወያኔ ነው፣ ሻቢያም ሊሆን ይችላል ፣ ትግሬዎች "አዱሊስ" የነሱ መሆኑን እያወቁ ዝም እንዳሉ አይረዳም፤

ኤርትራ የትናንት ጉዳይ ነው፣ ጂቡቲ ምናምን በሴራ የውሸት ጦርነት በባንዳ ወያኔ ወኪልነት ከኢትዮጵያ አልተገነጠሉም።

ታምራትም ሆነ ቴዲ በጦርነት እናሸንፍ አላሉም ፣ ኤርትራን በሰላም ያለመቀበል መብታቸው ነው፤ የሁሉም ኢትዮጵያዊ መብት ነው።

ለማንኛውም የኢትዮጵያን ባንዲራ ስትገረፍ "ኮተት" አለመሆኑን ትማራለህ። :P


MatiT wrote:
17 Jan 2020, 18:44

Post Reply