Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ህወሓት የትግራይ ህዝብ አሁንም ገንዘብ እንዲያዋጣ በግድ ጥሪዋን አስተላልፋለች፣ ትርጉሙ ይህ ይመስላል!!!!

Post by Hameddibewoyane » 17 Jan 2020, 15:47


“የሰማእታት ቃል እንዳትከዱ
ባሁኑ ሳአት የትግራይ ህዝብን እና ስርዓታችን (ህወሓት) ለማጥፋት እየተደረገ ያለው ሴራ የታወቀ ነው፣ ይህንን ለመፍታት ፓርቲያችን (ህወሓት) የገንዘብ ድጋፍ ስለጠየቀን ለ 10/05/12 02:00 ሰአት በወርቅ አምባ ትምህርትቤት እንድትገኙልን ጥሪ እናቀርባለን።
የወርቅ አምባ አስተዳድር
ክብር ለሰማእታት”

እኛም እንላለን ህወሓትን ለማጥፋት ከሚታገሉ የውስጥም ይሁኑ የውጭ መንግስታት እና ፓርቲዎች፣ ህወሓትን ለማጥፋት አብረን እንሰራለን።ህወሓት እስክትጠፋ ድረስ እንታገላለን። ከደህንነት ያልተላቀቀው የትግራይ ህዝብ፣ አሁንም ቢሆን ገንዘብ አዋጣ እየተባለ ካለቹው ገንዘብ እየተነጠቀ ይገኛል፣ ባለፈው ሳምንት ሁሉም የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ለህወሓት ሃያ ሃያ ብር እንዲያዋጡ ተደርገዋል፣ ስለዚህ አንድ ቤተሰብ አራት ልጆች ካሉት፣ በልጆቹ ስም፣ በራሱ ስም አሁን ደግሞ በየ ወረዳው እና ጣብያው እየተላለፈ ባለው ጥሪ ለህወሓት ገንዘብ ሊያዋጣ ነው። የአራት አባት ልጆች ከደሞዙ ምን ቀረው።ይህ የግዴታ ገንዘብ አዋጡ የሚለው መልእክት የህውሓት ማህተም ያለበት ነው፣ አንድ ፓርቲ ህዝብን እያስገደደ ገንዘብ አዋጡ እያለ ነው፣ ህወሓት እስካሁን ድረስ የካቲት ፩፩ ለማክበር ሁለት መቶ አምሳ ሚልዮን ብር መድባለች፣ ጨረታውም ኢፈርት ወስዶታል። በዚህ መሰረት የካቲት ፩፩ን ለማክበር

ለቲሸርት እና ቆብ ******$100 ሚልዮን ብር****
ርችት **************$10 ሚልዮን ብር****
ለቁልፍ መያዣ***** ****$15 ሚልዮን ብር*****
ያልታወቁ ወጪዎች *****$85 ሚልዮን ብር*****
.
የሰማእታት እናት እና አባቶች የሚበላ የሚጠጣ ባጡበት ወቅት
3000 ሺ የዳስ ትምህርት ቤቶች እያሉ
400 ሺ ስራ አጥ ወጣት እያለ
ህወሓት ከ 250 ሚልዮን ብር በላይ ወጪ በማውጣት የካቲት ፩፩ን ልታከብር ነው፣ ተምሮ የደነቆረ የትግራይ ሙሁር; አሁንም ቢሆን ፌደራል መንግስት በጀታችን ከለከለን ይልሃል፣ ህወሓት የተማረው የትግራይ ሙሁር አደንቆራ በመግዛት ተዋጥቶላታል።

tarik
Senior Member+
Posts: 33283
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: ህወሓት የትግራይ ህዝብ አሁንም ገንዘብ እንዲያዋጣ በግድ ጥሪዋን አስተላልፋለች፣ ትርጉሙ ይህ ይመስላል!!!!

Post by tarik » 17 Jan 2020, 16:08

Soon all these hasadat agames r going 2 go back to their old ways, hunger and begging. That means terrorist-tigray-tplf have spent all that 40 billion dollars they stole from Eritrea and Ethiopia. WEEEY AGAME NEGER.
:lol:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8535
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ህወሓት የትግራይ ህዝብ አሁንም ገንዘብ እንዲያዋጣ በግድ ጥሪዋን አስተላልፋለች፣ ትርጉሙ ይህ ይመስላል!!!!

Post by Digital Weyane » 17 Jan 2020, 19:48

ላፕቶፔን አፕግሬድ ለማድረግ የቋጠርኳት ፳ ዶላር ለወያኔ በስጦታ አበረክታለሁ።


Post Reply