Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ብሔርተኛ ማለት ተናካሽ ውሻ ነው" ‼ ክረምት ሲመጣ ከሴቷ ውሻ ኋላ ይሰበሰባሉ!

Post by Hameddibewoyane » 17 Jan 2020, 10:05

"አብን ከኦፌኮና ኦነግ ጋር አብረን ለመስራት እየተነጋገርን ነው"⁉ ኧረ ወዬውውው.... የአማራን ህዝብ "ኦነግ መጣብህ!" እያለ ለጦርነት ሲቀሰቅስ የነበረው ማን ነው? "#ህወሓት በሽብርተኛ ድርጅት ተብሎ እንዲፈረጅ እሰራለሁ" ሲል የነበረው ማን ነው? የኦፌኮ ምክትል ሊቀመንበር ኦቦ በቀለ ገረባ በተናገረ ቁጥር አማራና አማርኛን በጠላትነት ሳይፈርጅ ቀርቶ ያውቃል ወይ? የኦፌኮ አዲሱ አርበኛ ጃዋር መሃመድ ጠላቱ ክርስቲያን አማራ አይደለም ወይ? ኦፌኮ ከህወሓት ጋር በአብሮነት ለመስራት መስማማታቸው ይታወቃል። ስለዚህ አብን ከኦፌኮ ጋር ጥምረት ሲፈጥር በተጓዳኝ ከህወሓት ጋር ጥምረት ፈጠረ ማለት አይደለም ወይ? ታዲያ... "ኦነግ_እና አብን የህወሓት ግልገሎች ናቸው" ማለቴ ጥፋቱ ምኑ ላይ ነው። አብን ማለት ህወሓት የአማራን ህዝብ ዳግም በእጅ አዙር ለመግዛት የፈጠረው ተላላኪ ድርጅት ነው" ስላችሁ ምን ያንጫጫችኋል⁉ "ብሔርተኛ ማለት ተናካሽ ውሻ ነው" የምለው ለዚህ ነው‼ ኦነግ... ቱፍ‼ ኦፌኮ...ቱፍ‼ አብን...ቱፍ‼

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: ብሔርተኛ ማለት ተናካሽ ውሻ ነው" ‼ ክረምት ሲመጣ ከሴቷ ውሻ ኋላ ይሰበሰባሉ!

Post by Maxi » 17 Jan 2020, 11:49

ብአዴንን ለማስወገድ ከሰይጣንም ጋር ቢሆን መስራት ለአማራ ህዝብ ጥቅም እንጅ ጉዳት የለውም። ስንቱን ግፍ ችሎ የሚኖረው የአማራ ህዝብ ከትናንቶች ባለጊዜዎች የባሱ ሁነው ስቃዩን አብዝተውበታል።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ብሔርተኛ ማለት ተናካሽ ውሻ ነው" ‼ ክረምት ሲመጣ ከሴቷ ውሻ ኋላ ይሰበሰባሉ!

Post by Ethoash » 17 Jan 2020, 12:17

ብሔርተኛ ማለት ተናካሽ ውሻ ነው" ‼ ክረምት ሲመጣ ከሴቷ ውሻ ኋላ ይሰበሰባሉ!

ይህ ሁሉ አማራን ብሔርተኛ ለማለት ነው።

ገገማ አማራ እኔ ብሔር የለኝም ይላላ በአማርኛ ።

ኦሮሞውም ብሔር የለውም በኦሮምኛ እስተተናገር ፤ በኦሮምኛ እስተሾመ፤ በኦሮምኛ እስከተዳኘ ፤ በኦሮምኛ እስከስራ ደርስ ኦሮሞም ብሔር የለውም ፤ ልክ አማሮች ብሔር የለንም እያላሉ እንደሚፎጉሩን ሁሉ ። ኦሮሞ ድርቅ ብሎ ኦሮሞ ብሔር የለውም እያለ አማርኛ ልናገር የሚለውን በኦሮሞ ግዛት ውስጥ አንተ ዘረኛ አንተ ጎስኛ እያሉ ማሳደድ ነው የዛን ግዜ እነዚህ ቡዳዎች ልክ ልካቸው ይገባቸዋል።

እብድን ለማነጋገር እብድኛ መናገር ያስፈልጋል ። በቀደም ለት አንደ ደደብ ደግሞ ባሕል የለም ባሕል ቅዝት ነው ሲል ከርሞ ነበር እነዚህ ስዋች ጋር ከመነጋገር ኦሮሞ በሩን ልክ እንደትግሬዎች ዘግቶ አገሩን ማሳደግ አለበት። ኦሮሞ ውስጥ መጥቶ እማርኛ ልናገር ያሚሉትን በሙሉ ዘርኞች እያሉ ማሳደድ ነው። የዛን ግዜ በእውነት ኦሮሞ ነፃ ትወጣለች ።

ይህ ጉድ እኮ ተመልስን በእናቸንፋለንና በእናሽንፋለን መሐል ሆነን ወንድም ወንድሙን የገደለበት ግዜ አለ። አሁን ደግሞ እነዚህ እብዶች ብሔር የለም ብለው ተነሱ ታድያ በምን ቋንቋ ነው ብሔር የለም ብለው የሚናገሩት ብሔር ከሌለ

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: ብሔርተኛ ማለት ተናካሽ ውሻ ነው" ‼ ክረምት ሲመጣ ከሴቷ ውሻ ኋላ ይሰበሰባሉ!

Post by tlel » 18 Jan 2020, 00:34

Very smart if this was with Ofeco only minus Jawar and Olf but now it is more suspicious

Post Reply