Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

የመሬት ወረራ በመቀሌ!

Post by Hameddibewoyane » 17 Jan 2020, 07:25

በመቀሌ ክፍለ ከተማ ዓይደር ከረጅም እመታት በፊት በሕጋዊ መንገድ መሬት የተሰጣቸው ወጣቶች መሬታቸውን ስለተነጠቁ መንግስት የለም ወይ በማለት እንቅስቃሴ ጀምረዋል
ሕግ ያላከበረ መንግስት እንደመንግስት ሊቆጠር አይችልም::