Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ትብብር በመላው አለም ለምትገኙ ኢትዮጲያውያን!

Post by Hameddibewoyane » 16 Jan 2020, 15:34

በትግራይ የሚደረጉት ፀረ ህወሓት አመፆችንም ይሁኑ ሰላማዊ ሰልፎቹን፣ በትግራይ የአሜሪካ ድምፅ ሬድዮ ተወካይ ሁሉም ነገር አፍኖ በዝምታ እያለፈው ይገኛል፣ ከዚህ በፊት በግሌ በተደጋጋሚ ዋሽግተን ዲሲ ከሚገኙ የ VOA የ አፍሪካ ደስክ ሃላፊዎች በስልክ አውርቻለሁኝ፣ በትግራይ ስላለው ነገርም በግልፅ ነግራቸዋለሁኝ።

ዛሬም በትግራይ የተደረጉት ሰልፎች ለመዘገብ ትግራይ የሚገኝ የ VOA ጋዜጠኛ ቦታው ድረስ ሄዶ ይዘግባል ማለት ህልም ነው፣ እስካሁን ድረስ አሶሳ ስለ ታሰረው የህወሓት ጋዜጠኛ ነው የፃፈው፣ ስለ ሰልፉ የፃፈው ነገር የለም። ስለሆነ በመላው አለም የምትገኙ፣ ለ VOA ጋዜጠኛዋ ትዝታ በላቸው በዚህ ስልክ ቁጥር ደውላቹ።.
.
ትዝታ በላቸው 202 203 4038

“በትግራይ በሕንጣሎ ወጅራት እና በዓዲ ነብሪ ኢድ” የተደረጉ ሰላማዊ ሰልፎች የሚዘግብ ጋዜጠኛ እንድትልክ ደውላቹ ንገርሉን. ለትብብራቹ አስቀድመን እናመሰግናለን, ከትግራይ ህዝብ ጎን ለምትቆሙ ኢትዮጲያውያን ወንድሞቻችን እናመሰግናለን"

አክቲቪስት ናትናኤል አስመላሽ

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 45809
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: ትብብር በመላው አለም ለምትገኙ ኢትዮጲያውያን!

Post by Halafi Mengedi » 16 Jan 2020, 15:38

That is all Amhara nothing to do with the union ethnics. You can lie to yourself but not to any think anylonger thanks to woyane.

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ትብብር በመላው አለም ለምትገኙ ኢትዮጲያውያን!

Post by Hameddibewoyane » 16 Jan 2020, 15:54

መንገዲ ፍትሒ ዝዓፀወኸ?

ሓደ ሓደ ሰባት ህዝቢ ሕንጣሎን ህዝቢ ዓዲ ነብሪኢድን መንገዲ ዓፅዮም ኢሎም ከም ገበን ክቖፅሩዎ ፈቲኖም።

ይኹን ምበር ናብዚ ብርኪ ክበፅሑ ዘገደዶም መንገዲ ፍትሒ ብመራሕቲ ህወሓት ኣቐዲሙ ስለዝተዓፀዎም ምዃኑ ክገልፁ ኣይደልዩን።

ናይዚ ፀገም ቑፅሪ ሓደ ተሓታቲ መንገዲ ፍትሒ፣
መንገዲ ልምዓት፣ መንገዲ ዲሞክራሲ ዝዓፀወ መንግስቲ ህወሓት እዩ።

ንሕና ነቲ ሕቶን ተቓውሞን ነቃልሕ ዘለና ድማ ሚድያታት ትግራይ ኣፍኣፍ ሉጓም ይፃወታ ስለዘለዋ ነቲ ክፍተት ንምሽፋንን ክዕፈን ዝተደለየ ድምፂ ህዝቢ ክስማዕ ስለዘለዎን እዩ።

ርትዓውያንን ግዱሳትን እንተኾይንና ኩሎም መንገድታት ንክኽፈቱ ንቃለስ !
Halafi Mengedi wrote:
16 Jan 2020, 15:38
That is all Amhara nothing to do with the union ethnics. You can lie to yourself but not to any think anylonger thanks to woyane.

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 45809
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: ትብብር በመላው አለም ለምትገኙ ኢትዮጲያውያን!

Post by Halafi Mengedi » 16 Jan 2020, 16:23

Hameddibewoyane wrote:
16 Jan 2020, 15:54
መንገዲ ፍትሒ ዝዓፀወኸ?

ሓደ ሓደ ሰባት ህዝቢ ሕንጣሎን ህዝቢ ዓዲ ነብሪኢድን መንገዲ ዓፅዮም ኢሎም ከም ገበን ክቖፅሩዎ ፈቲኖም።

ይኹን ምበር ናብዚ ብርኪ ክበፅሑ ዘገደዶም መንገዲ ፍትሒ ብመራሕቲ ህወሓት ኣቐዲሙ ስለዝተዓፀዎም ምዃኑ ክገልፁ ኣይደልዩን።

ናይዚ ፀገም ቑፅሪ ሓደ ተሓታቲ መንገዲ ፍትሒ፣
መንገዲ ልምዓት፣ መንገዲ ዲሞክራሲ ዝዓፀወ መንግስቲ ህወሓት እዩ።

ንሕና ነቲ ሕቶን ተቓውሞን ነቃልሕ ዘለና ድማ ሚድያታት ትግራይ ኣፍኣፍ ሉጓም ይፃወታ ስለዘለዋ ነቲ ክፍተት ንምሽፋንን ክዕፈን ዝተደለየ ድምፂ ህዝቢ ክስማዕ ስለዘለዎን እዩ።

ርትዓውያንን ግዱሳትን እንተኾይንና ኩሎም መንገድታት ንክኽፈቱ ንቃለስ !
Halafi Mengedi wrote:
16 Jan 2020, 15:38
That is all Amhara nothing to do with the union ethnics. You can lie to yourself but not to any think anylonger thanks to woyane.
Hammeddefinatowoyane Nshaebia!!!

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ትብብር በመላው አለም ለምትገኙ ኢትዮጲያውያን!

Post by Hameddibewoyane » 16 Jan 2020, 17:22

ትግራይ ሚዲያ ሃውስ ጋዜጠኞች!!!!
በህወሓት ፅህፈት ቤት የሚመራው ትግራይ ሚዲያ ሃውስ (TMH)፣ ፀረ ፌደራል መንግስት የሆኑ ተላላኪዎች እና የፕሬዝዳንት ኢሰያስ አፎርቂ ተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች በመጥራት ብቻ ጊዜው እያባከነ ይገኛል። አንድም ቀን ህወሓት በተባለ የቤተሰብ ስብስብ ፓርቲ፣ በትግራይ ህዝብ የሚደርሰውን ማህበራዊ፣ልማታዊ እና ፖለቲካዊ ችግሮችን አውርቶ አያቅም፣ እነሱ ሚዲያው ለትግራይ ህዝብ አማራጭ ሆኖ የቀረበ ሚዲያ ነው (ገለልተኛ) ነው ይሉናል፣ ሚዲያ ለህወሓት ጥብቅና መቆሙን ቡዙ ጊዜ ነግረናቸዋል።

ዛሬ የሚዲያው ጋዜጠኛ የአድዋ ተወላጅ የሆነችው ጋዜጠኛ መድህን ገብረስላሴ፣ በትግራይ እየተደርጉ ያሉት ሰልፎች፣ ምንጫቸውን እና መፍት ሄዎቻቸውን ከመፈለግ ይልቅ፣ በትግራይ ስለፍ ተደረገ እያላቹ፣ በአማርኛ የምትፅፉ ጥቂት የትግራይ ተወላጆች አደብ ግዙ ብላለች፣ አስቡት እንግዲህ እንዲህ የምትለን የነፃ ሚዲያ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ ነች። በአማርኛ መፃፍ ባንዳነት ነው ማለት ነው፣ እንደዚህ ከሆነ የትግራይ ሚዲያ ሃውስ ጋዜጠኞች፣ ጋዜጠኛ መድህን ገብረስላልሴን ጨምሮ ማለት ነው፣ ባንዳዎች ናቸው ማለት ነው። በቅርቡ መድህን ገብረስላሴ በአማርኛ ቃለመጥይቅ ያደረገችላቸውን የህወሓት ተላላኪዎች።

፩ የህወሓት ተላላኪው ፕሮፌሰር እስቄል ገቢሳ
፪ የህወሓት ተላላኪው የዲላው አስተማሪ
፫ የህወሓት ተላላኪ ገነት ዘውዴ
፬ የትግራይ የፍትህ ቢሮ ሃላፊ አማኒ ኤል አሰፋ
፭ አንዳንድ የህወሓት ተላላኪ የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ አስተማሪዎች ወዘተ

ታድያ በትግራይ የሚካሄዱም ይሁን የሚፈፀሙትን ነገሮች እናንተ በአማርኛ እያወራቹ ሌላውን በአማርኛ ሲያወራ እና ሲፅፍ ለምን ያማችዋል? እንደ አንድ ጋዜጠኛ፣ በትግራይ ለሚፈፀሙ ፖለቲካዊ ነክ ነገሮች ለሌላው አለም ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጲያ ህዝብ ማሳወቅስ የጋዜጠኝነት ስነ ምግባር ግዴታ አይደለም ወይ? ለማንኛው ሚዲያው የህወሓት ሚዲያ መሆኑን ዛሬም በግልፅ ወጥታቹ ስለ ተናገራቹ እናመሰግናለን፣ እኛን በአማርኛ አትፃፉ ከማለታቹ በፊት እናንተ መፃፍ እና መናገር አቁሙ፣ ሚዲያው በትግርኛ ብቻ ያስተላልፍ።

ከዚህ በፊት አብርሃ ደስታ ዓምዶም ገብረስላሴ አማራው እንዲሰማላቹ ነው ወይ በአማርኛ የምትፅፉ ሲሉን ነበር፣ አሁን ሁሉም የትግራይ ሚዲያዎች በአማርኛ ማስተላለፍ ጀምረዋል። ጌታቸው ረዳ ብቻ በዚች ሁለት አመት ስንት ጊዜ ነው በአማርኛ ቃለመጠይቅ የተደረገበት? ትግራይ ሚዲያ ሃውስ የህወሓት ሚዲያ ነው የምንለው ዝም ብለን አይደለም"

አክቲቪስት ናትናኤል አስመላሽ

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: ትብብር በመላው አለም ለምትገኙ ኢትዮጲያውያን!

Post by Weyane.is.dead » 16 Jan 2020, 19:44

Ayokum naygorebetna :mrgreen:
Hameddibewoyane wrote:
16 Jan 2020, 15:34

Post Reply