Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

ወይ ጉድ!! ትግራይ ውስጥ ወደ አድዋ የሚወስዱ መንገዶች በተቃውሞ እየተዘጉ ነው!!

Post by Maxi » 16 Jan 2020, 11:17

ወይ ጉድ!! ትግራይ ውስጥ ወደ አድዋ የሚወስዱ መንገዶች በተቃውሞ እየተዘጉ ነው!! :P :P :P

በትግራይ ውስጥ እየተካሄደ ባለው ህዝብዋኢ ተቃውሞ ከተሰሙት መል ዕክቶች መካከል

* "በፌደራል፣ ክልልና ወረዳ ምክር ቤቶች የነበሩ ወኪሎቻንን ካሁን በኋላ ኣይወክክሉንም።
* ውክልናችን ኣንስተናል ! "

ኣሁን የሕንጣሎ ህዝብ እያሰማው የለው ድምፅ ነው።

#Tigray_Protest!

Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
Last edited by Maxi on 16 Jan 2020, 11:23, edited 1 time in total.

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ወይ ጉድ!! ትግራይ ውስጥ ወደ አድዋ የሚወስዱ መንገዶች በተቃውሞ እየተዘጉ ነው!!

Post by Za-Ilmaknun » 16 Jan 2020, 13:21

Give them sometime...and just keep the pressure on like the good PM is doing. The unraveling of TPLF and its evil theft based enclave is a matter of when not if. :mrgreen:

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: ወይ ጉድ!! ትግራይ ውስጥ ወደ አድዋ የሚወስዱ መንገዶች በተቃውሞ እየተዘጉ ነው!!

Post by Maxi » 16 Jan 2020, 14:39

ትንሽ ግዜ ስጧቸው፣ በራሳቸው ግዜ ይፈነዳሉ እያልከን ነው? :P :P :P የእኔ ታላቁ ፍራቻዬ ወደ አድዋ የሚወስደውን መንገድ እያዘጉት ያሉ አማራዎች ናቸው እንዳይሉ ብቻ ነው!!
Za-Ilmaknun wrote:
16 Jan 2020, 13:21
Give them sometime...and just keep the pressure on like the good PM is doing. The unraveling of TPLF and its evil theft based enclave is a matter of when not if. :mrgreen:

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ወይ ጉድ!! ትግራይ ውስጥ ወደ አድዋ የሚወስዱ መንገዶች በተቃውሞ እየተዘጉ ነው!!

Post by Za-Ilmaknun » 16 Jan 2020, 14:40

Maxi wrote:
16 Jan 2020, 14:39
ትንሽ ግዜ ስጧቸው፣ በራሳቸው ግዜ ይፈነዳሉ እያልከን ነው? :P :P :P የእኔ ታላቁ ፍራቻዬ ወደ አድዋ የሚወስደውን መንገድ እያዘጉት ያሉ አማራዎች ናቸው እንዳይሉ ብቻ ነው!!
Za-Ilmaknun wrote:
16 Jan 2020, 13:21
Give them sometime...and just keep the pressure on like the good PM is doing. The unraveling of TPLF and its evil theft based enclave is a matter of when not if. :mrgreen:
They already have said that :mrgreen: They are accusing the Endertans as being related to the Amharas..so nothing to be surprised about. :mrgreen:

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: ወይ ጉድ!! ትግራይ ውስጥ ወደ አድዋ የሚወስዱ መንገዶች በተቃውሞ እየተዘጉ ነው!!

Post by Maxi » 16 Jan 2020, 14:42

የሕንጣሎ ህዝብ!
======

"በሁሉም ምክር ቤቶች መርጠን የላክናቸው የህወሓት ኣባላት ውክልናችን ኣንስተናል!"
"ከቢሮ ቢሮ የመንግስት ያለህ ብለን ኣብየት ስንል መንግስት እንደሌለን ኣረጋግጠናል !

#Tigray_Protest
:mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Please wait, video is loading...

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: ወይ ጉድ!! ትግራይ ውስጥ ወደ አድዋ የሚወስዱ መንገዶች በተቃውሞ እየተዘጉ ነው!!

Post by Maxi » 16 Jan 2020, 14:48

በትግራይ ከፍተኛ የሆነ የብር እጥረት እየተከሰተ ነው!! ወያኔ ደግሞ የትግራይን ህዝብ መዝረፉ አጧጡፋ ቀጥላበታለች!! :P :P :P
#ዘመናዊ ዘረፋ በትግራይ

የአንደኛ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ለየካቲት 11 የ20 ብር መዋጮ ካላመጡ ክፍል እንደማይገቡ ተነገራቸው"

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: ወይ ጉድ!! ትግራይ ውስጥ ወደ አድዋ የሚወስዱ መንገዶች በተቃውሞ እየተዘጉ ነው!!

Post by simbe11 » 16 Jan 2020, 15:08

Ye fitsamew mejemeria!!!
Enkuan des alen

Post Reply