Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4207
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ሶርያዎች በአዲስ አበባ በልመና ላይ! ሴቶቹ “ለምን ትቀርፀናለህ” ብለው ደበደቡኝ

Post by Abaymado » 16 Jan 2020, 04:47

እረ አይን አውጣነት! አሪፍ አሪፍ የሶርያ ሴቶች አሁን አዲስ አበባ ላይ መለመን ጀምረዋል:: ይህ ለእኔ አዲስ ነው:: መርካቶ ላይ በብዛት ሆነው ሲሄዱ ሳይ ተከተልኩዋቸው:: ከዛም ቪዲዮ ማንሳት ጀመርኩ :: ቪድዮው ጥራት ይጎለዋል: ምክንያቱ ደሞ ሳልዘጋጅበት ከች ስላሉ እና የሶርያ ሴቶች ስላስቸገሩኝ ነበር:: እየቀረፅኩ እያለ አንዷ ሴት አወቀችብኝ: ከዛም በአረብኛ እየተናገረች እየተከተለችኝ ከኋላዬ ትደብደበኝ ጀመር:: ወደ ሌላ ቦታም ሳይ ሌላ ቆንጆ የሶርያ ወጣት ሴት መንገዱ ላይ ቁጭ ብላ ታየኛለች:: ይሉኝታ ተሰማኝ : ተውኩት::

ቪድዮ ላይ እንደሚታየው : ጥቁር የለበሰች ልጅ የአንድ ዓመት ሕፃን ታቅፋ መኪና ልታስቆም ትታገላለች:: ሌላው ደሞ ቀይ ልብስ እና ጥቁር ሹራብ ያርጉ ወጣት ወንዶች መኪናዎች ላይ ሲለምኑ ይታያል::
https://youtu.be/lfspvotr8kQ