Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ሰበር ዜና፦ ዳኛ ዘርዓይ ወልደሰንበት ወደ አዳማ ተመለሰ!!!!

Post by Ejersa » 15 Jan 2020, 14:22

በኢትዮጵያ ታሪክ በዳኝነትና ፍትህ ላይ ከፍተኛ ውርደት ያደረሰው፣ በእነ ኦቦ በቀለ ገርባ ላይ ሲያላግጥ የኖረው፣ በአጠቃላይ ከፖለቲካ እስረኞች እስከ ሃይማኖት መነኮሳት የግፍ ፍርድ ሲያሳልፍ የኖረው፣ በደህናው ግዜ ጃዋር መሃመድ በዚህ ሰውዬ ላይ ቄሮ እርምጃ እንዲወስድበት ጥሪ ያቀረበበት፣ ሲፈፅም የኖረው ግፍና በደል በይፋ ሲጋለጥበት የፌደራሉን መንግስት እክሳለሁ በማለት ሲፎክር የነበረው፣.... "ዳኛ" ዘርዓይ ወልደሰንበት በዛሬው ዕለት #አዳማ ከተማ ገብቷል። ባለፈው ሳምንት በትግራይ ክልላዊ መንግስት የህግ ጉዳዮች አማካሪነት ስልጣኑን ለመልቀቅ ደብዳቤ ማስገባቱን በፌስቡክ ያስታወቀው አቶ ዘርዓይ የለውጡ ሰሞን ጥሎት በሄደው መኖሪያ ቤቱ ውስጥ ዛሬ ተመልሶ መግባቱ ተረጋግጧል። አቶ ዘርዓይ አዳማ ከተማ ውስጥ ሁለት መኖሪያ ቤቶች የነበሩት ሲሆን የለውጡ ሰሞን አንዱን ቤት ሸጦታል። በመሆኑም ዛሬ ከሰዓት ተመልሶ የገባበት መኖሪያ ቤት በአዳማ ከተማ በቀድሞ አጠራሩ "03" ቀበሌ ብሩክታይት ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ይገኛል። ባለፈው ሳምንት በገዛ ፍቃዴ ከሃላፊነት ወርጄያለሁ በማለት የሥራ መልቀቂያ ያስገባው ወደ አዳማ ለመምጣት ቅድመ-ሁኔታ ሲያመቻች እንደሆነና አመጣጡም በህወሓትና እነ በቀለ ገርባ መካከል የተጀመረውን ጥምረት ለማጠናከር እንደሆነ ከውስጥ አዋቂዎች የደረሰን መረጃ ያመለክታል።

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4080
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ሰበር ዜና፦ ዳኛ ዘርዓይ ወልደሰንበት ወደ አዳማ ተመለሰ!!!!

Post by Za-Ilmaknun » 15 Jan 2020, 14:53

Ejersa wrote:
15 Jan 2020, 14:22
በኢትዮጵያ ታሪክ በዳኝነትና ፍትህ ላይ ከፍተኛ ውርደት ያደረሰው፣ በእነ ኦቦ በቀለ ገርባ ላይ ሲያላግጥ የኖረው፣ በአጠቃላይ ከፖለቲካ እስረኞች እስከ ሃይማኖት መነኮሳት የግፍ ፍርድ ሲያሳልፍ የኖረው፣ በደህናው ግዜ ጃዋር መሃመድ በዚህ ሰውዬ ላይ ቄሮ እርምጃ እንዲወስድበት ጥሪ ያቀረበበት፣ ሲፈፅም የኖረው ግፍና በደል በይፋ ሲጋለጥበት የፌደራሉን መንግስት እክሳለሁ በማለት ሲፎክር የነበረው፣.... "ዳኛ" ዘርዓይ ወልደሰንበት በዛሬው ዕለት #አዳማ ከተማ ገብቷል። ባለፈው ሳምንት በትግራይ ክልላዊ መንግስት የህግ ጉዳዮች አማካሪነት ስልጣኑን ለመልቀቅ ደብዳቤ ማስገባቱን በፌስቡክ ያስታወቀው አቶ ዘርዓይ የለውጡ ሰሞን ጥሎት በሄደው መኖሪያ ቤቱ ውስጥ ዛሬ ተመልሶ መግባቱ ተረጋግጧል። አቶ ዘርዓይ አዳማ ከተማ ውስጥ ሁለት መኖሪያ ቤቶች የነበሩት ሲሆን የለውጡ ሰሞን አንዱን ቤት ሸጦታል። በመሆኑም ዛሬ ከሰዓት ተመልሶ የገባበት መኖሪያ ቤት በአዳማ ከተማ በቀድሞ አጠራሩ "03" ቀበሌ ብሩክታይት ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ይገኛል። ባለፈው ሳምንት በገዛ ፍቃዴ ከሃላፊነት ወርጄያለሁ በማለት የሥራ መልቀቂያ ያስገባው ወደ አዳማ ለመምጣት ቅድመ-ሁኔታ ሲያመቻች እንደሆነና አመጣጡም በህወሓትና እነ በቀለ ገርባ መካከል የተጀመረውን ጥምረት ለማጠናከር እንደሆነ ከውስጥ አዋቂዎች የደረሰን መረጃ ያመለክታል።
I was wondering if those two guys could have developed special a relationship while Obo BeQela was in prison and Zer'ay was a prison warden. Typical manifestation of Stockholm syndrome. It was a reality that those TPLF officials used to sodomize the inmates and [deleted] on them as necessary. :|

Post Reply