Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢትዮጵያ የሳይንስ ሳይሆን የገጠመኝ አለም ናት፤ ጎሰኞች የሌለ ነገር ሲፈልጉ ያልፈለጉትን ያገኛሉ !!

Post by Horus » 15 Jan 2020, 02:30

በኢትዮጵያ አለም 99% የሚሆነው ነገር ሰዎች ወስነው የሚፈልጉት ነገር ሳይሆን ያልጠበቁት ነገር ነው ። ኢትዮጵያዊያን የሚፈልጉትን ነገር አይደለም የሚያገኙት፣ ስለሌለ ማለት ነው። የሚያገኙት ነገር የማይልፈለጉትን ነገር ነው። ኢትዮጵያ የሰረንዲፕ ደሴት ነች ። በኢትዮጵያ ጎሳ የሚባል ነገር የለም ። ጎሳ አለ ብለው የሚፈልጉ ሁሉ የሚያገኙት ያልፈለጉትን ነገር ነው። የሚያገኙት ሰው፣ የሰው ልጅ፣ ዜጋ ነው። ይህ ነው ፈላስፋ ነን ባይ የአማኑኤል ካንት ደቀመዛምርት የማያቁት ነገር !! ጎሳ የሌለ ነገር ነው። ይህ ሁሉ ያልነቃ ፍጡር የሚታመሰው በሌለ ነገር ነው ። ይህን ለማወቅ ይረዳችሁ ዘንድ አንድ የኮሌጅ ፕሮፌሰሬ የነበረ የፊዚክስ ሊቅ፣ የኖቤል ሎሬት ሼልደን ግላሾ የሚሰጠውን ግዙፍ ትምህርት ልብ በሉ !!! ይህ ሁሉ የምታዩት እውነት የሚመስል ህልምና ቅዠት ሁሉ የሌለ ያይምሮ ደመና ነው ። ይህን ግዙፍ ምሁር ስሙት፣ ተማሩበት ። ዩኒቨርስ እንዴት እንደ ተዋቀረች ያሳየኝ ብርሃን ነው፣ ፕ/ር ሼሊ !! ኬር !!!

Last edited by Horus on 15 Jan 2020, 03:14, edited 3 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ የሳይንስ ሳይሆን የገጠመኝ አለም ናት

Post by Horus » 15 Jan 2020, 02:44

This is the science !


Post Reply