Page 1 of 1

ዳዊት ከበደ እስር ቤት ገብቷል! ምናባታቸው ነው አሶሳ የሚያረጉት?

Posted: 15 Jan 2020, 02:10
by Abaymado
ይህ ዜና እዚህ ላይ አላየሁትም: ግን ትልቅ መነጋገርያ ሆኗል:: የትግራይ ሚዲያ ሃውስ ጋዜጠኝ ዳዊት ከበደ አሦሳ ውስጥ ተይዞ ወደ እስር በት ተልኳል:: የቤኔሻንጉል ክልል ባለልጣን: “መጀመርያ ሲመጡ ለምን እንደሚመጡና ምን እንደሚሰሩ : እውቅና መጠየቅ ነበረባቸው: : አሁንም አጣርተን እንሳውቃለን “ ብለዋል::